የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል እነሆአችሁ፦

                  የ2ተኛዉ    የ3ስተኛዉ   ልዩነት
ሂሳብ            86.15        88        + 1.85
ኢንግሊዘኛ    83.8          89         + 5.2
ሳይንስ          78.8          88.5     + 9.7
አማካይ        89.19        89.5     + 0.31

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙናል።
ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል እነሆአችሁ፦

                  የ2ተኛዉ    የ3ስተኛዉ   ልዩነት
ሂሳብ            86.15        88        + 1.85
ኢንግሊዘኛ    83.8          89         + 5.2
ሳይንስ          78.8          88.5     + 9.7
አማካይ        89.19        89.5     + 0.31

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት ባዮዉ ላይ ያለዉን የስልክ ምልክቱን 📞ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል፤ የአንደኛዉ ሩብ አመት አና የሶስተኛዉ ሩብ አመት ንፅፅር እነሆአችሁ፦

                 የአንደኛዉ    የሶስተኛዉ    ልዩነት
አማርኛ            89.2         91        + 1.8
ሂሳብ              88.5         88         - 0.5
ኢንግሊዘኛ       79.5        89         + 9.5
ሳይንስ           80.25      88.5      + 8.25
አማካይ         86.63      89.5       + 2.87
ድምር           606.45    625.5     +19.05

ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት ባዮዉ ላይ ያለዉን የስልክ ምልክቱን 📞ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል፤ የአንደኛዉ ሩብ አመት አና የሶስተኛዉ ሩብ አመት ንፅፅር እነሆአችሁ፦

                 የአንደኛዉ    የሶስተኛዉ    ልዩነት
አማርኛ            89.2         91        + 1.8
ሂሳብ              88.5         88         - 0.5
ኢንግሊዘኛ       79.5        89         + 9.5
ሳይንስ           80.25      88.5      + 8.25
አማካይ         86.63      89.5       + 2.87
ድምር           606.45    625.5     +19.05

ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ 📞09-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
የአብስራ pinned «ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግሶች ምንድን ናቸዉ?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/soOsULxwlpQ?si=onmS1yqhC_Ak1_gz
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቦታን አሳይ ቃላቶች እነማን ናቸዉ?


በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/jQZsTS2APtI?si=0pErvfxB2tw9VYD-
የተማሪዬን የዉጤት ለዉጥ ተመልከቱ!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል፤ የአንደኛዉ ሩብ አመት አና የሶስተኛዉ ሩብ አመት ንፅፅር እነሆአችሁ፦

                 የአንደኛዉ    የሶስተኛዉ    ልዩነት
አማርኛ            89.2         91        + 1.8
ሂሳብ              88.5         88         - 0.5
ኢንግሊዘኛ       79.5        89         + 9.5
ሳይንስ           80.25      88.5      + 8.25
አማካይ         86.63      89.5       + 2.87
ድምር           606.45    625.5     +19.05

ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ 📞09-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
👍2
የተማሪዬን የዉጤት ለዉጥ ተመልከቱ!

በሳፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል፤ የአንደኛዉ ሩብ አመት አና የሶስተኛዉ ሩብ አመት ንፅፅር እነሆአችሁ፦

                 የአንደኛዉ    የሶስተኛዉ    ልዩነት
አማርኛ            89.2         91        + 1.8
ሂሳብ              88.5         88         - 0.5
ኢንግሊዘኛ       79.5        89         + 9.5
ሳይንስ           80.25      88.5      + 8.25
አማካይ         86.63      89.5       + 2.87
ድምር           606.45    625.5     +19.05

ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት ባዮዉ ላይ ያለዉን የስልክ ምልክቱን 📞ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Tense" ምን ማለት ነዉ?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/kQP-NUideQE?si=fzNlz6ERuOaqQsUO
"Tense" ምን ማለት ነዉ?

Tense=> ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ነዉ፤ ማለትም በድርጊት ቃሉ ብቻ "Tense" መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።

ምሳሌ፦

በልቻለዉ - V2=ate/ V3= eaten
እየበላዉ ነዉ - eating
ልበላ ነዉ - going to eat/will eat

አነዚህ የድርጊት ቃላት የተለያየ ጊዜን ገልፀዋሉ ለዚህም የተለያዩ "Tense"ሶችን አንድን የድርጊት ቃል በመቀያየር እና ከጎኑ አጋዥ ግሶችን በመጨመር መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።
"present Tense"ሶች ስንት አይነት አላቸዉ? ልዩነታቸዉስ?

አራት አይነት አላቸዉ እነሱም እንደሚከተሉት ከቀመር ፣ ልዩነታቸዉ እና ከምሳሌያቸዉ ጋር ይቀርባሉ፤

present simple tense - ድግግሞሽ፤
subject + V1 + object
ምሳሌ፦he plays football.

present continuous tense- አሁን ላይ አየተደረገ ያለ፤
subject +is/am/are+ V1+ing + object
ምሳሌ፦he is playing football.

present perfect tense - ቀደም ብሎ የተጀመረ ግን ቅርብ ሰአት ያለቀ፤
subject + has/have+V3 + object
ምሳሌ፦he has played football.

present perfect continuous- ቆይቶ የጀምረ እና አሁንም እየቀጠለ ያለ፤
subject + has/have+ been+V1+ing + object
ምሳሌ፦ he has been playing football for a while.

በስተመጨረሻ ማስተዋል የሚኖርባችሁ ነገረ present= ከተባለ=> V1፣
Continuous= ከተባለ=> V1+ing ፣
perfect=ከተባለ=>V3 እንደሚኖራቸዉ ነዉ።
"Past Simple Tense" ምንድን ይጠቅማል?

ሚገልፀው - ያለፈ ጊዜን፤
ቀመር - subject + V2 (-ed) + object

ምሳሌ 1: He played football yesterday afternoon.
ምሳሌ 2: She ate her lunch just before.
ምሳሌ 3: They studied math last Monday.
👍3
"Past Continuous Tense" ምንድን ይሰራል?

ሚገልፀው: ያለፈ ጊዜ ላይ ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የተደረገን ነገርን ለማሳየት ነዉ፤

ቀመር: subject + was/were + V1 + ing + object

ምሳሌ 1: He was playing football.

ምሳሌ 2: They weren't studying math.

ምሳሌ 3: Who was crying?

ምሳሌ 4: When wasn't she reading?