የአብስራ
506 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
"She ___ (go) to Hawassa and ___ (enjoy) the lake." — ምን?
Anonymous Quiz
0%
goed / enjoyed
60%
went / enjoyed
20%
gone / enjoyed
20%
goes / enjoyed
"He ___ (read) a book when the light ___ (go) out." — ምን?
Anonymous Quiz
14%
read / went
43%
reads / goes
29%
was reading / went
14%
read / was going
ከ57% ወደ 83% የኔ ልምድ በሀገር አቀፍ ፈተና(from 57% to 83% my experience on national exams.)

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/uYOP_BrTqG0?si=szO77E__we2KQMkA
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: So That vs In Order To ሙሉ

so that ወይስ in order to ን ሙሉ:

1. She woke up early __ __ catch the first bus. [infinitive — no subject change]
2. He whispered __ __ the baby wouldn't wake up. [different subjects]
3. She saved money __ __ travel next year. [infinitive]
4. They built a fence __ __ animals couldn't enter. [clause]
5. He studied every night __ __ pass his exams. [infinitive]

💡 ፍንጭ: in order to + V1 = same subject !! so that + S + modal = different subject or emphasis !!

"ልጄ አይገባዉም" ማለቱ ከዛሬ ይቁም! 🚫 ሁሉም ልጅ የሚማርበት መንገድ አለው — ያንን መንገድ አብረን እናገኘዋለን። የሙከራ 1 ሳምንቱ 100% በነፃ (ሰሚት አካባቢ)። ዛሬ ይደውሉ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉልኝ።
📌 TODAY'S LESSON: Nominal Relative — What ን እንደ Noun

📖 ትምህርት: 'What' ን 'the thing that' ተክቶ ሲጠቅሱ — subject ወይም object ሊሆን ይችላል ።

🧮 ቀመር: What + subject + verb = the thing that...

ምሳሌ: What she said surprised me. (=The thing that she said) / I understand what you mean. / What matters is hard work.

📝 የቀን ጥያቄ: "The thing that you did was wrong." — 'what' ን ተጠቀሙ ። ___ you did was wrong.

💡 አጭር ማጠቃለያ: What = the thing that ። Subject: 'What she needs is support.' Object: 'I saw what happened.' ።

የልጅዎን ውጤት ለመቀየር እኔ አለሁ! 🙋‍♂️ በናትናኤል ፣ በኤዶም እና ሌሎችም ላይ ያሳየነውን የተረጋገጠ የስኬት አሰራር በልጅዎ ላይ ለመድገም ዝግጁ ነኝ። ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 መልዕክት ይላኩ።
👏1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Consistent" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ተከታታይ / ቋሚ

📖 ትርጉሙ: Always behaving or performing in the same way, especially at a good level

ምሳሌ 1: Be consistent in your studies — 30 minutes every day beats 5 hours once a week.
ምሳሌ 2: Her consistent effort made her the best student in the class.

💡 ጠቃሚ ምክር: Consistent → Consistently (adverb) → Consistency (noun) ። The secret of top students? Consistency!

ልጅዎ ትምህርቱ ከሰለቸው — ዘዴ ቀይሩ! 🔄 ሂደቱን ሳይሆን ዘዴውን ልንቀይር ነው። ናትናኤል ፣ ኤዶም ፣ ይስሐቅ ፣ ማርያማዊት አና ሌሎችም ተሰላችተው ነበር — አሁን ምሳሌ ሆኑ! ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱ ሙሉ በሙሉ ነፃ! በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም በ@committed12 ያናግሩኝ።
👏1
"Look! The children ___ (play) outside." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
0%
play
13%
plays
75%
are playing
13%
played
"I ___ (study) for my exam this week." — ምን?
Anonymous Quiz
17%
study
33%
am studying
33%
studied
17%
have studied
"She ___ (cook) dinner right now." — ምን?
Anonymous Quiz
44%
cooks
11%
cook
0%
cooked
44%
is cooking
5 ምዕራፍ በ1 ሰአት የ8 ሂሳብን እንጨርሳለን! ክፍል-1 (grade 8 math 5 chapters in an hour.part-1)

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/ZjopweH_DLU?si=0A38Irv67lU2l4oD
📹 የቀን ጥያቄ: Emphatic do/does/did — ምን ትርጉሙ?

"She does study every night!" — 'does' ዉስጥ ምን አጉልቷሉ?

A) Present continuous tense
B) Emphasis/contradiction — she really does study
C) Future plan
D) Question form

💡 ፍንጭ: Emphatic do/does/did + V1 = stress/contradiction !! She DOES study (others doubt it) !!

የልጅዎን የትምህርት ጉዞ ዛሬውኑ ይቀይሩ! 🎯 እንደየትምህርቱ ትኩረትና ፋይዳ በመስጠት ተማሪዎች ካሉበት ድክመት እንዲላቀቁ እናደርጋለን። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ በመሆኑ ምንም የሚከስሩት ነገር የለም (ሰሚት አካባቢ)። ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያነጋግሩኝ።
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Comparatives & Superlatives ሙሉ

ትክክለኛ comparative ወይም superlative ን ሙሉ:

1. She is ___ (intelligent) student in the school. [superlative]
2. This exam is ___ (difficult) than the last one. [comparative]
3. The __ you practice, __ better you become. [double comparative]
4. Gold is ___ (expensive) than silver. [comparative]
5. He is ___ (good) player on the team. [superlative]

💡 ፍንጭ: the most intelligent !! more difficult !! The more (you practice) !! more expensive !! the best !!

ልጅዎት የነገ ስኬቱ ይጠራዋል! 💫 አሁን ያለው ጊዜ ትምህርታዊ ተነሳሽነቱን ለማስነሳት ምቹ ጊዜ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳመንቱን ሙሉ በሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ትምህርቱን ይጀምሩ። በ+251938587508 ወይም @committed12 ያግኙኝ።
📌 TODAY'S LESSON: Negative Prefixes — ትርጉሙን ለዉጡ

📖 ትምህርት: Prefix ን ቃሉ ላይ ጨምሮ negative ወይም opposite ይሆናሉ ። ምን prefix እንደሚጠቀሙ pattern አለዉ ።

🧮 ቀመር: un-: unhappy | in-: incorrect | im- (before p/m): impossible | il- (before l): illegal | ir- (before r): irregular | dis-: disagree | mis-: misunderstand

ምሳሌ: Unhappy | Impossible | Illegal | Irregular | Disagree | Misunderstand | Inaccurate

📝 የቀን ጥያቄ: "The answer is not correct." — prefix ተጠቀሙ ። The answer is ___correct.

💡 አጭር ማጠቃለያ: un-=general ። in-=general ። im-=p/m ቀደም ። il-=l ቀደም ። ir-=r ቀደም ። dis-=ተቃርኖ ። mis-=ስህተት ።

በራስ መተማመኑ የተመለሰ ተማሪ መመልከት ይፈልጋሉ? 🧠 የውጤት ለውጥ ማምጣት ብቻ ሳይሆን የተማሪዎችን በራስ መተማመን እንመልሳለን። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት በነፃ ነው! ዕድሉን ለመጠቀም በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያግኙኝ።
"They ___ (travel) to Lalibela this month." — ምን?
Anonymous Quiz
11%
travel
22%
are travelling
0%
travelled
67%
will travel
"He always ___ (complain) about homework! — ምን ይሆናሉ? (annoying habit)
Anonymous Quiz
38%
complains
13%
complained
38%
is always complaining
13%
always complains
"I ___ (not/understand) this grammar rule." — ምን?
Anonymous Quiz
33%
am not understanding
44%
don't understand
22%
Both A and B are correct
0%
doesn't understand
የ8 ሂሳብ ሙሉ ምዕራፍ 1(በ9 ደቂቃ)፤grade 8 math chapter 1 completed in only 9 minutes.

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/CS4svQrHs_s?si=ecfJbk4vaNZV0ctK
🎤 የቃሉ ጥናት: "Motivate" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ማነሳሳት / ጉጉት ማጭር

📖 ትርጉሙ: To inspire someone to take action or work harder

ምሳሌ 1: The success of Baruk motivated all other students to study harder.
ምሳሌ 2: A good teacher doesn't just teach — they motivate their students.

💡 ጠቃሚ ምክር: Motivate → Motivation (noun) → Motivated (adjective) ። Synonym: inspire, encourage, drive

"በሁአላ" አትበሉ — አሁን ጀምሩ! 🏃 ፈተናው ሲቀርብ ድጋፍ ፍለጋ ከሚሮጡ ዘግይቶ ሊሆን ስለሚችል ሰሚት አካባቢ ካሉ ዛሬ 1 ሳምንቱን ሙሉ በሙሉ በነፃ ትምህርት ይጀምሩ። በ+251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
👏1
📹 የቀን ጥያቄ: Subject-Verb Agreement — A number of

"A number of students ___ absent today."

A) is
B) are
C) was
D) has been

💡 ፍንጭ: a number of + plural noun = plural verb !! the number of = singular !!

የልጅዎ የክፍል ደረጃና ውጤት አሳስቦዎታል? 📉 በናትናኤል ገብረመልአክ ፣ በኤዶም አሸናፊና በሌሎቸም ላይ የታየው አስደናቂ ለውጥ በልጅዎ ላይም ይደገማል። ሰሚት አካባቢ ካሉ ባሉበት ቦታ መጥቼ የጉብዝና አቅጣጫውን አሳያቸዋለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያግኙኝ።
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Question Forms — ሙሉ

ትክክለኛ question ን ሙሉ:

1. She studies in Addis. → Where ___?
2. He left because he was tired. → Why ___?
3. They have been here for 3 years. → How long ___?
4. She speaks three languages. → How many languages ___?
5. It happened yesterday. → When ___?

💡 ፍንጭ: Where does she study? !! Why did he leave? !! How long have they been here? !! How many languages does she speak? !! When did it happen? !!

ፈተናው ፊት ለፊት ሲቆም መስጋቱ ከዛሬ ይቅር ብቃት ያለው አስጠኚ ፣ ብቁ ዘዴ — ናትናኤል ፣ ኤዶም ፣ ይስሐቅ ፣ ማርያማዊት አና አኔን ጨምሮ ያሳካነዉን ቀመር ለልጅዎ እናጋራለን። የመጀመሪያውን ሙሉ ሳምንቱን ነፃ (ሰሚት አካባቢ)። ይደውሉ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።