ከባዱን ቴንስ ለመድፈን ዝግጁ?
አብዛኛው ሰው ፈተና ላይ የሚሳሳተው ቴንስን እንደ ትልቅ ሸክም ስለሚያስብ ነው። ነገር ግን በጣም ቀላል እና ማንም ያልተገነዘበው የጥያቄዎች አሰራር መንገድ አለ። ይህንን ሚስጥራዊ ቀመር ካወቁ በኋላ ማንኛውም የቴንስ ጥያቄ ሲመጣ በሰከንዶች ውስጥ መመለስ ይቻላል። ቪድዩን ለመመልከት፦https://youtu.be/EmNJTXYz6E4?si=0-rugUsQzAyYHy0Q እውቀትን ይበልጥ ለማሳደግ ግን ከቪዲዮው በኋላ የሚሰጡትን ፈተናዎች ማለፍ ወሳኝ ነው።
የጥያቄዎች ብዛት ወደ 1000 አድጓል! እራስን አሁኑኑ ለመፈተን t.me/yabsera_english_bot ላይ ገብተው ፕሪሚየም ይጠቀሙ።
ይቅናችሁ!
* የአብሰራ

🔥1
📌 TODAY'S LESSON: Discourse Markers — ሃሳቡ ተከታትሎ ሲቀርብ
📖 ትምህርት: Discourse markers ሃሳቦቹ በቅደም ተከተል እንዲቀርቡ ያደርጋሉ — ማሳያ፣ ተቃዉሞ፣ ምክንያት ።
🧮 ቀመር:
✅ ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she practiced daily. / The exam was hard. However, she passed.
📝 የቀን ጥያቄ: ሁለቱን ዓረፍተ ነገሮቹ አዛምዱ: "He was tired. He continued working." — 'Nevertheless' ን ተጠቀሙ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Discourse markers ጽሑፍ ዉስጥ የሃሳቦቹ ፍሰት ቀጣይነት ባለዉ መልኩ እንዲቀርቡ ያደርጋሉ።
🔍 በሰራችሁት ጥያቄ ላይ ለምን እንደተሳሳታችሁ ለማወቅ @yabsera_english_bot ን ተጫኑ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📖 ትምህርት: Discourse markers ሃሳቦቹ በቅደም ተከተል እንዲቀርቡ ያደርጋሉ — ማሳያ፣ ተቃዉሞ፣ ምክንያት ።
🧮 ቀመር:
Addition: furthermore/moreover | Contrast: however/nevertheless/on the other hand | Result: therefore/consequently | Example: for instance/for example✅ ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she practiced daily. / The exam was hard. However, she passed.
📝 የቀን ጥያቄ: ሁለቱን ዓረፍተ ነገሮቹ አዛምዱ: "He was tired. He continued working." — 'Nevertheless' ን ተጠቀሙ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Discourse markers ጽሑፍ ዉስጥ የሃሳቦቹ ፍሰት ቀጣይነት ባለዉ መልኩ እንዲቀርቡ ያደርጋሉ።
🔍 በሰራችሁት ጥያቄ ላይ ለምን እንደተሳሳታችሁ ለማወቅ @yabsera_english_bot ን ተጫኑ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
❤1
🎤 የቃሉ ጥናት: "Ambiguous" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: ሁለት ትርጉም ያለዉ / ግልፅ ያልሆነ
📖 ትርጉሙ: Having more than one possible meaning; unclear or uncertain
✅ ምሳሌ 1: Her answer was ambiguous — we weren't sure what she meant.
✅ ምሳሌ 2: Avoid ambiguous language in academic writing.
💡 ጠቃሚ ምክር: Ambiguous → Ambiguity (noun) → Ambiguously (adverb) ། Opposite: clear, unambiguous !! Common in exam comprehension!
