የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የድርጊት ገላጮችን ገለፃ ፦

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ በመጫን ያገኙታል:-
https://youtu.be/9LUYrO2AlEo?si=GRKAENEWxTfHgtga

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በፅሁፍ መልክ ቀርቦ ያገኙታል።

ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸዉ ወዳጆች፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ለቤተዘመዶችዎ ያጋርዋቸው።

መልካም ጊዜ።

- የአብስራ
Adverbs.pdf
636.4 KB
Adverbs
👍1
Adjectives ppt for vid.pdf
259.2 KB
Adjectives
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተውላጠ ስሞች አጭር ክለሳ በ4 ደቂቃ ውስጥ።

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጭነው ያገኛሉ:- https://youtu.be/zkTZkuMbxU0?si=fXic6ZD5g4V7VROo

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በፅሁፍ መልክ ቀርቦ ያገኙታል።

ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸዉ ወዳጆች፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ለቤተዘመዶችዎ ያጋርዋቸው።

መልካም ጊዜ።

- የአብስራ
pronouns.pdf
325.7 KB
Pronouns note from the Video.
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የከንቲባ ነፃ የትምህርት እድል (Mayor’s Scholarship program) በየKNU ዩኒቨርስቲ


አዲስ አበባ ነሀሴ 25 /2015 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ከሚገኘው ታዋቂው ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርስቲ(KNU) ፕሬዘደንት ኪም ሂዎን ያንግ ጋር ተወያይተዋል::


በውይይታቸውም በሁለቱ እህት ከተሞች መካከል በተደረሰው ስምምነት መሰረት የከንቲባ ነፃ የትምህርት እድል ፕሮግራም (Mayor’s Scholarship Program) ማመቻቸት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የተወያዩ ሲሆን የKNU ዩኒቨርስቲ መስፈርት ለሚያሟሉና የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ የአዲስ አበባ ተማሪዎች በከንቲባ የተሰየመ ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማምቷል::



የከንቲባ ነፃ የትምህርት እድል (Mayor’s Scholarship program) የከተማ አስተዳደሩ የአዲስ አበባ እህት ከተሞች ውስጥ ከሚገኙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በከተማችን ለሚገኙ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች የነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተጀመረ እንቅስቃሴ ሲሆን ለከተማችን ተማሪዎች መልካም እድል የሚፈጥር ይሆናል።


ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሁለቱን ከተሞች የረዥም ዘመን ወዳጅነትን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ የደቡብ ኮርያ ቹንቾን ከተማ ስኬታማ የስራ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል::
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስም እና አይነቶቹ ክፍል 1

በ"youtube" ሙሉዉን ለመመልከት፦https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXJQxnvIj06PV8u-A5BapTi&si=A26OuPR3bmWY6Ffh

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በፅሁፍ መልክ ቀርቦ ያገኙታል።

ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸዉ ወዳጆች፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ለቤተዘመዶችዎ  ያጋርዋቸው።

መልካም ጊዜ።

- የአብስራ
Forwarded from የአብስራ (Yab Sera)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስም እና አይነቶቹ ክፍል-2

በ"youtube" ሙሉዉን ለመመልከት፦https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXJQxnvIj06PV8u-A5BapTi&si=A26OuPR3bmWY6Ffh

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በፅሁፍ መልክ ቀርቦ ያገኙታል።

ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸዉ ወዳጆች፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ለቤተዘመዶችዎ  ያጋርዋቸው።

መልካም ጊዜ።

- የአብስራ
nouns.pdf
1.6 MB
ስም እና አይነቶቹ በንባብ መልክ እዚህ በመጫን ያገኙታል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አገናኝ ቃላቶች እና አይነቶቻቸዉ። (conjunctions)

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/M-5r_5_3hpQ?si=1TbAjlS7jZjrj-43

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ደግሞ ከስር ያገኙታል፤

ለተማረ ሌት ፀሃይ ነው።

- የአብስራ
conjunctions.pdf
408.4 KB
አገናኝ ቃላቶች እና አይነቶቻቸው በንባብ መልክ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
(prepositions)
ቦታ ፣ ጊዜ እና መገኛን ገላጭ ቃላቶች ማብራሪያ

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/XPSsOaFIGPE?si=yXXr7RmrYOitbLWD

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ደግሞ ከስር ያገኙታል፤

ለተማረ ሌት ፀሃይ ነው።

- የአብስራ
prepositions (1).pdf
474.6 KB
(prepositions) ቦታ ፣ ጊዜ እና መገኛን ገላጭ ቃላቶች ማብራሪያ ለንባብ በፅሁፍ መልክ ቀርቦ።


በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ ፦ https://youtu.be/XPSsOaFIGPE?si=yXXr7RmrYOitbLWD


ለተማረ ሌት ፀሃይ ነው።

- የአብስራ
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ድርጊት አመልካች ቃላቶች።

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ :- https://youtu.be/_WBdqqUywaQ?si=hEh9HZ8m2EmiEcdw

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ደግሞ ከስር ያገኙታል፤

ለተማረ ሌት ፀሃይ ነው።

- የአብስራ
Verbs.pdf
391.1 KB
ድርጊት አመልካች ቃላቶች በፅሁፍ መልክ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮ ።(Tense)

በ"youtube" ለመመልከት እዚህ ተጫኑ :-

https://youtu.be/bKHfVf-QZDI?si=4d31dSTwLWdcFpsx

ለማንበብ ከፈለጋችሁ ደግሞ ከስር ያገኙታል፤

ለተማረ ሌት ፀሃይ ነው።

- የአብስራ
Tense.pdf
361.7 KB
ጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮ ፦(Tense)
በፅሁፍ የቀረበ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮ ክፍል 1(Tense)

ተጨማሪ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ:-https://t.me/YWTutorial

መልካም ጊዜ ተመኘዉ !

- የአብስራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ገላጭ አረፍተ ነገሮ ክፍል 2(Tense)

ተጨማሪ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ:-https://t.me/YWTutorial

መልካም ጊዜ ተመኘዉ !

- የአብስራ