የአብስራ
505 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
'Modal Verbs' ምን ይጠቅማሉ?

Modal Verbs - የምንላቸው እድልን ወይም ግዴታን ገላጭ ግሶች ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት ድርጊቱ መቻሉን/የመሆን አድሉን ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Ability: ችሎታ ያሳያል (can).
ምሳሌ: "I can swim."

Obligation: ግዴታ ይገልጻል (must).
ምሳሌ: "You must leave."

Possibility: የመሆን እድልን ያመለክታል (might).
ምሳሌ: "It might rain."

ማስታወሻ: ሌላ ግስ ይፈልጋሉ፤ ተጨማሪ ትርጉም ይሰጣሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ  ጥቂቶቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/OCcK16neW7k?si=zaa3U4XsTSQ1i8id ይመልከቱ።
👍21
'Articles' ምን ይጠቅማሉ?

Articles - የምንላቸው ስሞችን ጠቋሚ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት መታወቅ/አለመታወቅን ለመለየት የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Definite: ግልፅ የሆነ እና የሚታወቅ መሆኑን ያሳያል (the).
ምሳሌ: "The dog sleeps."

Indefinite: ግልፅ ያልሆነ እና የማይታወቅ መሆኑን ይገልጻል (a, an).
ምሳሌ: "A cat ran."

ማስታወሻ: የሚገልፁትን ስም ይቀድማሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዋና ዋናዎቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/feeXX0rBD2k?si=bA0pFYSWbt4qQL7g ይመልከቱ።
👍1
'Interjections' ምን ይጠቅማሉ?

Interjections - የምንላቸው ስሜት ገላጭ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት ደስታ፣ ህመም፣ ወይም ድንጋጤን/መገረም ለመግለጽ የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Joy: ደስታ ያሳያል (yay).
ምሳሌ: "Yay, we won!"

Pain: ህመም ይገልጻል (ouch).
ምሳሌ: "Ouch, that hurts!"

Surprise: ድንጋጤን/መገረም ያመለክታል (wow).
ምሳሌ: "Wow, it’s big!"

ማስታወሻ: ብዙውን ጊዜ ብቻቸዉን መጠቀም እንችላለን፤ ስሜት ገላጭ አረፍተነገሮችን ያጠናክራሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዋና ዋናዎቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ የ'parts of speech' ዝርዝር፡ https://youtu.be/6KAxql0zNxk?si=q-wYbj54zOqXppdZ ይመልከቱ።
'Conjunctions' ምን ይጠቅማሉ?

Conjunctions - የምንላቸው አገናኝ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት ቃላትን ወይም ዓረፍተ ነገሮችን ለማገናኘት የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Coordinating: እኩል ጠቀሜታ ያላቸዉን አረፍተነገሮች ያገናኛል (and, but).
ምሳሌ: "I run, but she walks."

Subordinating: ጥገኛ ሃረጋትን ያገናኛል (because).
ምሳሌ: "I stayed because it rained."

Correlative: ጥንድ ሆነው ይሠራሉ (either…or).
ምሳሌ: "Either you go, or I will."

ማስታወሻ: ዓረፍተ ነገሮችን ያጣመራሉ፤ ትርጉም ይጨምራሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ጥቂቶቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C ይመልከቱ።
'Pronouns' ምን ይጠቅማሉ?

Pronouns - የምንላቸው ስሞችን መተኪያ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት ድግግሞሽን ለመከላከል የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Personal: ሰዎችን/ነገሮችን ይተካል (I, you).
ምሳሌ: "She runs fast."

Possessive: ባለቤትን ያሳያል (mine, hers).
ምሳሌ: "The book is mine."

Reflexive: ወደ ባለቤቱ ድርጊቱን ይመልሳሉ (myself).
ምሳሌ: "I hurt myself."

ማስታወሻ: ስሙን ይተካሉ፤ ዓረፍተ ነገሩን ከስም ድግግሞሽ ይገላግላሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዋና ዋናዎቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/OEFqTsuAlE8?feature=shared ይመልከቱ።
'Prepositions' ምን ይጠቅማሉ?

Prepositions - የምንላቸው ቦታን ወይም ጊዜን ገላጭ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት ነገሮችን ለማገናኘት የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Place: ቦታ ያሳያል (in).
ምሳሌ: "She’s in the room."

Time: ጊዜ ይገልጻል (at).
ምሳሌ: "Meet me at 5."

Direction: አቅጣጫ ያመለክታል (to).
ምሳሌ: "He went to school."

