'Verb Patterns' ምንድን ናቸዉ? አይነታቸዉስ?
Verb Pattern; የግስ መዋቅር ሲሆን ከግሱ በኋላ ምን እንደሚመጣ (ለምሳሌ፦ ነገር(object)፣ መሠረታዊ ግስ(infinitive)፣ ወይም ምንም እንደሚመጣ የሚወስን እና ትክክለኛ ዓረፍተ ነገር የሚሰራ ነዉ።
1. Verb. + nothing - ግስ + ምንም
ምሳሌ፦ They laughed.
እነሱ ሳቁ።
2. Verb + object - ግስ + ነገር
ምሳሌ፦ They loved it.
እነሱ ወደዱት።
3. Verb + object + preposition + noun/pronoun - ግስ + ነገር + ቦታ አመልካች + ስም/ተውላጠ ስም
ምሳሌ፦ Put it on the table.
በጠረጴዛዉ ላይ አስቀምጠው።
4. Verb + to + infinitive - ግስ + ወደ + መሠረታዊ ግስ
ምሳሌ፦ She agreed to come.
እሷ ለመምጣት ተስማማች።
5. Verb + -ing form (gerund) - ግስ + -jng
ምሳሌ፦ I hate waiting.
መጠበቅን እጠላለሁ።
6.Verb + object + to + infinitive - ግስ + ነገር + ወደ/እንድን + መሠረታዊ ግስ
ምሳሌ፦ They told us to wait.
እነሱ እኛን እንድን ጠበቅ ነገሩን።
7. Verb + that-clause - ግስ + የሚለው ሃረግ
ምሳሌ፦ He told us that we were wrong.
እሱ እኛ ተሳስተን እንደነበረ ነገረን።
8.Verb + object + bare infinitive - ግስ + ነገር + ባዶ መሠረታዊ ግስ
ምሳሌ፦ They let us go.
እነሱ እኛን እንድንሄድ ለቀቁን።

❤1🔥1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Verb" ምን ማለት ነዉ?
Verb: ማለት ግስ ማለት ሲሆን ጠቀሜታዉ ድርጊትን በተለያዩ ጊዜዎች ዉስጥ ማሳየት ነዉ።
"Verbs" የተለያየ ጊዜን ሲገልፁ፤
Verb1 Verb2 Verb3
play/s played played
eat ate eaten
study studied studied
በመጨረሻ
Verb 1: ድግግሞሽን ለመናገር፣
Verb 2: ያለፈ ጊዜ ላይ የተደረገ ነገርን ፣ እና
Verb 3: ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን ለመናገር እንጠቀማቸዋለን።

Telegram
የአብስራ የጥናት አገልግሎት
ግሶች ምንድን ናቸዉ?
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/soOsULxwlpQ?si=onmS1yqhC_Ak1_gz
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/soOsULxwlpQ?si=onmS1yqhC_Ak1_gz
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Correlative Conjunctions' ምንድን ናቸው?
Correlative Conjunctions- ጥንድ በመሆን ክፍሎችን ያገናኛል፤ የሚከተሉት የ'correlative conjunctions' ዓይነቶች ናቸው፦
Either…Or - አማራጮችን ያሳያል (either…or, one…or)
- ምሳሌ: "Either run or walk./ ወይ ሩጥ ወይ ተራመድ።"
Neither…Nor - አሉታዎችን(አለመሆኖችን) ያገናኛል (neither…nor, not…nor)
- ምሳሌ: "Neither she nor I sing. / እሷም እኔም አንዘፍንም።"
Both…And - መጨመርን ያሳያል (both…and, as…as)
- ምሳሌ: "she can both sing and dance / እሷ ሁለቱንም መዝፈንም መጨፈርም ትችላለች።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Conjunctions' ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።