✅ ጥያቄ ሰርተው ወዲያውኑ እርማት እና ማብራሪያ ለማግኘት @yabsera_english_bot ተጫኑና start በሉት።

📹 የቀን ጥያቄ: Impersonal Passive — ትክክለኛዉን ምረጡ
❓ "People believe that coffee originated in Ethiopia." — passive ን ምረጡ:
A) Coffee is believed to originated in Ethiopia
B) It is believed that coffee originated in Ethiopia ✅
C) Coffee believed to originate in Ethiopia
D) It believed that coffee originates
💡 ፍንጭ: It is believed/said/reported + that + clause ። ወይም Subject + is believed + to V1 ።
🎓 መሰረታዊ የእንግሊዘኛ ትምህርቶችን ለማግኘት @yabsera_english_bot ን ተጫኑና "Open App" ይበሉ።

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: It's time / It's high time — ሙሉ
ትክክለኛ verb ቅርፅ ን ሙሉ:
1. It's time ___ (study) for the exam. [general - infinitive]
2. It's time she ___ (make) a decision. [past form]
3. It's high time they ___ (stop) making excuses.
4. It's about time you ___ (start) preparing seriously.
5. It's time ___ (go). Let's not be late.
💡 ፍንጭ: It's time + to V1 (general) !! It's time + S + V2 (past - NOT infinitive) !! High time = stronger !!
👉 ስህተትዎን እዛው የሚነግርዎት የግል መምህር ይፈልጋሉ? @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።

📌 TODAY'S LESSON: Mixed Tenses in Narrative — ታሪኩ ዉስጥ
📖 ትምህርት: ታሪክ ሲናገሩ ሦስቱ past tenses አብረዉ ይጠቅሳሉ — past simple, past continuous, past perfect ።
🧮 ቀመር:
✅ ምሳሌ: When she arrived (past simple), he had already left (past perfect). The sun was setting (past continuous).
📝 የቀን ጥያቄ: "She arrive / already cook / music play" — ሦስቱን ዓረፍተ ነገሮቹ አዋህዱ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Past perfect = ቀደም ያለቀዉ ። Past continuous = ሁኔታዉ ። Past simple = ዋናዉ ።
🚀 አሰልቺ ትምህርቶችን በተግባራዊ ጥያቄ ለመለማመድ @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📖 ትምህርት: ታሪክ ሲናገሩ ሦስቱ past tenses አብረዉ ይጠቅሳሉ — past simple, past continuous, past perfect ።
🧮 ቀመር:
Past perfect (ቀደም) | Past simple (ዋናዉ ታሪክ) | Past continuous (ሁኔታዉ)✅ ምሳሌ: When she arrived (past simple), he had already left (past perfect). The sun was setting (past continuous).
📝 የቀን ጥያቄ: "She arrive / already cook / music play" — ሦስቱን ዓረፍተ ነገሮቹ አዋህዱ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Past perfect = ቀደም ያለቀዉ ። Past continuous = ሁኔታዉ ። Past simple = ዋናዉ ።
🚀 አሰልቺ ትምህርቶችን በተግባራዊ ጥያቄ ለመለማመድ @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
🎤 የቃሉ ጥናት: "Inevitable" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: የማይቀር / ሊሆን የሚገባ
📖 ትርጉሙ: Certain to happen and impossible to prevent
✅ ምሳሌ 1: Change is inevitable — you must learn to adapt.
✅ ምሳሌ 2: With enough practice, success becomes inevitable.
💡 ጠቃሚ ምክር: Inevitable → Inevitably (adverb) → Inevitability (noun) !! Synonym: certain, unavoidable !! Opposite: avoidable
👉 ስህተትዎን እዛው የሚነግርዎት የግል መምህር ይፈልጋሉ? @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
🇪🇹 በአማርኛ: የማይቀር / ሊሆን የሚገባ
📖 ትርጉሙ: Certain to happen and impossible to prevent
✅ ምሳሌ 1: Change is inevitable — you must learn to adapt.
✅ ምሳሌ 2: With enough practice, success becomes inevitable.