ማስታወሻ: ስሞችን ወይም ተውላጠ ስሞችን ይቀድማሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ጥቂቶቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/V4P58apk2hk?feature=shared ይመልከቱ።
'Adverbs' ምን ይጠቅማሉ?

Adverbs - የምንላቸው ድርጊቶችን ገላጭ ቃላት ናቸው፤ ለዕለታዊ ውይይት እንዴት፣ መቼ፣ ወይም ምን ያህል እንደሆነ ለመግለጽ የምንጠቀምባቸው ናቸው። እነሱም፦

Manner: እንዴትን ያሳያል (quickly).
ምሳሌ: "He runs quickly."

Time: መቼን ይገልጻል (now).
ምሳሌ: "She left now."

Degree: ምን ያህልን ያመለክታል (very).
ምሳሌ: "It’s very hot."

ማስታወሻ: ግሶችን ወይም ገላጮችን ያብራራሉ።

ማሳሰቢያ: ይህ ጥቀቂቶቹን ይሸፍናል—ለተጨማሪ ዝርዝር፡ https://youtu.be/3bZ-4bufsq8?feature=shared ይመልከቱ።
'Prepositions' ምንድን ናቸው?

ቦታን/ጊዜን ገላጭ ቃላት ሀሳቦችን ከሌሎች ቃላት ጋር የሚያያይዙ ናቸው፤ የሚከተሉት  የ'prepositions' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Place - ቦታ ያሳያል (in, on, under, beside) - ምሳሌ: "I’m in room / እኔ በክፍል ውስጥ ነኝ"

Time - ጊዜ ያሳያል (at, before, during, after) - ምሳሌ: "Meet at noon / በቀትር ተገናኝ"

Direction - አቅጣጫ ያሳያል (to, from, toward, through) - ምሳሌ: "Go to school / ወደ ትምህርት ቤት ሂድ"

Cause - ምክንያት ያሳያል (for, because of, due to, with) - ምሳሌ: "Left for fun / ለመዝናናት ወጣ"

Manner - እንዴት እንደሆነ ያሳያል (by, with, like, as) - ምሳሌ: "Made by hand / በእጅ ተሰራ"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/V4P58apk2hk?feature=shared
እዚህ ተጫኑ።
'Conjunctions' ምንድን ናቸው?

Conjunctions-አገናኝ ቃላት ሀሳቦችን የሚያገናኙ ናቸው፤
የሚከተሉት አገናኝ ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Coordinating - እኩል ሀሳቦችን ያገናኛሉ (and, but, or, so)
- ምሳሌ: "I like to run and jump./ እኔ መሮጥ እና መዝለል እወዳለዉ።"

Subordinating - ጥገኛ ሀሳቦችን ያጣምራሉ (because, if, although, since)
- ምሳሌ: "I am staying because I’m tired. / እኔ የምቀርበት ምክንያት ስለደከመኝ ነዉ።"

Correlative - ጥንድ በመሆን ሀሳቦችን ያገናኛሉ (either/or, neither/nor, both/and, not only/but also)
- ምሳሌ: "I am either staying or going. / እኔ ወይ እቆያለሁ ወይ እሄዳለሁ።"

ማስታወሻ: ዓረፍተ ነገሮችን ወይም ቃላትን ያጣምራሉ፤

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።
'Adverbs' ምንድን ናቸው?

Adverbs - ተውሳከ ግሶች የድርጊት ቃላትን የሚገልፁ ናቸው።
የሚከተሉት የተውሳከ ግሶች ዓይነቶች ናቸው፦

Manner - እንዴት እንደሆነ ያሳያል (quickly, slowly, well, badly) - ምሳሌ: "She runs quickly. / እሷ በፍጥነት ትሮጣለች።"

Time - መቼ እንደሆነ ያሳያል (now, later, yesterday, soon) - ምሳሌ: "He is eating now. / እሱ አሁን እየበላ ነዉ።"

Place - የት እንደሆነ ያሳያል (here, there, everywhere, upstairs) - ምሳሌ: "They sit here. / እነሱ እዚህ ይቀመጣሉ።"

Degree - ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል (very, too, quite, almost) - ምሳሌ: "She’s very tired. / እሷ በጣም ደክማለች።"

Frequency - ስንት ጊዜ እንደሆነ ያሳያል (always, often, sometimes, never)
- ምሳሌ: "She always runs./ እሷ ሁልጊዜ ትሮጣለች።"

ማስታወሻ: ግሶችን ፣ገላጭ ቃላትን ወይም ሌላ ተውሳኮችን ያጠናክራሉ።

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/3bZ-4bufsq8?feature=shared እዚህ ታገኛላችሁ።
👍1
'Articles' ምንድን ናቸው?

