የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Tense" ምን ማለት ነዉ?

Tense=> ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ነዉ፤ ማለትም በድርጊት ቃሉ ብቻ "Tense" መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።

ምሳሌ፦

በልቻለዉ - V2=ate/ V3= eaten
እየበላዉ ነዉ - eating
ልበላ ነዉ - going to eat/will eat

አነዚህ የድርጊት ቃላት የተለያየ ጊዜን ገልፀዋሉ ለዚህም የተለያዩ "Tense"ሶችን አንድን የድርጊት ቃል በመቀያየር እና ከጎኑ አጋዥ ግሶችን በመጨመር መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"present Tense"ሶች ስንት አይነት አላቸዉ? ልዩነታቸዉስ?

አራት አይነት አላቸዉ እነሱም እንደሚከተሉት ከቀመር ፣ ልዩነታቸዉ እና ከምሳሌያቸዉ ጋር ይቀርባሉ፤

present simple tense - ድግግሞሽ፤
subject + V1 + object
ምሳሌ፦he plays football.

present continuous tense- አሁን ላይ አየተደረገ ያለ፤
subject +is/am/are+ V1+ing + object
ምሳሌ፦he is playing football.

present perfect tense - ቀደም ብሎ የተጀመረ ግን ቅርብ ሰአት ያለቀ፤
subject + has/have+V3 + object
ምሳሌ፦he has played football.

present perfect continuous- ቆይቶ የጀምረ እና አሁንም እየቀጠለ ያለ፤
subject + has/have+ been+V1+ing + object
ምሳሌ፦ he has been playing football for a while.

በስተመጨረሻ ማስተዋል የሚኖርባችሁ ነገረ present= ከተባለ=> V1፣
Continuous= ከተባለ=> V1+ing ፣
perfect=ከተባለ=>V3 እንደሚኖራቸዉ ነዉ።
2
"Past Simple Tense" ምንድን ይጠቅማል?

ሚገልፀው - ያለፈ ጊዜን፤
ቀመር - subject + V2 (-ed) + object

ምሳሌ 1: He played football yesterday afternoon.
ምሳሌ 2: She ate her lunch just before.
ምሳሌ 3: They studied math last Monday.
1
"Past Continuous Tense" ምንድን ይሰራል?

ሚገልፀው: ያለፈ ጊዜ ላይ ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የተደረገን ነገርን ለማሳየት ነዉ፤

ቀመር: subject + was/were + V1 + ing + object

ምሳሌ 1: He was playing football.

ምሳሌ 2: They weren't studying math.

ምሳሌ 3: Who was crying?

ምሳሌ 4: When wasn't she reading?
1
Past Perfect Tense: ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ያለፈ ጊዜ ላይ ተጀምሮ የተፈፀመ/ያልተፈፀመ ነገርን ለመናገር/ ለመጠየቅ ይጠቅማል፤

ቀመር: subject + had + V3 + object

ምሳሌ 1: He had played football.

ምሳሌ 2: Had she studied math already?

ምሳሌ 3: They hadn't read the book yet.

ምሳሌ 4: Hadn't the man done the work yet?
1
Past Perfect Continuous: ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ቆይቶ የጀምረ እና አሁን ያለቀን ነገር ለመናገር፤

ቀመር: subject + had + been + V1 + ing + object

ምሳሌዎች:

1. He had been playing football for a while.
2. She hadn't been planning for the project.
3. Had they been studying for the exam?
4. Hadn't we been ready for the emergency?
1
"Future simple tense" ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ወደፊት ላይ የሚሆንን ነገር ለመናገር፤

ቀመር: subject + will + V1 + object

ምሳሌዎች:

1. He will play football tomorrow.
2. She will plan for the project.
3. Will they study for the exam?
4. Won't we prepare for the emergency?
1
"Future continuous tense" ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ወደፊት ላይ ረዘም ያለ ጊዜን ወስደው የሚደረጉ/የማይደረጉ ነገሮችን ለመናገር ወይም ለመጠየቅ እንጠቀማለን።

ቀመር: subject + will + be + V1+ing + object

ምሳሌዎች:

1. He will be playing football tomorrow.
2. She will be planning for the project.
3. Will they be studying for the exam?
4. Won't we be preparing for the emergency?
1
"Future perfect continuous tense" ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: በፊት ላይ ተጀምረዉ ወደፊት ላይም የሚቀጥሉ/የማይቀጥሉ ነገሮችን ለመናገር ወይም ለመጠየቅ እንጠቀመዋለን፤

ቀመር: subject + will +have+ been + V1+ing + object

ምሳሌዎች:
1. He will have been playing football for two hours by the time you arrive.