YouTube
"Conjunctions" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

which of the following is an irregular verb?
Anonymous Quiz
48%
a. eat
6%
b. play
9%
c . watch
36%
d. cry
what is the past particple form of the verb be?
Anonymous Quiz
9%
a. be
15%
b. being
74%
c. been
3%
d. all of the following
which of the folowing is the correct comparative form of the adjective beautiful?
Anonymous Quiz
93%
a. more beautiful
0%
b. most beautiful
4%
c. beautifuler
4%
d. beautifulest
which one of the following is a subject pronoun?
Anonymous Quiz
73%
a. He
18%
b. Him
3%
c. His
6%
d. Her
❤1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Indefinite Adjectives' አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤
Some - አንዳንድ
ምሳሌ፦ Some books are old.
አንዳንድ መጽሐፎች አሮጌ ናቸው።
Any - ማንኛውም
ምሳሌ፦ Any dog is welcome.
ማንኛውም ውሻ ተቀባይነት ነው።
Several - በርካታ
ምሳሌ፦ Several pens are here.
በርካታ ብእሮች እዚህ አሉ።
No - ምንም
ምሳሌ፦ No car is fast.
ምንም መኪና ፈጣን አይደለም።
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የስም ገላጭ/'Adjective' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZMተጫኑ። ተጫኑ።
YouTube
"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Subject Verb Agreement' ምንድን ነዉ?' ምንድን ነዉ?
Subject Verb Agreement-የባለቤት እና የድርጊት ስምምነት ሲሆን በዋነኛነት በኢንግሊዘኛ ሰዋሰዉ ላይ የቁጥር ስምምነት ትልቅ ድርሻ አለዉ፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ የሚሰሩትን ህግጋቶች እንመልከት፦
1. He /She/It+Verb 1+s/es ትጠቀማላችሁ።
2. You/We/They + Verb1(ያለምንም 's/es' ተጨማሪ ቅጥያ ትጠቀማላችሁ።)
ከዚህ ህግጋት ውጪ የምትሆኑባቸዉ ጊዜያት
1. ከ'modal verbs' ቀጥሎ ግስ' ስትጠቀሙ ሁልጊዜም 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ(መሰረታዊዉን ግስ) ትጠቀማላችሁ።
ምሳሌ፦ He will stay at home.
2. ጥያቄ ሲሆን እና ከ'Auxiliary Verbs' ሁሉንም ሳይሆን ልክ እንደ'do,does,did' በመቀጠል የአረፍተነገሩ ባለቤት ሲገባ ይህ ህግ አይሰራም ማለትም የምትጠቀሙት አሁንም የምትጠቀሙት 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ ይሆናል።
ምሳሌ1፦Does he ask any questions?/ ማንኛዉም አይነት ጥያቄ ይጠይቃል?
ምሳሌ2፦ Doesn't she play chess at all?/ የቼዝ ጨዋታ በጭራሽ እንኳን አትጫወትም?
3. ጊዜዉ ያለፈ በሚሆን ጊዜ'verb2' ትጠቀማላሁ።
ምሳሌ 1፦ He studied hard for the last exam./አሱ ላለፈዉ ፈተና ተግቶ አጥንቷል።
ምሳሌ 2፦ She trained the hardest of all of us./እሷ ከሁላችንም በጣም ተግታ ነው ስልጠናዉን ያደረገችዉ።
ማስታወሻ፦ የአረፍተ ነገሩ ባለቤት ግሱ ላይ ተፅዕኖ የለዉም፤ ሁሌም 'Verb2' ነዉ።
Regular verbs' የድርጊት ቃላት ሆነዉ ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' ይቀየራሉ።
ምሳሌ፦play=>played, study=>studied ...
irregular verbs-የድርጊት ቃላት ሆነዉ ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' የማይቀየሩ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ eat=>ate,see=>saw,read=>read....
4. ከ'has/have/had' ቀጥሎ የምትጠቀሙት 'Verb3' ማለትም ብዙ ጊዜ መጨረሻዉ በ'd/ed/ne/en/t' የሚያልቅ ነዉ።
ምሳሌ1፦ He has played his hardest./እሱ የቻለዉን ያህል ተጫዉቷል።
ምሳሌ2፦ She had already cleaned the house by the time we arrived./እሷ ቤቱን እኛ እስከምንደርስ ድረስ ቀድማ አፅድታዋለች።
ማሳሰቢያ፦ ይህ በጥቂቱ ሲሆን ተጨማሪ የሚሸፍናቸዉ ፤ ስለነዚህ በተጨማሪ ለመማር ፦https://youtu.be/dZ2juDQA2LQ?si=KoJO_d4aHQ9MyhG2 እዚህ ተጫኑ።

ቀላል የድርጊት እና የባለቤት ስምምነት ማበራሪያ። "subject verb agreement simplified"
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
🔥1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Tenses' እና 'Verbs' ምንድን ያገናኛቸዋል?
Tense - ማለትጊዜን ገላጭ ግስ ሲሆን፤ ምሳሌ፦ He always plays football.(present simple tense)
Verb - ደግሞ የድርጊት ቃል/ ግስ የምንለዉ ነዉ፤ ምሳሌ፦ play/plays(Verb1)
ማስታወሻ፦ግሶች/የድርጊት ቃላት የምንላቸዉ ከጊዜ ገላጭ ቃላት ወይም ሃረጎች በተጨማሪ በዋነኛነት የአረፍተ ነገሩን ጊዜ/'Tense' የሚያመላክቱ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ 1.He plays football.(present simple tense)
2.He played football.(past simple tense)
3. He will play football.(future simple tense)
ማሳሰቢያ፦እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸዉ፤ ተጨማሪ ለመማር; https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።

'Tenses' እና 'Verbs' ምን ያገናኛቸዋል?(what is the connection between Tenses and Verbs?)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Conditionals' ምን ይጠቅማሉ?
Conditionals- ምክንያት እና ዉጤትን ሚያሳዩ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ፤ አይነት አላችሁ እነሱም፦
Conditional 0 - እዉነታ
ቀመር፦If +v1, v1
ምሳሌ፦if you heat water to 100°C, it boils.
Conditional 1 - የሚሆንን ነገር
ቀመር፦If +v1, will+v1
ምሳሌ፦ if you study hard, you will pass the exam.
Conditional 2 - የማይሆንን ነገር
ቀመር፦If +v2, would+v1
ምሳሌ፦ If I were a bird, I would fly away.
Conditional 3 -ፀፀት/ወቀሳ
ቀመር፦If+had+v3, would + have +v3
ምሳሌ፦ If I had eaten food, I would haven't been hungry.
ማሳሰቢያ እነዚህ ከብዙ በጥቂቱ ሲሆኑ ተጨማሪ ለመማር፦https://youtu.be/PRa34Rr80Ss?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር አላቸዉ? አዎን፤ ከነምሳሌያቸዉ በተግባር።
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice" ወደ"passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል?አዎን።
ሙሉ መፅሃፉን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?feature=shared

❤2