💡 ጠቃሚ ምክር: Inevitable → Inevitably (adverb) → Inevitability (noun) !! Synonym: certain, unavoidable !! Opposite: avoidable
👉 ስህተትዎን እዛው የሚነግርዎት የግል መምህር ይፈልጋሉ? @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
👍1
በ100 ብር 1000 የታረሙ ጥያቄዎች! 📚💡
ለአንድ ሳምንት በሚቆይ ቅናሽ ለሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች እዛዉ በዛዉ እየታረመ ለፈተናዉ ዝግጅት የምታደርጉበትን የ http://t.me/yabsera_english_bot ለአንድ ሳምንት ብቻ ከ 500ብር ወደ 100 ብር ታላቅ ቅናሽ አድርገናል! 📉🎉 በመሆኑም ክፍያችሁን
በCBE በአካዉንት ቁጥር 🏦 1000376816967
Account name: Yeabsera Wondewosen ወይም
በቴሌ ብር: 0938587508 📱 ክፍያችሁን ፈፅማችሁ ለፈተናዉ በሁሉም አቅጣጫ ሊመጡ ከሚችሉ ጥያቄዎች ተዘጋጁ! 💪📝
- የአብስራ ✨

📹 የቀን ጥያቄ: Compound Adjectives — Hyphen ያስፈልጋል?
❓ "It was a ___ journey." (four hours) — ትክክለኛዉ ቅርፅ?
A) four hours journey
B) four-hours journey
C) four-hour journey ✅
D) four hourly journey
💡 ፍንጭ: Number + noun (singular!) + hyphen + noun ። four-hour ✓ (not hours) ።
🌟 የእንግሊዘኛ ቋንቋን ከየአብስራ ጋር ቀለል ባለ መንገድ ለመረዳት @yabsera_english_bot ላይ ጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
❓ "It was a ___ journey." (four hours) — ትክክለኛዉ ቅርፅ?
A) four hours journey
B) four-hours journey
C) four-hour journey ✅
D) four hourly journey
💡 ፍንጭ: Number + noun (singular!) + hyphen + noun ። four-hour ✓ (not hours) ።
🌟 የእንግሊዘኛ ቋንቋን ከየአብስራ ጋር ቀለል ባለ መንገድ ለመረዳት @yabsera_english_bot ላይ ጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: As if / As though — ሙሉ
ትክክለኛ verb ቅርፅ ን ሙሉ:
1. She talks as if she ___ (be) the teacher. [present unreal]
2. He acted as if he __ __ (not/hear) the question. [past unreal]
3. The child cried as though he ___ (see) a ghost. [past unreal]
4. She speaks as if she ___ (know) everything.
5. They celebrated as if they __ already __ (win). [past unreal]
💡 ፍንጭ: as if + present unreal: were/V2 !! as if + past unreal: had + V3 !!
🧮 ሰዋሰውን (Grammar) በጥያቄ እና መልስ ለመለማመድ @yabsera_english_bot ላይ አሁኑኑ ይጀምሩ።

👏1
📌 TODAY'S LESSON: Noun Phrases — Determiner + Adj + Noun
📖 ትምህርት: Noun phrase ማለት noun ን ተጨምሮ የሚዘረዝሩ ቃላቶቹ ሁሉ ። ቅደም ተከተሉ ደንቡ አለዉ ።
🧮 ቀመር:
✅ ምሳሌ: a beautiful big old round black Ethiopian wooden table. / my three new English books.
📝 የቀን ጥያቄ: "ጥቁር ሰፊ አዲሱ ሻንጣ" — English ዉስጥ adjective ቅደም ተከተሉ ምን ይሆናሉ?
💡 አጭር ማጠቃለያ: Adjective ቅደም ተከተሉ: Opinion→Size→Age→Shape→Color→Origin→Material → Noun ። Opinion ሁልጊዜ ቀደም ብሎ ።
📲 የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቀላሉ እና በቤትዎ ለመማር @yabsera_english_bot ን ተጫኑና ጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📖 ትምህርት: Noun phrase ማለት noun ን ተጨምሮ የሚዘረዝሩ ቃላቶቹ ሁሉ ። ቅደም ተከተሉ ደንቡ አለዉ ።
🧮 ቀመር:
Determiner + Opinion + Size + Age + Shape + Color + Origin + Material + Noun✅ ምሳሌ: a beautiful big old round black Ethiopian wooden table. / my three new English books.
