የአብስራ
506 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
"The letter has been written." — ምን tense ነዉ?
Anonymous Quiz
0%
Past Simple Passive
12%
Present Simple Passive
71%
Present Perfect Passive
18%
Past Perfect Passive
"She will study tomorrow." — "will" ያሳየዉ ምንድን ነዉ?
Anonymous Quiz
6%
Past action
6%
Present habit
83%
Future intention
6%
Conditional
👏1
"English ___ (teach) in many schools." — Passive ምን ይሆናሉ?
Anonymous Quiz
12%
teaches
35%
is taught
18%
is teaching
35%
was taught
"The cake ___ (eat) by the children." — Past Passive ምን ነዉ?
Anonymous Quiz
22%
is eaten
11%
ate
56%
was eaten
11%
has eaten
"She is ___ engineer who works at ___ university in ___ US." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
a / a / the
53%
an / a / the
32%
a / the / a
11%
an / an / a
"___ sun rises in the east." — ምን article ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
26%
A
0%
An
74%
The
0%
No article
1
📌 TODAY'S LESSON: Hedging — አስተያየቱን ቀስ ብሎ ሲሰጡ

📖 ትምህርት: Hedging ማለት ሀሳብዎን 100% እርግጠኛ ሳይሆኑ ሲሰጡ ነዉ። Academic writing ዉስጥ ወሳኝ ነዉ ። seem/appear/tend/suggest/may/might ።

🧮 ቀመር: It seems/appears that... | This suggests that... | may/might/could + V1 | tend to + V1

ምሳሌ: The results suggest that exercise improves memory. / This may be due to climate change. / Students tend to struggle with tenses.

📝 የቀን ጥያቄ: "Coffee is good for health." — Hedging ተጠቅሙ ። Coffee good for health.

💡 አጭር ማጠቃለያ: seem/appear/suggest/indicate + that ። may/might/could ። tend to ። Certainty ን ለማስወገድ academic writing ዉስጥ እንጠቀማቸዋለን።

ልጅዎ ውጤቱን ሰቅሎ አዲስ ሰው እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🚀 በትምህርት መሰላቸት ይብቃ! እያንዳንዱን ተማሪ ልዩ ትኩረት በመስጠት አቅሙን እናነቃቃዋለን፤ ለማሸነፍ እንዲሮጥ እናደርገዋለን። ይህንን ለውጥ ሳይከፍሉ ይሞክሩት፤ የ1 ሳምንት ነፃ የሙከራ ጊዜ አዘጋጅተናል (ለሰሚት እና አካባቢዋ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ያነጋግሩኝ።
1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Persist" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: መቀጠል / አለመቆም

📖 ትርጉሙ: To continue firmly despite difficulties or obstacles

ምሳሌ 1: She persisted in her studies despite many challenges.
ምሳሌ 2: If you persist, you will eventually succeed.

💡 ጠቃሚ ምክር: Persist → Persistence (noun) → Persistent (adjective) ። 'If you persist, you exist' — ማስታወሻ ። Synonym: persevere

የቤት ውስጥ አስጠኚ ፍለገዉ አተዋል? 🏠 እኔ ሰሚት አካባቢ ተዘዋውሬ የምሰጥ አስተማማኝ አስጠኚ ነኝ። ለልጅዎ የመጀመሪያ ሳምንት ሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ይማር — ለውጥ ካላዩ ግዴታ የለብዎትም። ዛሬ ይጀምሩ: +251938587508 ወይም @committed12
1
📹 የቀን ጥያቄ: Phrasal Verbs — Pronoun Position

"She turned off the TV." — Pronoun ሲሆን ምን ይሆናሉ?

A) She turned off it
B) She turned it off
C) She it turned off
D) It turned she off

💡 ፍንጭ: Pronoun + separable phrasal verb → always between verb and particle !!

"ልጄ ት/ት አይገባዉም" ማለቱ ከዛሬ ይቁም! 🚫 ሁሉም ልጅ የሚማርበት መንገድ አለው — ያንን መንገድ እኛ አብረነዉ እናገኘዋለን። የሙከራ 1 ሳምንት 100% ነፃ (ሰሚት አካባቢ)። ዛሬ ይደውሉ: +251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉ።
"Everyone ___ the exam tomorrow." — ምን ዓይነት verb ይሻላል?
Anonymous Quiz
17%
take
30%
takes
9%
are taking
43%
will took
👍1
"The team ___ (play) well today." — plays ወይስ play?
Anonymous Quiz
17%
play
50%
plays
22%
are playing
11%
have played
"She have been waiting for 2 hours." — ስህተቱ የት ነዉ?
Anonymous Quiz
16%
have → had
63%
have → has
21%
waiting → waited
0%
No error
"There is ___ water" and "There are ___ students." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
many / much
89%
much / many
0%
much / much
5%
many / many
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Gerund vs Infinitive — ሙሉ

V-ing ወይስ to + V1 ን ሙሉ:

1. She decided ___ (study) abroad next year.
2. I enjoy ___ (read) English novels.
3. He refused ___ (answer) the question.
4. They avoid ___ (make) the same mistake twice.
5. She pretended ___ (not/hear) the question.

