የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
Forwarded from የአብስራ
"Verb" ምንድን ነዉ?

Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም።

Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ የምንችለዉ ሲሆን ምንም ቅጥያ ሳይኖረዉ ወይም -s/-es በስተመጨረሻዉ በመጨመር ልንጠቀመዉ እንችላለን።
ምሳሌ፦ play=>plays, study=> studies...

Verb2- ያለፈ ጊዜን ለማሳየት (past tense) regular በሚሆን ጊዜ በስተመጨረሻዉ -ed እየኖረ irregular በሚሆን ጊዜ ደግሞ -d,-t… እያለቀ የሚሄድ፤ እያለቀ ስል እንደቅጥያ እየተጨመረበት ማለቴ አይደለም።

Verb3- ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን (perfect) ለማሳየት እንጠቀመዋለን ልክ እንደ verb2 regular ሲሆን  በ-ed  እያለቁ irregular  ሲሆኑ ደግሞ በ-en,-ne,-t,-d... ሊያልቁ ይችላሉ።
ምሳሌ፦
Regular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Play=>played=>played
Study=>studied=>studied

Irregular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Eat=>ate=>eaten
See=>saw=>seen
Drink=>drank=>drank
Think=>thought=>thought
Teach=>taught=>taught

Verb1+ing- ጊዜ ወስዶ የተደረገ ነገርን (continuous) መሆኑን ለማሳየት እንጠቀመዋለን።
Verb1=>Verb1+ing
Play=>playing
Study=>studying
Eat=>eating
See=>seeing
Drink=>drinking

ቪድዮ፦https://youtu.be/tk5N-0f4RbU?si=w31Z0l8mxuoQTpAL
1👍1
Forwarded from የአብስራ
የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል?

እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤

የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤

ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤

ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤

ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤

ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም።

የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦

ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single
ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single
ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single
ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single

መልካም ጊዜ!

-የአብስራ
"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤

Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤
ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል።

እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦
0 conditional - እዉነታን
1st conditional - የመሆን እድልን
2nd conditional - ያለመሆን እድልን
3rd conditional - ፀፀት/ወቀሳን

ቀመራቸዉ በቀላሉ ሲቀርብ
0 conditional- If v1 ,v1
1st conditional- If v1, will v1
2nd conditional- If v2, would v1
3rd conditional- If had v3, would have v3

ምሳሌዎች
0 conditional- if you heat water to 100°C, it boils.
- If v1 ,v1
1st conditional -If you study hard, you will pass the exam.
- If v1, will v1
2nd conditional- if I were a bird, I would fly  away.
-If v2, would v1
3rd conditional- If I had studied harder, I would have passed.
- If had v3, would have v3

Will በ can ወይም shall ሊተካ ይችላል፤ would ደግሞ በ should አልያም በ could ሊተካ ይችላል።

ቪድዮ፦https://youtu.be/w6Qxy9K6NFg?si=1Pa-pmmERSD0g1R6
🔥3
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
የአብስራ pinned «ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።»
'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ።

Tense፦ ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን ዛሬ በቀዳሚነት በቃላት አቀማመጥ የሚኖራቸዉ ለዉጥ ላይ ምናወራ ይሆናል።

Sub፦ Subject(የአረፍተ ነገሩ  ባለቤት)
Obj፦ object(ድርጊት የተፈፀመበት አካል)
V፦ Verb (የድርጊት ቃል)
V to be፦ Verb to be፦ present ሲሆን is,am እና  are፤ past ሲሆን was እና were፤ future ከሆነ  be ብቻ።

Simple present tense; sub + V1 + obj

Simple past tense; sub + V2 + obj

Simple future tense; sub+will+V1+obj

Present continuous;
Sub+V to be+V1+ing+obj

Past continuous; Sub+V to be+V1+ing+obj

future continuous;Sub+will+V to be+V1+ing+obj

Present perfect; Sub+have/has+ V3+obj

past perfect; Sub+had+ V3+obj

Future perfect; Sub+will+have +V3+obj

Present perfect continuous;Sub+have/has+ been+V1+ing+obj

past perfect continuous; had been+V1+ing+obj

Future perfect continuous; Sub+will+have+ been+V1+ing+obj

V1፦የምንለዉ ምንም አይነት ቅጥያም ሆነ ለዉጥ የሌለዉን ግስ ነዉ።
V2፦ የምንለዉ ደግሞ V1+ed የሆኑ አልያም በ-d፣በ-t ሊያልቅ የሚችል።
V3፦የምንለዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በne፣en፣ed፣d ሊያልቅ የሚችል።
V1+ing፦ ደግሞ ing በስተመጨረሻዉ ያለ ነዉ።

ቪድዮ፦https://youtu.be/c97lJ0vhUNA?si=0sl9usULFNC5MMLQ
1
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
Forwarded from የአብስራ
የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል?

ለተጨማሪ፦https://t.me/YWTutorial/1782?single
Forwarded from የአብስራ
"Adjectives" ምንደን ናቸው ?

