የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ዋናኞቹ አራቱ የአረፍተ ነገሮቹ አይነቶች እና አይነቶቻቸዉ

Declarative Sentences - እዉነታን ለመናገር የምንጠቀማቸዉ የአረፍተ ነገር አይነቶች ናቸዉ፤ እነሱም "Simple Declarative Sentences" እና "Complex Declarative Sentences" ተብለዉ ይከፈላሉ፤


     - Simple Declarative Sentences - አንድ በራሱ ሙሉ ትርጉም ሰጥቶ መቆም የሚችል አረፍተ ነገር ሲሆን፤
         - ምሳሌ፦"She loves to dance."

    - Complex Declarative Sentences - በውስጡ ሁለት እና ከዛ በላይ ሃረጎች ሊኖሩት ይችላሉ በተጨማሪም በራሳቸዉ ሙሉ ትርጉም መስጠት የሚችሉ እና  ጥገኛ ሃረጎችን ሊያካትቱ ይችላሉ፤
         - ምሳሌ፦"Although she was tired, she went to the party because she wanted to see her friends."

  Interrogative Sentences - ጥያቄያዊ አረፍተ ነገሮች፤ እነሱም "Yes/No Questions" እና "Wh-Questions" ተብለዉ ይከፈላሉ፤
    - Yes/No Questions -  አዎ ወይም አይ ጥያቄወችን ለመጠየቅ የምንጠቀማቸዉ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ፤
       - ምስሌ፦ "Did you finish your homework?"
    - Wh-Questions - አንድን የቦታ፣ የጊዜ፣ የማንነት፣ የባለቤትነትን እና በአጠቃላይ ግልፅ  መረጃ ለመጠየቅ ምንጠቀማቸዉ ናቸዉ፤

       ምስሌ፦ "Where did you go last night?"

  Imperative Sentences - ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገሮች የምንላቸዉ ሲሆኑ ፤ እነሱም "Direct Commands" እና "Polite Requests" ብለን እንከፍላቸዋለን፤

   Direct Commands - ግልፅ የሆነ መደረግ ያለበትን ነገር ለመናገር እንጠቀማቸዋለን ፤
     - ምሳሌ፦ "Close the window."

    - Polite Requests - ጥያቄያዊ በሆነ መንገድ ትዕዛዝን ያስተላልፋሉ፤

     - ምሳሌ፦ "Could you please pass the salt?"

  Exclamatory Sentences
- አጋናኝ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ ፤ እነሱም "Expressive Exclamations" እና "Interjections" ናቸዉ፤

    - Expressive Exclamations - ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ የተለያዩ ልክ እንደ ደስታ፣ ፈንጠዝያ ፣ ድንጋጤ ... ያሉ ጠንካራ ስሜቶችን ለመግለፅ ነዉ ጠቀሜታቸዉ፤

      - ምሳሌ፦ "What a beautiful day!"

  - Interjections - ስሜትን ገላጭ ባለአንድ  ቃላቶች ናቸዉ፤
ምሳሌ፦ "Wow! That was amazing!"
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙናል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ያገኛሉ:- (https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx)
የአብስራ pinned «ዋናኞቹ አራቱ የአረፍተ ነገሮቹ አይነቶች እና አይነቶቻቸዉ፤ Declarative Sentences - እዉነታን ለመናገር የምንጠቀማቸዉ የአረፍተ ነገር አይነቶች ናቸዉ፤ እነሱም "Simple Declarative Sentences" እና "Complex Declarative Sentences" ተብለዉ ይከፈላሉ፤      - Simple Declarative Sentences - አንድ በራሱ ሙሉ ትርጉም ሰጥቶ መቆም የሚችል…»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መቼ ነዉ "Verb3"ዎችን የምትጠቀሙት?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/iiX5CMgmu10?si=LirTXZHotagfkgqc
ግሶች ምንድን ናቸዉ? ጠቀሜታቸዉስ?
-ግሶች/"Verbs" የምንላቸዉ የድርጊት ቃላት ሲሆኑ ያዉ ጠቀሜታቸዉ ድርጊትን ማመላከት ነዉ፤
ምሳሌ፦

play - መጫወት
eat - መመገብ
read - ማንበብ
study - ማጥናት የመሳሰሉት ምሳሌዎች መሆን ይችላሉ፤

በተጨማሪም በሚጠቀሙት የግስ አይነት ጊዜንም ሊያመላክቱ ይችላሉ ስለሀሸነም በመቀጠል በተለያዩ ጊዜዎች ላይ የአጠቃቀም ልዩነታቸዉን እናያለን፤