📝 የቀን ጥያቄ: "ጥቁር ሰፊ አዲሱ ሻንጣ" — English ዉስጥ adjective ቅደም ተከተሉ ምን ይሆናሉ?
💡 አጭር ማጠቃለያ: Adjective ቅደም ተከተሉ: Opinion→Size→Age→Shape→Color→Origin→Material → Noun ። Opinion ሁልጊዜ ቀደም ብሎ ።
📲 የእንግሊዘኛ ቋንቋን በቀላሉ እና በቤትዎ ለመማር @yabsera_english_bot ን ተጫኑና ጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
🎤 የቃሉ ጥናት: "Critique" ✔️
🇪🇹 በአማርኛ: ትችት / ሂሳዊ ትንተና
📖 ትርጉሙ: A detailed analysis and assessment of something, especially a piece of writing
✅ ምሳሌ 1: The teacher gave a helpful critique of her essay.
✅ ምሳሌ 2: A good critique points out both strengths and weaknesses.
💡 ጠቃሚ ምክር: Critique (noun/verb) → Critical (adj) → Criticism (noun) !! Different from 'criticize' (purely negative) !! Academic use !!
🧮 ሰዋሰውን (Grammar) በጥያቄ እና መልስ ለመለማመድ @yabsera_english_bot ላይ አሁኑኑ ይጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
🇪🇹 በአማርኛ: ትችት / ሂሳዊ ትንተና
📖 ትርጉሙ: A detailed analysis and assessment of something, especially a piece of writing
✅ ምሳሌ 1: The teacher gave a helpful critique of her essay.
✅ ምሳሌ 2: A good critique points out both strengths and weaknesses.
💡 ጠቃሚ ምክር: Critique (noun/verb) → Critical (adj) → Criticism (noun) !! Different from 'criticize' (purely negative) !! Academic use !!
🧮 ሰዋሰውን (Grammar) በጥያቄ እና መልስ ለመለማመድ @yabsera_english_bot ላይ አሁኑኑ ይጀምሩ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
👏1
📹 የቀን ጥያቄ: Emphatic do — ምን ትጨምራላቸሁ?
❓ "I know you doubt me, but I ___ practice every single day!"
A) am doing
B) do ✅
C) did
D) have done
💡 ፍንጭ: Emphatic do/does/did + V1 ። Present simple + emphasis = do + V1 ። I do practice ✓ ።
📅 በየቀኑ አዳዲስ ጥያቄዎችን እየሰሩ እውቀትዎን ለማሳደግ @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Get-Passive — Informal ሙሉ
Active ዓረፍተ ነገሮቹን get-passive አድርጉ:
1. Someone hurt him in the game. → He __ __ in the game.
2. They promoted her last year. → She __ __ last year.
3. He lost his way in the city. → He __ __ in the city.
4. The dog bit the child. → The child __ __.
5. They fired three workers. → Three workers __ __.
💡 ፍንጭ: get + V3 !! hurt → got hurt !! promote → got promoted !! lose → got lost !!