Articles- መለያ ቃላት ስሞችን ያብራራሉ፤ የሚከተሉት የ'articles' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Definite - የተለየ ስምን ነጥሎ ያመለክታል (the)
- ምሳሌ: "The sun shines / ፀሐይዋ ታበራለች"

Indefinite - ያልተወሰነ (ያልተለየን) ያሳያል (a, an)
- ምሳሌ: "An apple falls / አንድ ፖም ይወድቃል"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር:https://youtu.be/feeXX0rBD2k?si=bA0pFYSWbt4qQL7g እዚህ ተጫኑ።
1
'Interjections' ምንድን ናቸው?

Interjections- አጭር ቃላት ስሜትን ወይም ሃሳብን ይገልጻሉ፤ የሚከተሉት የ'interjections' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Excitement - ደስታን ይገልፃል (great, cool, awesome, hooray) - ምሳሌ: "Great job  /  ጥሩ/ጎበዝ "

Disappointment - መበሳጨት ያሳያል (oh, alas, darn, ugh) - ምሳሌ: "Oh we lost / ኦህ ተሸንፈናል"

Attention - ትኩረትን ይጠይቃል (hey, listen, look, wait) - ምሳሌ: "Hey come here / ሄይ ወደዚህ ና"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ 'parts of speech' ለመማር: https://youtu.be/6KAxql0zNxk?si=q-wYbj54zOqXppdZ እዚህ ተጫኑ።
👍1🏆1
'Conjunctions' ምንድን ናቸው?

Conjunctions - አገናኝ ቃላት፤ ቃላትን ወይም አረፍተ ነገሮችን ያገናኛሉ፤ የሚከተሉት የ'conjunctions' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Coordinating - እኩል ጠቀሜታ ያላቸዉን ክፍሎች ያገናኛል (for, and, nor, but)
- ምሳሌ: "She always sings and dances. / እሷ ሁሌም ትዘፍናለች እና ትጨፍራለችም።"

Subordinating - ዋና እና ጥገኛ ሃረጋትን ያገናኛሉ (since, if, while, though)
- ምሳሌ: "He left since he was tired. / እሱ ስለደከመ ሄደ።"

Correlative - ጥንድ በመሆን ይሰራሉ (neither…nor, either…or, both…and)
- ምሳሌ: "Neither she nor I run. / እሷም እኔም አንሮጥም።"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።
🙏1
'Phrases' ምንድን ናቸው?

Phrases-ሃረግ የምንላቸዉ ሃሳብን ይጨምራሉ፤ የሚከተሉት የ'phrases'  ዓይነቶች ናቸው፦

Noun - ስምን ያገልፃል (big house, fast car) - ምሳሌ: "Tall man  / ረጅም ሰው "

Verb - ድርጊትን ያብራራል (run fast, sleep well)
- ምሳሌ: "She sings beautifully / እሷ በደምብ ትዘምራለች"

Prepositional - የመገኛን እና የነገሩን ግንኙነት ያሳያል (on table, in room)
- ምሳሌ: "Book on shelf / መጽሐፍ መደርደሪያ ላይ"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
'Conditionals' ምንድን ናቸው?

Conditionals-ሁኔታዎች የሚከሰቱበትን(ምክንያት እና ዉጤትን) ያሳያሉ፤ የሚከተሉት የ'conditionals'  ዓይነቶች ናቸው፦

Zero - እውነታዎችን ለማሳያት ይጠቅማል
(if +V1, V1)
- ምሳሌ: "If you heat water to 100°C, it boils. / ውሃ በ100°C ሙቀት ላይ ቢጣድ፤ ይፈላል።"

First - ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን ያመለክታል
(if + V1,will+V1)
- ምሳሌ: "If I study hard,I will pass the exam./  ተግቼ ካነበብኩ፤ፈተናዉን አልፋለዉ።"

Second - ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ያሳያል
(if+V2,would+V1)
- ምሳሌ: "If I were rich,I would buy a car./ ሀብታም ብሆን ኖሮ፤ ቤት ገዛ ነበር።"

Third-በፊት ላይ ያልሆነን እና መፀፀትን/ወቀሳን ያሳያል
(if+had+V3,would+have+V3)
-ምሳሌ:If I had time,I would have studied.(ጊዜ ቢኖረኝ ኖሮ፤ አጠንቼ ነበረ።)

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/PRa34Rr80Ss?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
'Voice'ኦች ምንድን ናቸው?

