የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-6)

posssesive pronouns - ባለቤትነትን ተናገሪ ተዉላጠ ስሞች

singular -ነጠላ(1)
  his - የርሱ
hers - የርሷ
its -  የነገርየዉ
mine - የኔ
yours :- የአንተ/ የአንቺ

  plural- ብዙ (ከአንድ በላይ)
yours - የእናንተ
ours  - የኛ
Theirs - የነሱ

ማስታወሻ፦ "possessive pronouns" ከጎናቸዉ የሚያብራሩት ስም አያስፈልጋቸዉም ግን "possessive adjective"ኦች ቀጥሎ የሚገልፁት ስም ያስፈልጋቸዋል።

ምሳሌ፦
That book is mine. <= possessive pronoun(ከ"mine" ቀጥሎ ስም የለም።)
That is my book.<= possessive adjective(ከ"my" ቀጥሎ ስም አለ።)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያለፈ ከሆነ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will" ካለ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"been" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"was" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?
አስገራሚዉ የተዉላጠ ስሞች ልዩነት እና ትርጉማቸዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will" ብሎ "V1" ካለ "conditional type" ስንት ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"would" ብሎ "verb 1" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
ወሳኝ የአረፍተ ነገሮች አይነት ክፍል-1

Conditionals - ምክንያት እና ዉጤት

ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ በምክንየት መፈጠሩ የማይቀር ፣ የሚፈጠር፣ የማይፈጠርን እና ያልተፈጠሩ ነገሮችን ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን፤

ምሳሌ በምክንያት መፈጠሩ ለማይቀር
(0 Conditional)፦
if you heat water at 100°C , it boils.

ምሳሌ በምክንያት የሚፈጠር ሲሆን
(1st Conditional)፦ if it rains, we will stay home.

ምሳሌ በምክንያት የማይፈጠር ሲሆን
(2nd Conditional)፦ if I were you, I would study harder.

ምሳሌ በምክንያት ያልተፈጠረን ነገርን ለመናገር (3rd Conditional)፦ if I had million dolars, I would have bought a nice car.

ማስታወሻ፦ከ( modal verbs) "will, may, can, might, could, would, might" ቀጥሎ "Verb 1" ነዉ ሁልጊዜ ምትጠቀሙት።

የ"Verb 1" ምሳሌዎች፦ "have, study, & stay... " አነዚህን እንዳለ የተጠቀሱት ምሳሌዎች "Verb1" ናቸዉ፤ የተጠቀምኩትም ደግሞ ከ"modal verb" ቀጥሎ ስለሆነ ነዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will be" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
የአብስራ pinned an audio file
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"has" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"were" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"is" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"were" ካለ ምን አይነት ግስ ነዉ የምትመርጡት?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"were" ካለ ምን አይነት ግስ ነዉ የምትመርጡት?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዳሻችሁ ጀርባ "will have" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"last" የሚለዉ ቃል ካለ ምን አይነት"Tense" ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"every" የሚለዉ ቃል ካለ ምን አይነት"Tense" ነዉ?