የአብስራ
507 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Conjunctions — Mixed ሙሉ

ትክክለኛ conjunction ን ሙሉ:

1. She is smart ___ hardworking. [addition]
2. ___ he is rich, he is not happy. [contrast]
3. She studied hard, ___ she passed. [result]
4. He will come ___ he finishes work. [time]
5. ___ you work hard, you will succeed. [condition]

💡 ፍንጭ: and !! Although/Even though !! so/therefore !! when/after !! If/As long as !!

ልጅዎ ምንም ትመህርት ቢቸገር ሚስጥሩን እንፈታለታለን! 🔑 ሂሳብ ቢሆን፣ ሳይንስ ቢሆን፣ ቋንቋ ቢሆን — ድካምን ወደ ጥንካሬ መቀየሪያ ዘዴ አለን። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው ! በ +251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉልን።
📌 TODAY'S LESSON: So vs Such — ምን ያህል ሲጠቅሱ

📖 ትምህርት: 'So' adjective/adverb ቀደም ። 'Such' noun ቀደም ። ሁለቱም ትኩረት ወይም ውጤት ለማሳየት ።

🧮 ቀመር: so + adj/adv (+ that) | such + a/an + adj + noun (+ that)

ምሳሌ: She is so intelligent. / It was such a difficult exam. / He spoke so quickly that I couldn't understand. / It was such a hot day that we stayed home.

📝 የቀን ጥያቄ: "It was ___ an interesting book that I read it twice." — so ወይስ such?

💡 አጭር ማጠቃለያ: so + adjective ። such + (a/an) + noun ። ሁለቱም ቀጥሎ 'that' ሊኖር ይችላሉ ። 'so a good girl' ✗ | 'such a good girl' ✓ ।

የቤት ውስጥ አስጠኚ ፈልገዋል? 🏠 እኔ ሰሚት አካባቢ ተዘዋውሬ አገልግሎት የምሰጥ ዉጤታማ አስጠኚ ነኝ። ለልጅዎ 1 ሳምንቱን ሙሉ በነፃ ያለ ምንም ክፍያ ይሞከሩት — ለውጥ ካላዩ የመቀጠል ግዴታ የለብዎትም። ዛሬ ይጀምሩ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ላይ ይፃፉለኝ።
"This time tomorrow, I ___ (sit) in the exam hall." — ምን?
Anonymous Quiz
11%
will sit
79%
will be sitting
0%
am sitting
11%
would sit
ኢንተራንስ እንዳትሸወዱ! Don't get tricked by the Entrance Exam.

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/54pBNF9n8LE?si=3VhlC65PZr1szcer
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሚኒስትሪ ተፈታኞች፡ 94.8% ያመጣሁበት ስትራቴጅይ

በዩትዩብ ለመመልከት፦https://youtu.be/5SC3vJQmKtY?si=Hkon0saeBO7xh6yj
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
15 ጥያቄ ዘልዬ! (how I jumped 15 questions.)

በዩቱብ ለመመልከት፦https://youtu.be/S_ytobqtwGo?si=lr0tk8bhl7HHJANj
"At 9 AM next Sunday, she ___ (teach) in class." — ምን?
Anonymous Quiz
0%
teaches
0%
taught
29%
will teach
71%
will be teaching
"When you arrive, we ___ (wait) for you." — ምን?
Anonymous Quiz
0%
wait
30%
waited
50%
will be waiting
20%
are waiting
"___ you ever ___ (try) Ethiopian honey wine?" — ምን?
Anonymous Quiz
60%
Did / tried
40%
Have / tried
0%
Have / try
0%
Has / tried
🎤 የቃሉ ጥናት: "Comprehend" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: መረዳት / ትርጉም መያዝ

📖 ትርጉሙ: To understand something fully and clearly

ምሳሌ 1: Do you comprehend what passive voice means?
ምሳሌ 2: Reading widely helps you comprehend complex English texts.

💡 ጠቃሚ ምክር: Comprehend → Comprehension (noun) ። 'Reading comprehension' = ምንባብ ለመረዳት ። Synonym: understand, grasp

ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ? 🤔 ስኬት ሊደገም የሚችል ቀመር አለው። ናትናኤል፣ ኤዶም እና በርካታ ተማሪዎቻችን ይህንን ቀመር ተጠቅመው ውጤታቸውን አስመስክረዋል። ልጅዎ አዲስ ውጤት እንዲኖረው እኔ አለሁ። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
📹 የቀን ጥያቄ: Word Form — Noun ቅርፅ

"She showed great ___ (determine) in her studies."

A) determination
B) determined
C) determinately
D) determinative

💡 ፍንጭ: determine → determination (noun) !! -ation suffix !!

ስኬት ሊደገም የሚችል ቀመር ነው! 🧬 ይህንን ቀመር ለልጅዎ በማሳየት አዲስ የውጤት ሰው እናደርገዋለን። የመጀመሪያውን ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ ይሞክሩት፤ ካልወደዱት የመቀጠል ግዴታ የለብዎትም (ሰሚት አካባቢ)። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Confusing Words — Exam Practice ሙሉ

ትክክለኛ ቃሉ ን ሙሉ:

1. Please ___ (advice/advise) me on what to study.
2. The ___ (principal/principle) of the school welcomed us.
3. She had a great ___ (affect/effect) on my learning.
4. He ___ (lay/lie) the books on the desk.
5. There are ___ (fewer/less) students this year than last.

💡 ፍንጭ: advise = verb !! principal = head of school !! effect = noun result !! lay = put (transitive) !! fewer = countable nouns !!

ልጅዎ ትምህርቱን ቤቱ ውስጥ አንዲሳካለት ይፈልጋሉ? 🏡 ቤት ድረስ መጥቼ ውጤታማ ትምህርት እሰጣለሁ። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ! ይደውሉ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
"I ___ (just/eat) lunch." — ምን ይሞናሉ?
Anonymous Quiz
40%
just ate
40%
have just eaten
20%
just eat
0%
had just eaten
"She ___ (live) in Addis Ababa since she was a child." — ምን?
Anonymous Quiz
25%
lived
0%
lives
75%
has lived
0%
had lived
"Tigist ___ (never/visit) the Blue Nile Falls." — ምን?
Anonymous Quiz
20%
never visited
80%
has never visited
0%
never visits
0%
had never visited