Voice-  ስለ ድርጊት ፈፃሚዉ/ድርጊቱ ስለተፈፀመበት (የድርጊት ቃሉን እና የአረፍተነገሩን ቅርፅ በመቀየር) ያወራል፤ የሚከተሉት የ'voice'  ዓይነቶች ናቸው፦

Active - ስለአድራጊዉ በዋነኝነት አተኩሮ ያወራል (I hit, she writes)
- ቀመር፦ Subject + Verb +Object.
- ምሳሌ: "He kicks the ball / እሱ ኳሱን ይመታል"

Passive - ድርጊቱ ስለተፈፀመበት አካል በዋነኛነት አተኩሮ ያወራል (is hit, was written)
- ቀመር፦ Object +  Verb to be + Verb3 + by +Subject
- ምሳሌ: "The Ball is kicked / ኳሱ ተመታ"

ማስታወሻ፦ 'Verb to be' የምንላቸዉ 'is,am,are,was,were,be & been' ናቸዉ፤  Verb3 የምንላቸዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በስተመጨረሻቸዉ'-ed,-d.-en,-ne,-t' ሊያልቁ የሚችሉ ናቸዉ።

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?feature=shared እዚህ ተጫኑ
'Clauses' ምንድን ናቸው?

Clauses - ሃረግ የምንለዉ ብዙዉን ጊዜ ያልተሟላ ሃሳብን ይይዛሉ፤ የሚከተሉት የ'clauses' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Independent - ተነጥሎ ለብቻዉ መቆም የሚችል እና በራሱ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል (I run, she sings, he eats)
- ምሳሌ: "He plays well./ እሱ ጥሩ ይጫወታል።"

Dependent - ጥገኛ ስለሆነ ሌላ ሚያሟላዉ ይፈልጋል (because I run, if she sings)
- ምሳሌ: "Because she is tired / ስለደከመች"

Relative - ስምን ያብራራል (who, which, that, whom) - ምሳሌ: "the Boy who runs / የሚሮጠዉ ልጅ"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ስለ 'conjunctions' ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።
'Punctuation' ምንድን ናቸው?

Punctuation-ሥርዓተ ነጥብ የምንለዉ ንግግርን ያደራጃል፤ የሚከተሉት የ'punctuation'  ዓይነቶች ናቸው፦

Period - አረፍተ ነገርን ያጠናቅቃል (.)
- ምሳሌ: "I sleep early./ እኔ በጊዜ እተኛለሁ።"

Comma - ዝርዝርን  ያሳያል (,)
- ምሳሌ: "She runs, jumps.../ እሷ ትሮጣለች፣ ትዘልላለች..."

Question - ጥያቄን ያመለክታል (?,) - ምሳሌ: "Why are you late? / ለምን አረፈድክ?"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXZ2HqIly4pdO0nm3bXBmsu&si=O69Sg97ONM7L-gMd እዚህ ተጫኑ።
'Tenses' ምንድን ናቸው?

Tenses- ድርጊትን መቼ እንደተደረገ ያሳያሉ፤ የሚከተሉት የ'tenses' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Present - አሁን ያለን ይገልፃል (walk, eats, is, am)
- ምሳሌ: "He walks fast / እሱ በፍጥነት ይራመዳል።"

Past - ያለፈውን ያመለክታል (walked, ate, was, were)
- ምሳሌ: "She ate bread yesterday. / እሷ ትላንት ዳቦ በልታለች።"

Future - ወደፊትን ያሳያል (will walk, will eat, shall be)
- ምሳሌ: "They will sing / እነሱ ወደፊት ይዘምራሉ/ይዘፍናሉ።"

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/cvleos5h9_E?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
'Sentences' ምንድን ናቸው?

Sentences - አረፍተ ነገሮች ሙሉ ሃሳብን ያስተላልፋሉ፤ የሚከተሉት የ'sentences' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦

Simple - አንድ ዋና ሃሳብን ያሳያል (subject, verb, object, modifier)
- ምሳሌ: "She reads books / እሷ መጽሐፍትን ታነባለች"

Compound - ሁለት እኩል ክፍሎች አሉት (and, but, or, so)
- ምሳሌ: "He runs but stops after awhile / እሱ ይሮጣል ግን ቶሎ ይቆማል"

Complex - ዋና እና ጥገኛ ክፍል አላቸው (because, if, although, when)
- ምሳሌ: "She sleeps because she is tired / እሷ ትተኛለች ምክንያቱም ስለደከመች "

ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤  ስለ ሌሎች የ'sentence'ሶች አይነት ለመማር: https://youtu.be/Xv2U4QPg69U?feature=shared እዚህ ተጫኑ።