የአብስራ
506 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
"The team ___ (play) well today." — plays ወይስ play?
Anonymous Quiz
17%
play
50%
plays
22%
are playing
11%
have played
"She have been waiting for 2 hours." — ስህተቱ የት ነዉ?
Anonymous Quiz
16%
have → had
63%
have → has
21%
waiting → waited
0%
No error
"There is ___ water" and "There are ___ students." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
many / much
89%
much / many
0%
much / much
5%
many / many
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Gerund vs Infinitive — ሙሉ

V-ing ወይስ to + V1 ን ሙሉ:

1. She decided ___ (study) abroad next year.
2. I enjoy ___ (read) English novels.
3. He refused ___ (answer) the question.
4. They avoid ___ (make) the same mistake twice.
5. She pretended ___ (not/hear) the question.

💡 ፍንጭ: decide/refuse/pretend/want/hope → to + V1 !! enjoy/avoid/finish/mind → V-ing !!

ለ2019 ፈተና ዝግጁ? — ዛሬ ተዘጋጁ! 📅 ፈተናው ሲደርስ ግራ ከመጋባት ዝግጅቱን ቀደሞ ማድረግ የተሻለ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ የመጀመሪያዉን 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ይማር — ከዚያ ስራቺንን ተመልከተው ካልወደዱት የመቀጠል ግዴታ የለበዎተም ። በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልን።
📌 TODAY'S LESSON: Discourse Markers — ሀሳቦችን አቆራኙ

📖 ትምህርት: Discourse markers ፅሁፎች ቅደም ተከተል ያላቸዉ አንዲሆኑ ያደርጋሉ ። አዲስ ሀሳብ፣ ማጠቃለያ፣ ምሳሌ ሲሰጡ ወዘተ ።

🧮 ቀመር: Addition: furthermore/moreover | Contrast: however/nevertheless | Example: for instance/namely | Result: therefore/consequently

 ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she revised every chapter. / However, she didn't pass. / Therefore, she will retake the exam.

📝 የቀን ጥያቄ: "She earned money. ___, she saved none of it." — contrast ምን ይሞላሉ?

💡 አጭር ማጠቃለያ: Furthermore/Moreover=addition ። However/Nevertheless=contrast ። Therefore/Consequently=result ። For instance=ምሳሌ ።

የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።
🎤 የቃሉ ጥናት: "Inevitable" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: የማይቀር / ማምለጥ የማይቻለዉ

📖 ትርጉሙ: Certain to happen; impossible to avoid

ምሳሌ 1: Change is inevitable — nothing stays the same forever.
ምሳሌ 2: If you don't study, failure is inevitable.

💡 ጠቃሚ ምክር: Inevitable → Inevitably (adverb) ። Opposite: avoidable ። 'Death and taxes are inevitable' — ዝነኛ አባባል

ፈተናው ቀርቧል ብላችሁ አትደናገጡ — ዝግጅቱ አሁን ይጀምር! 📝 ናትናኤልና ኤዶም ቀደም ሲል ተምረው ፈተናውን በልቀት አልፈዋል። ልጅዎም ይሳካለታል — የ1 ሳምንቱ የሙከራ ትምህርት ነፃ ነው (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ: በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ይጻፉ።
👏1
"There is ___ milk but ___ glasses." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
23%
many / few
59%
little / few
9%
few / little
9%
much / much
የሚያሳስቷቹ የክፍልፋይ ዙሪያ ጥያቄዎች(questions on ministry that you probably make mistakes on)

ቪድዮዉን ለመመልከት፦https://youtu.be/lKYpTmCQdbA?si=sUB4MMQzk24x3D0u
📹 የቀን ጥያቄ: As if — ምን ቅርፅ?

"He talks as if he ___ (know) everything." — ምን ቅርፅ?

A) knows
B) known
C) knew
D) has known

💡 ፍንጭ: as if + present unreal = V2 !! 'knew' = past form = present unreal wish !!

ልጅዎ ዛሬ ሲጥር የነገ ስኬቱ ይጠራዋል! 💫 አሁን ያለው ጊዜ ትምህርታዊ ተነሳሽነቱን ለማስነሳት ምቹ ጊዜ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱን ሙሉ ሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ትምህርቱን ይጀምሩ። ተወዳዳሪም ያድርጉት: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
👏1
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Relative Clauses — who/which/whose/where ሙሉ

ትክክለኛ relative pronoun ን ሙሉ:

1. The woman ___ teaches us is very patient.
2. The laptop ___ I use belongs to my sister.
3. That is the hospital ___ I was born.
4. The boy ___ father is a doctor won the prize.
5. I met a girl ___ speaks four languages.