💡 ፍንጭ: decide/refuse/pretend/want/hope → to + V1 !! enjoy/avoid/finish/mind → V-ing !!

ለ2019 ፈተና ዝግጁ? — ዛሬ ተዘጋጁ! 📅 ፈተናው ሲደርስ ግራ ከመጋባት ዝግጅቱን ቀደሞ ማድረግ የተሻለ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ የመጀመሪያዉን 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ይማር — ከዚያ ስራቺንን ተመልከተው ካልወደዱት የመቀጠል ግዴታ የለበዎተም ። በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልን።
📌 TODAY'S LESSON: Discourse Markers — ሀሳቦችን አቆራኙ

📖 ትምህርት: Discourse markers ፅሁፎች ቅደም ተከተል ያላቸዉ አንዲሆኑ ያደርጋሉ ። አዲስ ሀሳብ፣ ማጠቃለያ፣ ምሳሌ ሲሰጡ ወዘተ ።

🧮 ቀመር: Addition: furthermore/moreover | Contrast: however/nevertheless | Example: for instance/namely | Result: therefore/consequently

 ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she revised every chapter. / However, she didn't pass. / Therefore, she will retake the exam.

📝 የቀን ጥያቄ: "She earned money. ___, she saved none of it." — contrast ምን ይሞላሉ?

💡 አጭር ማጠቃለያ: Furthermore/Moreover=addition ። However/Nevertheless=contrast ። Therefore/Consequently=result ። For instance=ምሳሌ ።

የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።
🎤 የቃሉ ጥናት: "Inevitable" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: የማይቀር / ማምለጥ የማይቻለዉ

📖 ትርጉሙ: Certain to happen; impossible to avoid

ምሳሌ 1: Change is inevitable — nothing stays the same forever.
ምሳሌ 2: If you don't study, failure is inevitable.

💡 ጠቃሚ ምክር: Inevitable → Inevitably (adverb) ። Opposite: avoidable ። 'Death and taxes are inevitable' — ዝነኛ አባባል

ፈተናው ቀርቧል ብላችሁ አትደናገጡ — ዝግጅቱ አሁን ይጀምር! 📝 ናትናኤልና ኤዶም ቀደም ሲል ተምረው ፈተናውን በልቀት አልፈዋል። ልጅዎም ይሳካለታል — የ1 ሳምንቱ የሙከራ ትምህርት ነፃ ነው (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ: በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ይጻፉ።
👏1
"There is ___ milk but ___ glasses." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
23%
many / few
59%
little / few
9%
few / little
9%
much / much
የሚያሳስቷቹ የክፍልፋይ ዙሪያ ጥያቄዎች(questions on ministry that you probably make mistakes on)

ቪድዮዉን ለመመልከት፦https://youtu.be/lKYpTmCQdbA?si=sUB4MMQzk24x3D0u
📹 የቀን ጥያቄ: As if — ምን ቅርፅ?

"He talks as if he ___ (know) everything." — ምን ቅርፅ?

A) knows
B) known
C) knew
D) has known

💡 ፍንጭ: as if + present unreal = V2 !! 'knew' = past form = present unreal wish !!

ልጅዎ ዛሬ ሲጥር የነገ ስኬቱ ይጠራዋል! 💫 አሁን ያለው ጊዜ ትምህርታዊ ተነሳሽነቱን ለማስነሳት ምቹ ጊዜ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱን ሙሉ ሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ትምህርቱን ይጀምሩ። ተወዳዳሪም ያድርጉት: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
👏1
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Relative Clauses — who/which/whose/where ሙሉ

ትክክለኛ relative pronoun ን ሙሉ:

1. The woman ___ teaches us is very patient.
2. The laptop ___ I use belongs to my sister.
3. That is the hospital ___ I was born.
4. The boy ___ father is a doctor won the prize.
5. I met a girl ___ speaks four languages.

💡 ፍንጭ: who = people (subject) !! which/that = things !! where = place !! whose = possession !!

ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ? 🤔 ስኬት ሊደገም የሚችል ቀመር አለው። ናትናኤል፣ ኤዶም እና በርካታ ተማሪዎቻችን ይህንን ቀመር ተጠቅመው ውጤታቸውን አስመስክረዋል። ልጅዎ አዲስ ውጤት እንዲኖረው እኔ አለሁ። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
👏1