📌 TODAY'S LESSON: Modal Perfects — ትችል ነበር ስትሉ
📖 ትምህርት: Modal + have + V3 ያለፈ ጊዜ ላይ ሃሳቡን ለማሳየት ። ፀፀት፣ ትችል ነበር፣ ምናልባት ።
🧮 ቀመር:
✅ ምሳሌ: You should have studied. (ብታጠና ጥሩ ነበር) / She must have known. ( በእርግጥ ማወቅ ነበረባት) / He can't have seen me.(ሊያየኝ አይችልም)
📝 የቀን ጥያቄ: "He is absent. He is probably sick." — must have ን ተጠቀሙ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Modal perfect = Modal + have + V3 ። should have = ፀፀት ። must have = ድምዳሜ ። could have = ምናልባት ።
📱 በስልክዎ ብቻ የእንግሊዘኛ ሰዋሰውን ለማሻሻል @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
📖 ትምህርት: Modal + have + V3 ያለፈ ጊዜ ላይ ሃሳቡን ለማሳየት ። ፀፀት፣ ትችል ነበር፣ ምናልባት ።
🧮 ቀመር:
should have + V3 (ትችያል ነበር) | could have + V3 (ችሎ ነበር) | must have + V3 (እርግጥ ሆኖ ነበር) | can't have + V3 (ሊሆን አይቻልም ነበር)✅ ምሳሌ: You should have studied. (ብታጠና ጥሩ ነበር) / She must have known. ( በእርግጥ ማወቅ ነበረባት) / He can't have seen me.(ሊያየኝ አይችልም)
📝 የቀን ጥያቄ: "He is absent. He is probably sick." — must have ን ተጠቀሙ።
💡 አጭር ማጠቃለያ: Modal perfect = Modal + have + V3 ። should have = ፀፀት ። must have = ድምዳሜ ። could have = ምናልባት ።
📱 በስልክዎ ብቻ የእንግሊዘኛ ሰዋሰውን ለማሻሻል @yabsera_english_bot ላይ start በሉ።
📥 እንዴት እንደሚጀመር?
1. @yabsera_english_bot ይጫኑ
2. "Start" ቁልፍ ይጫኑ
3. "Open App" ይበሉና ትምህርቱን በነፃ ይጀምሩ።
👏1
ማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተደፈነ። 🎉📚
ኢንግሊዘኛን በሃገር አቀፍ ፈተና ላይ ለመድፈን ዝግጅት ወሳኝ ነው፤ ዝግጅቱ ደግሞ ካለጥያቄዎች አይሆንም ጥያቄ ካልን ደግሞ 500 ብር የነበረውን 1000 ጥያቄ ወደ 100 ብር ቀንስናል 💰። ከእናንተ የሚጠበቀው ገብቶ መስራት ብቻ ነው፤
የአፕፕ ሊንክ ይኸው፦ http://t.me/yabsera_english_bot 📱 🔗 መልካም ፈተና! 🍀✏️

ከአክቲቭ ወደ ፓሲቭ መቀየር ይከብዳል?
ከአክቲቭ ወደ ፖሲቭ መቀየር የአንድ ነገር ለዉጥን በመረዳት ብቻ ልትጨርሱ ትችላላችሁ። እሱም Vtobe ይባላል፤
Verb to be የምንለዉ አንዱ የ Auxilary verbs አባል ሲሆን ስራዉ ሁኔታን መግለፅ እና ዋና ግስን ከባለቤት ጋር ማስማማት ነዉ፤ ያዉ ዋና ግስ የምንለዉ ድርጊት አሳዩን በመሆኑ።
ይህን ካልን ከአክቲቭ ወደ ፓሲቭ ቮይስ ላይ ልንጠቀማቸዉ የምንችላችዉን የVerb to be አይነቶችን እንመልከት፤ እነሱም፦
Present simple
V1=> is/ am/ are+V3
Past simple
V2=> was/ were+V3
Future simple
will+V1 => will+be+v3
ማስታወሻ ፦ ሌሎቹ ነገሮች ባለቤት/ድርጊት ፈፃሚዉን(Subject) እና ድርጊት ሚፈፀምበትን (object) ቦታ ማቀያየር እና ዋናዉን ግስ ወደ V3 መቀየር ብቻ ነዉ ሚጠበቅባችሁ።
Present continuous tense