የ"verb1"፣ የ"verb 2" እና የ"verb 3" ልዩነቶች

Verb 1- ማለት ግሱ ምንም አይነት ለዉጥም ሆነ ቅጥያ ሳይኖረዉ(ባለቤቱ 1 ሲሆን -s/-es ከመጠቀሙ ዉጪ)ማለት ሲሆን፤ የምንጠቀመዉ አሁን/"present"ላይ ያለ ጊዜን ለማሳየት ነዉ ፤
ምሳሌ፦
Verb1
play/plays
eat/eats
read/reads
drink/drinks
study/studies
watch/watches

Verb2 - ማለት ግሱ እየገለፀ ያለዉ ጊዜ ያለፈ "past" መሆኑን ሲሆን ብዙውን ጊዜ በ"-ed/-d/-t" የሚያልቁ ናቸዉ፤ ብዙ ጊዜ ማለት ግን ሁልጊዜ ማለት አይደለም ፤ ምሳሌዎችን እንይ፦
Verb1 => Verb2

- drink => drank
- play=> played
- teach => taught
- eat => ate
- think => thought

Verb3 - የምንላቸዉ ደግሞ ከአንድ ድርጊት በፊት የተፈፀመ ድርጊትን(ሁሉንም የ"perfect tense"ሶች) ለማሳየት ሲሆን ጠቀሜታቸዉ ብዙዉን ጊዜ በስተመጨረሻቸዉ "-ed/-en/-ne/-d/-t"፤ ምሳሌ፦

Verb1 => Verb2 => Verb 3
- drink => drank => drunk
- play=> played => played
- teach => taught => taught
- eat => ate => eaten
- think => thought => thought

Verb1+ing - የምንላቸዉ ደግሞ ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ነገር (continuous) መሆኑን ለማሳየት ነዉ ምንጠቀመዉ፤

Verb1 => Verb1+ing
- drink => drinking
- play=> playing
- teach => teaching
- eat => eating
- think => thinking

ማስታወሻ እነዚህ የግስ አይነቶች የተለያየ ጊዜ ላይ ልትጠቀሟቸዉ የምትችሏቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም "Verb1"=> "present"=>አሁንን
"Verb2"=> "past"=>ያለፈ
"Verb3"=> "perfect"=>ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን
"Verb1+ing"=> "continuous"=>ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ድርጊትን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መቼ "Verb1" ልትጠቀሙ ትችላላችሁ?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/7dRzS2wVs0A?si=al_bj1QwrlQfJSEo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መቼ ነዉ "-ing"ያለዉን ግስ ምትጠቀሙት?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/yVCVdaMhIgA?feature=shared
ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ  የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሉ የአንደኛ ሴሚስተር  ዉጤት ሲሆን

ተማሪ ኪሩብ በኢንግሊዘኛ ትምህርት 100 ሲሆን ያመጣዉ፤ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም  647 / 700  በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ከክፍሉ 2ተኛ በመዉጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛ ሴሚስተር ገብቷል።

በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ+251938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።


- የአብስራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መቼ "Verb2" ልትጠቀሙ ትችላላችሁ?

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/UBgAA4AFyi4?si=AKxEy8iKiDc_-iDA
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምን ሲያጋጥማችሁ ነዉ "Verb 1/Verb 2/Verb 3" ልትጠቀሙ የምትችሉት?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/DuOX7oOLy9o?feature=shared
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹ በጎነ ሶስቶች ላይ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/AhzP9cbaUh0?si=X75oKUG1ZabSPNGj
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"-ing" ያላቸዉን ግሶች መቼ ትጠቀማላችሁ?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/sCjJykQg3dU?si=CcX9ZGZu7bRqmcl3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትኛዉን የግስ(Verb) አይነት መምረጥ እንዳለባችሁ እንዴት ነዉ ምትወሰኑት?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/iBx9aY4QER8?si=XWgoKCnBrVUGwL-C
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"if conditional" ጥያቄዎችን በቀላሉ መስራት ይቻላል?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/SrpUfz-2vGk?si=-vO-p1Br9Mj4o-bd
ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!

በሶፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል እነሆአችሁ፦

የ2ተኛዉ የ3ስተኛዉ ልዩነት
ሂሳብ 86.15 88 + 1.85
ኢንግሊዘኛ 83.8 89 + 5.2
ሳይንስ 78.8 88.5 + 9.7
አማካይ 89.19 89.5 + 0.31

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙናል።