የአብስራ
506 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
📹 የቀን ጥያቄ: Present Perfect Passive — ምን ቅርፅ?

"They have repaired the road." → "The road "

A) has been repaired
B) have been repaired
C) was repaired
D) is being repaired

💡 ፍንጭ: Present perfect passive = has/have + been + V3 !! Subject = 'the road' (singular) !!

ፈተናው ፊት ለፊት ሲሆን መስጋቱ ከዛሬ ይቁም! የላቀ አስጠኚ፣ የላቀ ዘዴ — ናትናኤል፣ ኤዶምና ሌሎችም ያሳኩትን ቀመር ለልጅዎ እናጋራለን። የ1 ሳምንት ነፃ ጋር (ሰሚት አካባቢ)። ይደውሉ: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
👏1
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Tag Questions — ሙሉ

ትክክለኛ tag question ን ሙሉ:

1. She is your sister, ___?
2. They don't live here, ___?
3. He passed the exam, ___?
4. You have met her before, ___?
5. Let's take a break, ___?

💡 ፍንጭ: is → isn't she !! don't → do they !! passed → didn't he !! have → haven't you !! Let's → shall we !!

በልጅዎ የትምህርት ውጤት መጨነቅ ይብቃ! የተማሪዎችን ድክመት ለይተን፣ ልዩ ትኩረት በመስጠት ውጤታቸውን ወደ ላይ እናስወነጭፋለን። ውጤቱ በተጨባጭ የተረጋገጠ ነው። የመጀመሪያውን ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ ያስተምሩ፤ ለውጥ ካላዩ የመቀጠል ግዴታ የለብዎትም (ለሰሚት እና አካባቢው)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 መልዕክት ይላኩ።
1👏1
ግራ የሚያጋባችሁ በንድፎች እና አልጀብራ ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎችtriky questions on patterns and algebra

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/wzxha9Zb3uw?si=rjjVEcSvU2mgA0GD
"If I had known, I would have told you." — ምን conditional ነዉ?
Anonymous Quiz
7%
Zero Conditional
7%
First Conditional
29%
Second Conditional
57%
Third Conditional
"If you heat water to 100°C, it ___." — Zero ወይስ First?
Anonymous Quiz
62%
Zero Conditional
31%
First Conditional
8%
Second Conditional
0%
Third Conditional
"If I ___ (be) rich, I would travel the world." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
15%
am
50%
was / were
30%
will be
5%
have been
ኤግዚትን ሰቀልኩት! I killed The Exit Exam! Here is how.

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/OrEtvB68sJI?si=6yEbhuIjm-Ib0l4-
"'Are you ready?' she asked." → Reported ምን ይሆናሉ?
Anonymous Quiz
9%
She asked are you ready.
36%
She asked if I was ready.
18%
She asked if you are ready.
36%
She asked that I was ready.
"'Where do you live?' he asked." → Reported ምን ይሆናሉ?
Anonymous Quiz
36%
He asked where do you live.
18%
He asked where I lived.
27%
He asked where you lived.
18%
He asked where did I live.
"She enjoys ___ (read) and wants ___ (study) abroad." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
8%
to read / studying
67%
reading / to study
8%
reading / studying
17%
to read / to study
👍1
"She decided ___ (study) abroad." — to study ወይስ studying?
Anonymous Quiz
23%
studying
69%
to study
8%
study
0%
studied
👍1
ሁሉም ሰዉ የሚፈራዉ የኤግዚት ኤግዛም ያለምክንያት አይደለም ብዙዎች ለፍተዉ ለ4-5 አመታት ተምረዉ ከ1ም 2ት 3 ጊዜ የሚወድቁት ፈተና በመሆኑ ነዉ።

የኔ የዚህ ጉዞ የተጀመረዉ ደግሞ ከ3 አመት በፊት ይህ ፈተና በተጀመረ ጊዜ ነዉ ግን ሁሌም እንዴት እንደማልፈዉ ስለማስብ በዛም ምክንያት የተለያዩ እንደ ምን ያህል ጥያቄ ነዉ? የክብደት መጠኑስ? ሀሉንም 48 ኮርሶች ድጋሚ ማጥናት አለብኝ ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች ነበሩኝ።

በዚህ ጊዜ እኔን ሊረዳ የሚችል ጓደኛ ስላልነበረኝ ጥያቄዎቼን ወደ ኤኣይ አደረኩት እሱም እኛ ት/ት ላይ 16 ሰብጀክቶች እንደሚሸፈኑ ግን  እኩል ያህል ክፍፍል እንዳላቸዉ አስረዳኝ

በዚህም ተመስረቼ  የንባብ ጉዞዬን ጀመርኩ ግን ማንበብ በቻ በቂ ነው ወይ? ሚፈትኑስ አውቀትን ነው? ወይስ የፈተና መስራት ጥበብን?

