የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Forwarded from የአብስራ
ማስታወሻ 1

wh-questions

what - ምን
where - የት
how - እንዴት
when - መቼ
which - የቱ
who - ማን
whom - ማን በአክብሮት
whose - የማን

Demonstrative pronouns

that - ሩቅ ሆኖ 1 ለሆነ ነረን ለመጠቆም
those - ሩቅ ሆነው ብዘ ለሆኑ ነገሮች
this - ቅርብ ሆኖ 1 ለሆነ ነገር
these - ቅርብ ሆኖ ብዙ ለሆነ ነገር
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለኔ ለስራዬ ያሰፈልገኛል ምትሉ ከሆነ ፤ መቀበል ምችለዉ 50 ሰዎችን ብቻ በመሆኑ፤

ፈጥናችሁ በ0938587508 በመጫን ያገኙናል።

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/w0dL4eYq1N8?si=ElUGz1S9rbfszMfh
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
ግዴታ መሆኑን በአንድ ቃል ተጠቅማችሁ  ግለፁ።

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/hpWHGOgmPDM?si=cZrIoSQGuNm1H0LH
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Simple Present Tense.pdf
291.8 KB
Simple Present Tense.(አሁን)


በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/QqlkhYW-erU?si=Rm5AEKIYbBfF9Quv


የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
Simple Past Tense.pdf
182.9 KB
Simple Past Tense(ያለፈ)



በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/aAUN0APVx-w?si=aL5IaRulf_oDqrqU


የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
Simple Future Tense.pdf
205.5 KB
Simple Future Tense(በሇላ)


በምስል የተደገፈውን ማብራሪያ በ"youtube" ለማግኘት ደግሞ እዚህ ይጫኑ፦https://youtu.be/AMocHH4Kkng?si=54qlDUFD79HsbIrR


የአብስራ የጥናት አገልግሎት።
👍1
ማስታወሻ ሁለት

pronouns- ተዉላጠ ስሞች

subject - አድራጊውን ለመወከል
object - ድርጊት የተፈፀመበትን ለመወከል
possessive - ባለቤትነትን ለማመላከት

First person - ተናጋሪው ስለተናጋሪዉ ሲናገር፦

subject  object   posssesive
I - እኔ       me - እኔ    my- የኔ
we - አኛ   us - እኛ   our - የኛ

Second person  - ተናጋሪዉ ለአድማጩ ሲናገር ፦

(subject/ object) እንደሁለቱም ያገለግላል
you፦ አንተ /  አንቺ / እናንተ

possessive
your :- የአንተ/ የአንቺ/ የእናንተ


Third person - ስለሚታማው ግለሰብ ሲወራ፦

singular -ነጠላ

subject     object        possesive

he - እሱ      him- እሱ       his - የርሱ
she  - እሷ    her - እሷ      her - የርሷ
it - ነገርየዉ   it  - ነገርየዉ   its -  የነገርየዉ

plural- ብዙ
subject      object      possessive

they - እነሱ   them- እነሱ    their- የነሱ


Singular - ነጠላ

he - እሱ
she - እሷ
it - ነገርየዉ
you - እሷ/ እሱ


Plural -  ብዙ

we - እኛ
They - እነሱ
you - እናንተ

Verb to be - የመሆን ግሶች

is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ
am - ነኝ
are - ናቸዉ/ነን  እንደባለቤቱ
was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ
were - ነበሩ / ነበርን  እንደ ባለቤቶቹ

ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካለ እቀበላለው።
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መሆንን በ1 ቃል መግለፅ።

ለመመልከት:- https://youtu.be/vzL9xw9Ctco?si=EhvZUj9YvA8MJl9R
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ1 ቃል በመጠቀም ምትፈልጉትን...

"youtube":- https://youtu.be/UEMykNUEwH0?si=NZ5eyIuDGpcYMvFY
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቁጥርን ለመግለፅ ምንጠቀማቸዉ ቃላት ክፍል1።

ለመመልከት፦
https://youtu.be/ztDkIMPTeAw?si=EGJAhty6JgLm4JIB
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነዉ በኢንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነኝ በኢንግሊዘኛ ምንድን ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስፈላጊነትን መናገር ክፍል-1
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
ማስታወሻ 3

do - በየጊዜዉ ሚደረጉ ነገሮችን ለመጠየቅ

1. do you work everyday?
2. do I work everyday?
3. do we work everyday?

do - ትዕዛዝ ለመስጠት

do your job properly.

do - ስራዉ በአግባቡ እንደተሰራ ለመጠየቅ.

1. do I do my job correctly everyday?
2. do we do our job correctly every week?
3. do you do your job correctly every month?
4. do they do their job correctly every 12 hours?


does- ታሚዉ ድርጊቱን ማድረጉን ለመጠየቅ

Example:- 1. does she work everyday?
                   2.does he work every day?
                  3.does it work everyday?

does- ምላሽ ለመስጠት

Example:-1. yes,she does  work everyday.
2. yes, he does  work everyday.
3. yes, it does work everyday.


                  

Can-:- ብቃትን ለለመነገር/ ለመጠየቅ

Example:- 1. Can you do it by yourself?
   Answer - yes, I can do it by myself.

Could:- ያለፈ መቻልን ለመናገር/ለመጠየቅ ወይም (politeness) ለማሳየት።

Example:- 1. Could he have done it?
         Answer - yes, he could have.

I could drive you home today, if you want.(politeness)

May :- ይቻል ይሆን ብሎ ለመጠየቅ/ ሊደረግ እንደሚችል ለመናገር

Example:- 1. May, I get in?
       Answer-  yes , you may.


Might -በትንሹም ቢሆን ሊሆን እንደሚችል ለመናገር

Example - it might be missing.

is - መሆንን ለመጠየቅ

1.is he the doctor that you were telling me about?
Answer- yes he is/ no he is not.
2. is - she a pilot?
Answer- yes she is/ no she is not.


are -  መሆንን ለመጠየቅ

1. Are they the pilots that you were talking about?
Answer- yes they are/no they are not.

2. Are we going to walk home?
Answer- yes,we are / no we are not.

am-  መሆንን ለመጠየቅ

1. am I the person your looking for?



ጥያቄ ካለ እቀበላለዉ።
1
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈቃድ ለመጠየቅ ምን ትላላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊሆን ይችላል ለማለት ምን ትላላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መቻላችሁን ለመናገር ምን ትላላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግዴታን ለመናገር ምን ትላላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምክር ለመጠየቅ ምን ትጠቀማላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትጠብቁት ነገርን እንዴት ትናገራላችሁ?
Forwarded from የግል የጥናት ማዕከል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወደፊት እቅዳችሁን እንዴት ትናገራላችሁ?