V1+V1+ing=>is/am/are+being+V3
Past continuous tense
V2+V1+ing=> was/were+being+V3
Future continuous tense
Will be + V1+ing=> will be+ being+ V3
ቀጣዮቹን የpefect tenseሶች ከማየታችን በፊት ግን ስለ መልካም ዜና እናዉራ አሱም የ 400 ብር ቅናሽ ለማትሪክ እና ሚኒስትሪ ተፈታኞች 1000 ጥያቄዎችን የምትለማመዱበት ወዲያዉ መልሱን ከነማብራሪያዉ የሚሰጣችሁን http://t.me/yabsera_english_bot ከ 500 ወደ 100 ብር ቅናሽ አድርጌያለዉ ቅናሹ እስከ አርብ ብቻ ነዉ የሚቆየዉ ስለሆነም ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት።
Present pefect tense
V1+V3=> have/has+been+V3
Past perfect tense
V2+V3=> had+been+V3
Future perfect tense
Will+have+V3=> will + have + been +V3
Present perfect continuous tense
V1+V3+V1+ing=> has/have + been+ being +V3
Past perfect continuous tense
V2+V3+V1+ing=>had +been+being+V3
Future perfect continuous tense
Will have been + V1+ing => Will+ have+ been +being +V3
ሁሌም በፓሲቭ ቮይስ ላይ ከVerb to be ቀጥሎ V3 ይኖራችኋል።
ይህን ሃሳብ በጥያቄዎች እና በምሳሌ ላይ በተግባር ለመመልከት፦https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?si=zlcBsxQ8Ivux68P4
መልካም ልምምድ!
- የአብስራ

❤2👍2
ቅናሹ 2 ቀን ቀረዉ፤ ከ500 ወደ 100 ብር!
የhttp://t.me/yabsera_english_bot አፕፕን ፕሪምየም ታላቅ ቅናሽ ሳያመልጣችሁ ለመጠቀም ሃሙስ ከዛም አርብ አለቀ፤ ፈተናዉን ለመድፈን እዛዉ ሚታረሙ ጥያቄዎች ወዲያዉ መልሳቸዉን ከነማብራሪያቸዉ የምታገኙበት ቦታ ያስፈልጋችኋል እና ምን ትጠብቃላችሁ?

ቅናሹ ዛሬ ያልቃል!
ዛሬ ማታ የ400ብሩ ቅናሽ ስለሚያበቃ 1000 የፈተና መድፈኛን በhttp://t.me/yabsera_english_bot ላይ በ500 ብር ሳይሆን በ100 ብር ብቻ ለማግኘት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነዉ፤ እንግዲህ ላልገዛችሁ መልካም እድል።
- የአብስራ
ዛሬ ማታ የ400ብሩ ቅናሽ ስለሚያበቃ 1000 የፈተና መድፈኛን በhttp://t.me/yabsera_english_bot ላይ በ5
- የአብስራ
👍3
ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ?
ስኬት ከተደጋገመ ቀመር ነዉ። ሊደገም የሚችል የአሰራር ቅደም ተከተል አለዉ፤ ይህንን አሰራር ተከትሎ ካሳካዉ ሰዉ መማርም ይቻላል።
እዚህ ጋር፦ 1. ናትናኤል ገብረመልአክ 2. ኤዶም አሸናፊ 3. እና ብዙ ሌሎችንም የምትመለከቷቸዉ ተማሪዎች ደግሞ ይህንን ቀመር ያሳየኋቸዉ ልጆች ናቸዉ፤ እናንተስ ልጆቻችሁን ይህን የሚያሳቸዉ አጊንታችኋል?
እንዲሁም ክረምቱ አልቆ በጋ ሲመጣ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን በመስቀል አዲስ ሰዉ ቢሆኑስ?
ካላገኛችሁ እና ባለአዲስ ዉጤት ሰዉ እንዲሆኑ እኔ አለዉ፤ ከመጀመሪያ ሳምንት ነፃ አገልግሎት ጋር ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ ባላችሁበት ተገኝቼ ለልጆቻችሁ የጉብዝና አቅጣጫዉን አመላክታቸዋለዉ እነሱም ለማሸነፍ ይሮጣሉ።
እኔን ማግኘት አይጠፋችሁም!
- የአብስራ (@committed12)