ማይንድሴት; ምን አልባት ሁሉም ሰው የሚያደርገዉን ነገር ካደረኩ አንደሁሉም ሰው  ልሸወድ አችላለው  በሚል የግል አስተሳሰብ ጥያቄዎችን መለማመድ ጀመርኩ፣
በመጀመርያ ላይ ሰሰራ የነበሩት ጥያቄዎች በት/ት ቤቴ  መፅሐፍት ላይ ያሉትን  በቻ ነበር፣

ችግሩ; ግን አነዚህ የራሳቸው የሆኑ አንደ ሀገር አቀፍ ፈተና ያለመታየት ከፍተቶች አሉባቸው ፣ በመሆኑም

አቅድ ; ለፈተናው 1 ወር አካባቢ ሲቀረኝ ወደ ሪሰርች ገባው ሪሰርች ሳደርግ ኦንላይን ላይ ጥያቄ አገኘው አነዚህን ብሰራ ጥሩ ነው በሚል አሳብ።

ተግባር; ልምምዶችን ማድረግ ጀመርኩ ግን ኤክሶቼ መብዛታቸዉን ተመለከትኩ፣ በመሆኑም  ለሱ ያገኘሁት የተሻለ መፍትሄ ደግሞ ሞዴሎችን ወደ ኤአይ በማስገባት ከፍተቶቼን አሳ ጎርጉአሪ ዘንዶ ያወጣል በሚለው አባባል መሰረት አስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ አያጠናው 800 ያህል የሞዴል ጥያቄዎችን ለ100 ጥያቄ ፈተና ዝግጅት አደረኩ ወደ
ማይንድሴት ስንመለስ 1 የአዲስ አበባ ሞደል ነበር አሱን አለመስራቴ ይቆጨኛል ሆኖም የሆነው ሆኖ

ፍተሻን አለፌ የፈተና ክፈል ገባው ፈተናው በኮምፑይተር ነበር  ኮዴን አና ፓስዎርድ አስገበቼ ፈተና ጀመርኩ ግን ከባዱ ነገር ትኩረት ማድረግ ነበር ለሱም የነበረኝ መፍትሄ ቦክስ ብሪዚንግ ወይም በደንብ መተንፈስ ነበር፣ ለመረጋጋተም ይረዳል፣  ፈተናው በተቻለው አቀም ለመሸወድ ስጥር አኔ ደግሞ ላለመሸወድ ሰጥር

በስተመጨረሻም ዉጤቴ 83% አልፏል ሆኗል ፣ ብዙዎች በመጀመሪያ ሙከራቸው የሚወድቁተን ፈተና ከሀገሪቱ ካሉ ቶፕ 5% መሃል በመሆን አልፌያለው፣ አንደኔ ዉጤታማ ለመሆን ሁለት ነግሮችን ማስተካከል በቂ ነው ብዬ አሰባለው አንደኛው በበቂ ሁኔታ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ትኩረትን ለመጨመር ጊዜ ሚበሉ ነገሮችን ማስወገድ ናቸው። አናንተም ማሳካት ትችላላችሁ የሀገሬ ልጆች።

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/OrEtvB68sJI?si=6yEbhuIjm-Ib0l4-

- የአብሰራ
📌 TODAY'S LESSON: Emphatic do/does/did — አጽንኦት ሲሰጡ

📖 ትምህርት: do/does/did ን present/past simple ዓረፍተ ነገሮች ስለድርጊቱ አጽንኦት (ለማጉላት) ለመስጠት ። ረዳት አይደሉም — ዋና ግሱን ያጠናክራሉ ።

🧮 ቀመር: Subject + do/does/did + V1 (base form)

ምሳሌ: I do love Ethiopian food. / She does study hard. / He did pass the exam, I promise!

📝 የቀን ጥያቄ: "I know you don't believe me, but I ___ study every day!" — emphatic ን ሙሉ ።

💡 አጭር ማጠቃለያ: do/does/did + V1 = አጽኖት ። Negative ወይም question ሳይሆን ትኩረት ሲሰጡ ። ምሳሌ; 'I did go!' ።

ምንም አይነት የገንዘብ ስጋት የሌለበት የጥናት አቅርቦት! 💼 የልጅዎን ውጤት ለማሻሻል ቃል ብቻ ሳይሆን በተጨባጭ ማስረጃ የተደገፈ ስራ አለን። የመጀመሪያውን ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ ይሞክሩት፤ ለውጥ ካላዩ አንድም ሳንቲም አይከፍሉም (ለሰሚት ነዋሪዎች)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያግኙኝ።
👏1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Significant" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ጉልህ / አስፈላጊ / ትርጉም ያለዉ

📖 ትርጉሙ: Important or meaningful in a notable way

ምሳሌ 1: There is a significant difference between these two methods.
ምሳሌ 2: Her significant achievement inspired many students.

