የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንግግሩ ሁኔታ፤ (the mood of the verb)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/5T2oSnkfl1M?si=jALiqIVmPVLWRJyq
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድን ቃል በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል፤ (one word as different parts of speech)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/mcZAzrR6aQA?si=bebJthYhbK1epZ1F
adjectives use.pdf
119 KB
የስም ገላጮች ጠቀሜታቸዉ፤ (use of adverbs)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/se-B_YoDrGc?si=l3BFmoYoKeP_nKJi
👍1
adjectives.pdf
119 KB
የስም ገላጮች መለዋወጥ፤ (positive, comparative and superlative forms of adjectives)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/tmOLQOcVQ90?si=t_aXMI915aHJ04er
different parts of speech,.pdf
84.2 KB
አንድን ቃል በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል፤ (one word as different parts of speech)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/mcZAzrR6aQA?si=bebJthYhbK1epZ1F
the mood of a verb.pdf
126.2 KB
የንግግሩ ሁኔታ፤ (the mood of the verb)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/5T2oSnkfl1M?si=jALiqIVmPVLWRJyq
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀላል እና አጭር የጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮች ማብራሪያ (Simplified Tense Explanation.)

በቀላሉ ለመመልከትእዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/qoQFmtfqs_Y?si=9nkG08AXavvzDwNO
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስም ገላጮችን ለማነፃፀር ስትጠቀሟቸዉ ምትከተሉት ህግ፤ (comparative and superlative form of adjecrives)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/Lq3sTfMaLAM?si=4Nu1jaECGw-4BnhC
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የድርጊት ገላጭ ቃላቶቸ እና ጠቀሜታቸዉ። (Adverbs position)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/0ItHWwi6daE?si=f-Px2S93jDa_xeEQ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዉሃዉ ለማለት ምን ትላላችሁ፤ kind of articles explained and simplified

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/feeXX0rBD2k?si=bA0pFYSWbt4qQL7g
all articles.pdf
166.7 KB
ዉሃዉ ለማለት ምን ትላላችሁ፤ kind of articles explained and simplified

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/feeXX0rBD2k?si=bA0pFYSWbt4qQL7g
Adverbs are versatile words that can modify verbs.pdf
122.2 KB
የድርጊት ገላጭ ቃላቶቸ እና  ጠቀሜታቸዉ። (Adverbs position)

በቀላሉ  ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/0ItHWwi6daE?si=f-Px2S93jDa_xeEQ
Adjectives transformation (1).pdf
69.6 KB
የስም ገላጮችን ለማነፃፀር ስትጠቀሟቸዉ ምትከተሉት ህግ፤ (comparative and superlative form of adjecrives)

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/Lq3sTfMaLAM?si=4Nu1jaECGw-4BnhC
verry simplifiied explanation of all tenses.pdf
91 KB
ቀላል እና አጭር  የጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮች ማብራሪያ (Simplified Tense Explanation.)

በቀላሉ ለመመልከትእዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/qoQFmtfqs_Y?si=9nkG08AXavvzDwNO
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚቆጠሩ እና በበቀጥታ የማይቆጠሩ ስሞች ምን ልዩነት አላቸዉ፤ ምንጠቀመዉስ የቁጥረ የስም ገላጭ ልዩነቱ፤ countable and uncountable nouns.

በቀላሉ ለመመልከትእዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/orTw8tQpihU?feature=shared
Countable and Uncountable Nouns.pdf
150.6 KB
የሚቆጠሩ እና በበቀጥታ የማይቆጠሩ ስሞች ምን ልዩነት አላቸዉ፤ ምንጠቀመዉስ የቁጥረ የስም ገላጭ ልዩነቱ፤ countable and uncountable nouns.

በቀላሉ ለመመልከትእዚህ ተጫኑ ፦https://youtu.be/orTw8tQpihU?feature=shared
ይህ የኔ ተማሪ የሆነችዉ የተማሪ ማርያማዊት ሰለሞን የአንደኛ ሩብ አመት ዉጤት ሲሆን፤

ተማሪ ማርያማዊት ያመጣችዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 606. 45 / 700 በአማካይ ዉጤት 86.63 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሩብ አመት በአሸናፊነት ገብታለች።

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚህ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።

- የአብስራ
ይህ በአማካይ 88.72% ያመጣዉ የኔ ተማሪ  የሆነዉ የተማሪ አማኑኤል መንገሻ የአንደኛ ሩብ አመት ዉጤት ሲሆን፤

በሳፋሪ አካዳሚ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነዉ አማኑኤል ጋራ መስራት የጀመርነዉ ከ 1ኛዉ ሩብ አመት አጋማሽ ጀምሮ ቢሆንም በፋይናል ፈተና የተነሳ ዉጤቱ ላይ ተፅእኖ ማምጣት ችለናል፤

ተማሪ አማኑኤል ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም  621. 05 / 700  በአማካይ ዉጤት 88.72 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሩብ አመት በድል ተቀላቅሏል።

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚህ ልጆችዎ ከሌሎች የተለየ አና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።

- የአብስራ
👍1