2. She will not have been planning the project for a week by next week.

3. Will they have been studying for the exam for a month by next month?

4. Will we not have been preparing for the emergency for several days by tomorrow?
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Nouns" ምንድን ናቸው?

Noun: ማለት ስሞች የምንላቸው ሲሆኑ ስራቸው የሰዎችን, የቦታ, የነገሮች, የእንስሶች እና የሃሳቦች መጠሪያ እና መለያ ማሳየት ነው።

የሰዎች፦ Abebe, Father, Mother, Doctor...

የቦታዎች፦ Hospital, School, Addis Ababa...

የነገሮች፦ Chair, Table, Money...

የእንስሳት፦ Elephant, Lion, Cat, Hippopotamus...

የሃሳቦች፦ Stoicism, Confucianism, Taoism...
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Verb" ምን ማለት ነዉ? አይነቱስ?

Verb: ማለት ግስ ማለት ሲሆን ጠቀሜታዉ ድርጊትን በተለያዩ ጊዜዎች ዉስጥ ማሳየት ነዉ።

"Verbs" አይነት እና ጠቀሜታ አላቸዉ እነሱም፦

Auxiliar Verbs: አጋዥ ግሶች የምንላቸዉ ናቸዉ ዋነኞቹ፤

   Have=> have,has & had
   Be=>is, am, are ,was, were, be, been, & being
   Do=> do,does, & did

Modal Verbs: ፈቃድ፣ የመሆን እድልን፣ አስፈላጊነትን፣ እና ብቃትን  ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤

እነሱም ፦ can, could, shall, should, will, would, have to, ought to, & need to...

Transitive verbs: ካለ ድርጊት የተፈፀመበት አካል መቅረብ የማይችሉ ግሶች ናቸዉ፤

ምሳሌ፦ He plays football.

እዚህ ጋር "plays"=>"Transitive verb" ነዉ ምክንያቱም ደግሞ የተሻገረበት ድርጊት የተፈፀመበተ አካል ቀጥሎ ስለኖረዉ ነዉ።

Intransitive verbs: ካለ ድርጊት የሚፈፀምበት አካል መቅረብ የሚችሉ የግስ አይነቶች ናቸዉ፤

ምሳሌ፦The water boils.

እዚህ ጋር "boils" =>"Intransitive Verb" ነዉ ምክንያቱም ደግሞ የተሻገረበተ ድርጊት የተፈፀመበት አካል ባለመኖሩ ነዉ።
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የማይታወቁት ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር ቀመራቸዉ ከምሳሌያቸዉ ጋራ፤(በጥልቀት።)

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/0NC06EZx8j8?si=Qw6KhTsIVFuyuNTG
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም የ"Acive voice"ሶች ወደ"Passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን፤ ከነምሳሌዉ በተግባር።

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?si=PHs30Y1oKxXEm4yU
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
(መፅሃፉ)
👍1
'Parts of speech' ምንድን ናቸዉ?

parts of speech - የምንላቸዉ የቋንቋዉን የንግግር አባላት፤ በሰዋሰዉ ዉስጥ የማይቀሩ  የራሳቸዉ የሆነ ጠቀሜታ ያላቸዉን ቃላት ሲሆኑ፤

እነሱም፦

1. Nouns-የቦታ/የሰዉ/የነገሮች ስም(Kebede,lion,fear...)
2. Pronouns- ተዉላጠ ስም/ በስም ምትክ የሚገቡ(He,She,it...)
3. Verbs- ግስ/የደርጊት ቃላት(play,read,write...)
4. Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት(quickly, slowly, carefully...)
5. Adjectives- የስም ገላጭ ቃላት(big, small, beautiful...)
6. Prepositions-ጊዜን ወይንም ቦታ ገላጭ ቃላት(in,on,at...)
7. Conjunctions- አገናኝ ቃላት(and,or,but...)
8.Interjections-ስሜት ገላጭ ቃላት(ouch, wow...)

ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ለአጠቃላይ እዉቀት በቀላሉ የተገለፁ እንጂ በጥልቀት ስንገባ እያንዳንዳቸዉ ዝርዝር መረጃ በስራቸዉ ይካተታል።
1