የአብስራ
506 subscribers
223 photos
781 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
የሚሸዉዷቹ የLinear equationኖች በቀላሉ፤ (Tricky multistep linear equation questions simplified )

ቪድዮዉን ለመመልከት፦https://youtu.be/xri4FSaooe8?si=XTXVm8I_FU8Pp9wZ
"She has studied ___ 3 hours" and "___ 2020." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
since / for
82%
for / since
5%
for / for
9%
since / since
🎤 የቃሉ ጥናት: "Brilliant" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: ብልህ / የተሻለ ሀሳብ ያለዉ

📖 ትርጉሙ: Very clever, talented, or impressive

ምሳሌ 1: She is a brilliant student — always top of her class.
ምሳሌ 2: That was a brilliant idea that solved the problem.

💡 ጠቃሚ ምክር: Brilliant = ብልህ የሆነ ። Synonym: genius, exceptional, gifted ። 'Brilliant!' ብቻዉን ከሆነ ="እጅግ በጣም ጥሩ!" ማለት ነዉ።

የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬውኑ ይወስኑ! 🌟 የተረጋገጠ ውጤትና የወላጆች አድናቆት ካለው አስጠኚ ጋር። ሰሚት አካባቢ ለምትገኙ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ቀርቧል! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።
📹 የቀን ጥያቄ: Few vs A Few — ትርጉሙ ሲቀያየሩ

"She has few friends." — ሃሳቡ ምን ነዉ?

A) She has some friends — positive
B) She has almost no friends — negative feeling
C) She has many friends
D) She has exactly a few friends

💡 ፍንጭ: few (no article) = almost none — negative !! a few = some — positive !!

ልጅዎ ትምህርቱን ሳይቀልድ ሲሰቅል ለማየት ይፈልጋሉ? 👀 ትኩረቱን ልናነቃቃ፣ ድክመቱን ወደ ጥንካሬ ልንቀይርለት ዝግጁ ነን። የመጀመሪያዉ ሳምንት ሙሉ ልምምድ ሙሉ በሙሉ ነፃ — ለሰሚት አካባቢ ነዋሪዎች ብቻ ይደውሉ: +251938587508 ወይም @committed12
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Subject-Verb Agreement ሙሉ

ትክክለኛ verb ቅርፅ ን ሙሉ:

1. The news ___ (be) shocking.
2. Mathematics ___ (be) my favourite subject.
3. Neither the students nor the teacher ___ (be) ready.
4. Each of the girls ___ (have) a dictionary.
5. The number of applicants ___ (be) increasing.

💡 ፍንጭ: news/mathematics = singular !! neither...nor → nearest subject !! each/every → singular !! the number of → singular !!

ሁሉም ልጅ ጎበዝ ነው — ትክክለኛ አስጠኚ ሲያገኝ! እኔ ይህን ከልምድ እናገራለሁ — ናትናኤል፣ ኤዶም እና ሌሎችም ማስረጃዬ ናቸው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ የመጀመሪያ 1 ሳምንቱን ሙሉ ሙሉ በነፃ ይማር። +251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።
👏2
"The letter has been written." — ምን tense ነዉ?
Anonymous Quiz
0%
Past Simple Passive
12%
Present Simple Passive
71%
Present Perfect Passive
18%
Past Perfect Passive
"She will study tomorrow." — "will" ያሳየዉ ምንድን ነዉ?
Anonymous Quiz
6%
Past action
6%
Present habit
83%
Future intention
6%
Conditional
👏1
"English ___ (teach) in many schools." — Passive ምን ይሆናሉ?
Anonymous Quiz
12%
teaches
35%
is taught
18%
is teaching
35%
was taught
"The cake ___ (eat) by the children." — Past Passive ምን ነዉ?
Anonymous Quiz
22%
is eaten
11%
ate
56%
was eaten
11%
has eaten
"She is ___ engineer who works at ___ university in ___ US." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
a / a / the
53%
an / a / the
32%
a / the / a
11%
an / an / a
"___ sun rises in the east." — ምን article ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
26%
A
0%
An
74%
The
0%
No article
1
📌 TODAY'S LESSON: Hedging — አስተያየቱን ቀስ ብሎ ሲሰጡ

📖 ትምህርት: Hedging ማለት ሀሳብዎን 100% እርግጠኛ ሳይሆኑ ሲሰጡ ነዉ። Academic writing ዉስጥ ወሳኝ ነዉ ። seem/appear/tend/suggest/may/might ።

🧮 ቀመር: It seems/appears that... | This suggests that... | may/might/could + V1 | tend to + V1

ምሳሌ: The results suggest that exercise improves memory. / This may be due to climate change. / Students tend to struggle with tenses.

📝 የቀን ጥያቄ: "Coffee is good for health." — Hedging ተጠቅሙ ። Coffee good for health.