💡 ጠቃሚ ምክር: Significant → Significantly (adverb) → Significance (noun) ። Synonym: important, notable, remarkable

ልጅዎ በትምህርቱን ሳይቀልድ ሲሳካለት ለማየት ይፈልጋሉ? 👀 ትኩረቱን ልናነቃቃ፣ ድክመቱን ወደ ጥንካሬ ልንቀይርለት ዝግጁ ነን። የ1 ሳምንቱን ሙሉ ልምምድ ሙሉ በሙሉ ነፃ — ሰሚት አካባቢ ነዋሪዎች ብቻ ይደውሉ: በ+251938587508 ወይም @committed12
👏1
📹 የቀን ጥያቄ: Compound Nouns — Plural ቅርፅ

"mother-in-law" — Plural ቅርፁ ምን ነዉ?

A) mother-in-laws
B) mothers-in-laws
C) mothers-in-law
D) mother-in-lawes

💡 ፍንጭ: Compound noun plural = main noun !! 'mother' ዋናዉ !! mothers-in-law !!

ዩኒቨርሲቲ ለሚዘጋጁ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ አለ! 🎓 ፈተናዎቹ ብዙ ቢሆኑ ዝግጅቱ ትኩስ ሲሆን ልዩነቱ ዋጋ ይኖረዋል። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንት ሙሉ ነፃ ቲውተር ያግኙ። ዛሬ: +251938587508 ወይም @committed12
👏1
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Wish — ሦስቱ ቅርፆቹ ሙሉ

ትክክለኛ wish ቅርፅ ን ሙሉ:

1. I wish I ___ (know) the answer. [present unreal]
2. She wishes she __ __ (not/miss) the bus. [past regret]
3. He wishes his brother ___ (stop) arguing. [annoying habit]
4. If only they ___ (listen) to the warning. [past regret]
5. I wish I ___ (can) fly! [present unreal ability]

💡 ፍንጭ: Present: V2/were !! Past regret: had + V3 !! Habit (others): would + V1 !! can → could !!

ወላጆች ምስክርነታቸውን የሰጡለት የጥናት አገልግሎት! 📢 ናትናኤል፣ ኤዶም እና ሌሎች በርካታ ልጆች የራሳቸውን ጉብዝና በእጃቸው እንዲይዙ አድርገናቸዋል። ወላጆቻቸውም የልጆቻቸውን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል። ሰሚት አካባቢ ካሉ ባሉበት ቦታ ድረስ መጥቼ አስተምራለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ያግኙኝ።
👏1
"They enjoyed ___ at the party." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
19%
himself
6%
herself
69%
themselves
6%
ourself
"He prepared ___ for the exam." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
13%
themselves
0%
herself
87%
himself
0%
hisself
"She can speak French, ___ ___?" — ምን tag ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
31%
can she?
6%
she can't?
50%
can't she?
13%
isn't she?
📌 TODAY'S LESSON: Noun Clauses — ዓረፍተ ነገር እንደ ስም

📖 ትምህርት: Noun clause ሙሉ ዓረፍተ ነገር ሆኖ እንደ noun ሲሰራ ። Subject፣ object ወይም complement ሆናም ።

🧮 ቀመር: that + S + V | what/where/when/how/whether + S + V

ምሳሌ: That she passed surprised everyone. (subject) / I know that he is smart. (object) / Tell me what you want.

📝 የቀን ጥያቄ: "___ she will come is uncertain." — whether ወይስ that? ምን ሙሉ ዓረፍተ ነገር ይሆናሉ?

💡 አጭር ማጠቃለያ: Noun clause = that/what/where/when/how/whether + subject + verb ። Subject ወይም object ሆናም ።

የልጅዎን ሰነፍነት ወደ ጉብዝና እንዲቀየር ይፈልጋሉ? ✏️ ተማሪዎች በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸውን ድክመቶች በመቅረፍ ውጤታቸውን አስገራሚ አድርገናል። ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ ባላችሁበት ተገኝቼ የጉብዝና አቅጣጫውን አመላክታቸዋለሁ። የመጀመሪያው ሳምንት በነፃ! በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በ @committed12 ያነጋግሩኝ።