የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4)

Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች)

Singular - ነጠላ
(1)
He - እሱ፣
She - እሷ፣
It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/ለእቃ)፣
You - አንተ/ አንቺ፣
I - እኔ፤

Plural -  ብዙ (ከአንድ በላይ)
We - እኛ፣
They - እነሱ፣
You - እናንተ፤

ማስታወሻ፦ ባለቤት ማለት በአረፍተ ነገሩ መጀመሪያ ላይ የሚገባ እና የድርጊቱ ፈፃሚ ነዉ፤ በተጨማሪም ተዉላጠ ስሞች ስራቸዉ በስም ቦታ ተክተዉ መግባት ነዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"at this moment" ካላችሁ ምን አይነት "Tense" ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"must" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-5)

object pronouns - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል


singular -ነጠላ(1)
    Him- እሱ፣   
   Her - እሷ፣ 
   It  - ነገርየዉ(ለእቃ/ለእንስሳ)፣   
   You - አንተ /  አንቺ ፣
    Me- እኔ፤


plural- ብዙ (ከአንድ በላይ)
   Them - እነሱ፣
You -  እናንተ፣
Us - እኛ፤

ማስታወሻ፦ "It" እና "You" "subject" እና "object"ቱ አልያም ደግሞ የድርጊት ፈፃሚዉ እና ድርጊት የሚፈፀምበት የቃላቶቹ አፃፃፍ አንድ አይነት ነዉ።
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"might" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"should" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
አዲሱን መፅሃፌን በነፃ ሙሉዉን እየተነበበ ለማግኘት፣

ወደ"youtube" በመሄድ ፦ yabsera wondewosen ብላችሁ በመፃፍ፤

ቻናሉን ተጭናችሁ ከዛም "playlist" የሚለዉን በመጫን "mybooks" የሚለዉን በመክፈት ተጫወት በሉት፤

አልያም ይህንን ሊንክ ተጫኑ፦https://youtu.be/0nZaBirXayY?si=Lc7Ub1SZRkI7SxJM
ቀጥታ ወደመፅሃፋ ይወስዳችሇል።

መልካም ጊዜ!

-የአብስራ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትግበራቸዉ። (መፅሃፋ በቪድዮ መልክ)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/0nZaBirXayY?si=HjVHr0fsht9jYxxP
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-6)

posssesive pronouns - ባለቤትነትን ተናገሪ ተዉላጠ ስሞች

singular -ነጠላ(1)
  his - የርሱ
hers - የርሷ
its -  የነገርየዉ
mine - የኔ
yours :- የአንተ/ የአንቺ

  plural- ብዙ (ከአንድ በላይ)
yours - የእናንተ
ours  - የኛ
Theirs - የነሱ

ማስታወሻ፦ "possessive pronouns" ከጎናቸዉ የሚያብራሩት ስም አያስፈልጋቸዉም ግን "possessive adjective"ኦች ቀጥሎ የሚገልፁት ስም ያስፈልጋቸዋል።

ምሳሌ፦
That book is mine. <= possessive pronoun(ከ"mine" ቀጥሎ ስም የለም።)
That is my book.<= possessive adjective(ከ"my" ቀጥሎ ስም አለ።)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያለፈ ከሆነ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will" ካለ ምን አይነት ግስ ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"been" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"was" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?
አስገራሚዉ የተዉላጠ ስሞች ልዩነት እና ትርጉማቸዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will" ብሎ "V1" ካለ "conditional type" ስንት ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"would" ብሎ "verb 1" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
ወሳኝ የአረፍተ ነገሮች አይነት ክፍል-1

Conditionals - ምክንያት እና ዉጤት

ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ በምክንየት መፈጠሩ የማይቀር ፣ የሚፈጠር፣ የማይፈጠርን እና ያልተፈጠሩ ነገሮችን ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን፤

ምሳሌ በምክንያት መፈጠሩ ለማይቀር
(0 Conditional)፦
if you heat water at 100°C , it boils.

ምሳሌ በምክንያት የሚፈጠር ሲሆን
(1st Conditional)፦ if it rains, we will stay home.

ምሳሌ በምክንያት የማይፈጠር ሲሆን
(2nd Conditional)፦ if I were you, I would study harder.

ምሳሌ በምክንያት ያልተፈጠረን ነገርን ለመናገር (3rd Conditional)፦ if I had million dolars, I would have bought a nice car.

ማስታወሻ፦ከ( modal verbs) "will, may, can, might, could, would, might" ቀጥሎ "Verb 1" ነዉ ሁልጊዜ ምትጠቀሙት።

የ"Verb 1" ምሳሌዎች፦ "have, study, & stay... " አነዚህን እንዳለ የተጠቀሱት ምሳሌዎች "Verb1" ናቸዉ፤ የተጠቀምኩትም ደግሞ ከ"modal verb" ቀጥሎ ስለሆነ ነዉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will be" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?