💡 አጭር ማጠቃለያ: seem/appear/suggest/indicate + that ። may/might/could ። tend to ። Certainty ን ለማስወገድ academic writing ዉስጥ እንጠቀማቸዋለን።

ልጅዎ ውጤቱን ሰቅሎ አዲስ ሰው እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🚀 በትምህርት መሰላቸት ይብቃ! እያንዳንዱን ተማሪ ልዩ ትኩረት በመስጠት አቅሙን እናነቃቃዋለን፤ ለማሸነፍ እንዲሮጥ እናደርገዋለን። ይህንን ለውጥ ሳይከፍሉ ይሞክሩት፤ የ1 ሳምንት ነፃ የሙከራ ጊዜ አዘጋጅተናል (ለሰሚት እና አካባቢዋ)። አሁኑኑ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ያነጋግሩኝ።
1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Persist" ✔️

🇪🇹 በአማርኛ: መቀጠል / አለመቆም

📖 ትርጉሙ: To continue firmly despite difficulties or obstacles

ምሳሌ 1: She persisted in her studies despite many challenges.
ምሳሌ 2: If you persist, you will eventually succeed.

💡 ጠቃሚ ምክር: Persist → Persistence (noun) → Persistent (adjective) ። 'If you persist, you exist' — ማስታወሻ ። Synonym: persevere

የቤት ውስጥ አስጠኚ ፍለገዉ አተዋል? 🏠 እኔ ሰሚት አካባቢ ተዘዋውሬ የምሰጥ አስተማማኝ አስጠኚ ነኝ። ለልጅዎ የመጀመሪያ ሳምንት ሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ይማር — ለውጥ ካላዩ ግዴታ የለብዎትም። ዛሬ ይጀምሩ: +251938587508 ወይም @committed12
1
📹 የቀን ጥያቄ: Phrasal Verbs — Pronoun Position

"She turned off the TV." — Pronoun ሲሆን ምን ይሆናሉ?

A) She turned off it
B) She turned it off
C) She it turned off
D) It turned she off

💡 ፍንጭ: Pronoun + separable phrasal verb → always between verb and particle !!

"ልጄ ት/ት አይገባዉም" ማለቱ ከዛሬ ይቁም! 🚫 ሁሉም ልጅ የሚማርበት መንገድ አለው — ያንን መንገድ እኛ አብረነዉ እናገኘዋለን። የሙከራ 1 ሳምንት 100% ነፃ (ሰሚት አካባቢ)። ዛሬ ይደውሉ: +251938587508 ወይም @committed12 ይጻፉ።
"Everyone ___ the exam tomorrow." — ምን ዓይነት verb ይሻላል?
Anonymous Quiz
17%
take
30%
takes
9%
are taking
43%
will took
👍1
"The team ___ (play) well today." — plays ወይስ play?
Anonymous Quiz
17%
play
50%
plays
22%
are playing
11%
have played
"She have been waiting for 2 hours." — ስህተቱ የት ነዉ?
Anonymous Quiz
16%
have → had
63%
have → has
21%
waiting → waited
0%
No error
"There is ___ water" and "There are ___ students." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous Quiz
5%
many / much
89%
much / many
0%
much / much
5%
many / many
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Gerund vs Infinitive — ሙሉ

V-ing ወይስ to + V1 ን ሙሉ:

1. She decided ___ (study) abroad next year.
2. I enjoy ___ (read) English novels.
3. He refused ___ (answer) the question.
4. They avoid ___ (make) the same mistake twice.
5. She pretended ___ (not/hear) the question.

💡 ፍንጭ: decide/refuse/pretend/want/hope → to + V1 !! enjoy/avoid/finish/mind → V-ing !!

ለ2019 ፈተና ዝግጁ? — ዛሬ ተዘጋጁ! 📅 ፈተናው ሲደርስ ግራ ከመጋባት ዝግጅቱን ቀደሞ ማድረግ የተሻለ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ የመጀመሪያዉን 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ይማር — ከዚያ ስራቺንን ተመልከተው ካልወደዱት የመቀጠል ግዴታ የለበዎተም ። በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልን።
📌 TODAY'S LESSON: Discourse Markers — ሀሳቦችን አቆራኙ

📖 ትምህርት: Discourse markers ፅሁፎች ቅደም ተከተል ያላቸዉ አንዲሆኑ ያደርጋሉ ። አዲስ ሀሳብ፣ ማጠቃለያ፣ ምሳሌ ሲሰጡ ወዘተ ።

🧮 ቀመር: Addition: furthermore/moreover | Contrast: however/nevertheless | Example: for instance/namely | Result: therefore/consequently

 ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she revised every chapter. / However, she didn't pass. / Therefore, she will retake the exam.

📝 የቀን ጥያቄ: "She earned money. ___, she saved none of it." — contrast ምን ይሞላሉ?

💡 አጭር ማጠቃለያ: Furthermore/Moreover=addition ። However/Nevertheless=contrast ። Therefore/Consequently=result ። For instance=ምሳሌ ።

የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።