💡 ፍንጭ: who = people (subject) !! which/that = things !! where = place !! whose = possession !!

ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ? 🤔 ስኬት ሊደገም የሚችል ቀመር አለው። ናትናኤል፣ ኤዶም እና በርካታ ተማሪዎቻችን ይህንን ቀመር ተጠቅመው ውጤታቸውን አስመስክረዋል። ልጅዎ አዲስ ውጤት እንዲኖረው እኔ አለሁ። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
👏1
📌 TODAY'S LESSON: Stative Verbs — -ing አይወስዱም

📖 ትምህርት: Stative verbs ሁኔታን ያሳያሉ — ድርጊት አይደሉም ። ስለዚህ continuous tense ዉስጥ ፈፅሞ አይጠቀሙ ።

🧮 ቀመር: NEVER: is knowing / am loving / are having(possession) | CORRECT: knows / loves / has

ምሳሌ: She is knowing the answer. She knows the answer. / I am loving coffee. I love coffee.

📝 የቀን ጥያቄ: "I ___ (understand) the lesson now." — stative verb ። ምን ይሞላሉ? (-ing ይሆናል?)

💡 አጭር ማጠቃለያ: Know/believe/understand/love/hate/have(own)/need/want/seem — ፈፅሞ -ing አይወስዱም ። ሁልጊዜ simple form ።

ሊደገም የሚችል የስኬት አሰራር! 🎯 ናትናኤል ገብረመልአክ ፣ኤዶም አሸናፊ እና ሌሎችም አኔ አስተምሬያቸው ውጤታቸው የተለወጡ ድንቅ ልጆች ናቸው። የልጅዎም ውጤት እንዲወናጨፍ ይፈልጋሉ? ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። ምንም የሚያጡት ነገር የለም። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልኝ።
"___ Monday / ___ 6 AM / ___ July / ___ 2024" — ምን prepositions ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
71%
on / at / in / in
7%
in / on / at / on
7%
at / in / on / at
14%
on / on / in / at
"She lives ___ Addis Ababa ___ Ethiopia." — ምን prepositions?
Anonymous Quiz
8%
at / in
69%
in / in
0%
on / at
23%
in / at
👏1
"Abebe is ___ (tall) than Kebede" and "Abebe is ___ (tall) in the class." — ምን?
Anonymous Quiz
7%
tallest / taller
79%
taller / tallest
7%
most tall / tall
7%
taller / more tall
በጂኦሜትሪ እንዳትሸወዱ! (Don’t get tricked in Geometry!)

ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/--cA8_JLbOc?si=pjN9i4AnhTCYDd5q ወይም link in bio! 🔗
2
"Mount Everest is ___ (high) mountain in the world." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
0%
higher
0%
more high
92%
the highest
8%
most high
"The student ___ won the prize is from Addis." — ምን relative pronoun?
Anonymous Quiz
0%
which
18%
whose
64%
who
18%
whom
አዲስ የሂሳብ ቪድዮ በቅርቡ እንለቃለን
👉አብራችሁን👈 ቆዩ።
"The teacher ___ taught us English was excellent." — who/which/that?
Anonymous Quiz
0%
which
70%
who
30%
whose
0%
what
🎤 የቃሉ ጥናት: "Fluent" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ያለ ችግር / በደንብ አድርጎ

📖 ትርጉሙ: Able to speak a language easily and accurately

ምሳሌ 1: She is fluent in English, Amharic, and French.
ምሳሌ 2: Practice daily to become fluent in English.

💡 ጠቃሚ ምክር: Fluent → Fluency (noun) ። 'Fluently' ሲሆን adverb ። Goal: speak fluently = በደንብ አድርጎ መናገር

ከትምህርት ቤት ውጪ ያለው ልዩ ትምህርት በተጨባጭ ለውጥ ቢሆን? 🤷 አስጠኚ ውጤቱ ታይቶ ሊሰናበት ይገባዋል! እኛ ዘንድ የ1 ሳምንቱ ሙሉ ልምምድ ነፃ ሲሆን ከዚያ ለውጥ ካልታየ 1 ሳንቲም አይከፍሉም (ሰሚት አካባቢ)። በ+251938587508 ወይም @committed12 ላይ ያናግሩኝ።
👏1