Adjectives- የስም ገላጭ የምንላቸው ሲሆኑ ከሰር አይነታቸዉን አና ተግባራቸዉን የምናይ ይሆናል ፣

Descriptive adjectives – አነዚህ የአንድን ነገር ባህርያት አና መለያ ያሳያሉ ። (describe qualities or characteristics.)
👉 beautiful-የሚያምር , tall-ረጅም , cold-ቀዝቃዛ , happy-ደስተኛ

Example: She has a beautiful smile.(አሷ የሚያምር  ፈገግታ አላት ። )

Quantitative adjectives – አነዚህ ምን ያህል መጠን ወይም ምን ያሀል ቁጥር አንደሆነ ያሳያሉ ። (tell how much or how many.)
👉 some-አንዳንድ, many-በዙ , few-ጥቂት , little-ትንሽ , ten- አስር ...

Example: He has three books.(አሱ ሶስት መፀሃፍት አሉት ። )

Demonstrative adjectives – አነዚህ ጠቋሚሚ ቃላት ናቸው ።   (point out which one(s).)
👉 this- ይህ , that-ያ , these- አነዚህ , those- አነዛ

Example: Those dogs are barking.(አነዛ ዉሾች አየጮሁ ነው ። )

Possessive adjectives –አነዚህ ባለቤትነትን ማሳያ ናቸው ።  (show ownership.)
👉 my-የኔ , your-የአንተ / የአንቺ / የናንተ , his-የሱ , her-የሷ , its-የነገረየው ( የእንሰሳው / የእቃው ), our- የኛ , their-የነሱ

Example: My car is new.(የኔ መኪና አዲስ ነው ።  )

Interrogative adjectives – ጥያቄ ለመጠየቅ አነጠቀማቸዋለን ። (used in questions.)
👉 which- የቱ , what-ምን , whose- የማን ...

Example: Which color do you prefer?(የተኛው ቀለም ይሻልካል ? 

Proper adjectives – የአንድን ሰው መገኛ ለማሳየት አንጠቀመዋለን ። (made from proper nouns (capitalized).)
👉 Ethiopian- አትዮጵያዊ , American-አሜሪካዊ , French-ፈረንሳዊ ።

Example: I love Ethiopian coffee.(አትዮጵያዊ ቡና አወዳለው ። )

Comparative adjectives – ሁለት ነገሮችን ለማወዳደር አንጠቀመዋለን ።  (compare two things.)
👉 taller-ረዘም ያለ , smarter- የሚጎበዝ , more beautiful- የተሻለ የሚያምር ...

Example: She is taller than her brother.(አሷ ከወንደሟ ትረዝማለች ። )

Superlative adjectives – አንድን ነገር ከሁለት በላይ የሆኑ ነገሮች ጋር ለማወዳደር  አንጠቀመዋለን ። (compare three or more things.)
👉 tallest- የሚረዝም , smartest- ጎበዝ የሆነ , most beautiful- በጣም ዉብ

Example: She is the tallest girl in the class.(አሷ የክፍሉ ረጅም ሰው ናት ። )

ቪድዮ፦https://youtu.be/iclo91xE8P8?si=fSU_VBnnioj9MJkP
🔥1
Forwarded from የአብስራ
Enormous ✔️
Forwarded from የአብስራ
Tiny ✔️
Forwarded from የአብስራ
Exhausted ✔️
Forwarded from የአብስራ
Brilliant ✔️
"Adverbs" ምንድን ናቸዉ?

Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት ሲሆኑ እንደ አይነታቸዉ የተለያዩ ነገሮችን ሊገልፁ ይችላሉ፤ እነሱም እንደሚከተለዉ ይቀርባሉ፦
ጠቀሜታቸው
Adverbs of manner- በምን አይነት ሁኔታ ደርጊቱ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of place- ደርጊቱ የት ቦታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of time - ደርጊቱ መቼ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of degree - በምን ያክል ሁኔታ አንደተፈፀመ ለማሳየት ፣
Adverbs of frequency- በምን ያሀል ድግግሞሽ  አንደተፈፀመ ለማሳየት፣  

ምሳሌዎች:- 
Adverbs of Manner
- She speaks clearly.(የምታወራው በሚገባ መልኩ ነው ። )
- He runs fast.(አሱ የሚሮጠው በፈጥነት ነው ። )
Adverbs of Time
- I will call you tomorrow.(ነገ አደዉልልሃለው ። )
- He came yesterday. ( አሱ የመጣው ትላንት ነው ።  )
Adverbs of Place
- He looked everywhere.(ሁሉም ቦታ ፈለጉአል ። )
- Please sit here.(አባክህ አዚህ ጋር ቁጭ በል ። )
Adverbs of Frequency
- She always wakes up early.(አሷ ሁሌም ጠዋት ትነሳለች ። )
- He usually studies at night.(አሱ በተደጋጋሚ ማታ ማታ ያጠናል  ።)
Adverbs of Degree
- I am very tired.(አኔ በጣም ደክሞኛል ። )
- She’s too busy today(አሷ በጣም በዙ ሰራ አላት / ፋታ ማይሰጥ ሰራ አላት ዛሬ  ። )
Adverbs of Reason
-
She worked hard therefore she succeeded.(ተግታ ሰራች ሰለዚህ ተሳካላት ።  )
- He didn’t come because he was sick.(ያልመጣበት ምክንያት ሰላመመው ነው ። )

ቪድዮ፦https://youtu.be/X2QGY1rknPg?si=MMKnC8Y57fafaT-R

@YWTutorial
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
"noun" ምን ይሰራል ?

A noun- ሰዎችን፣ ነገሮችን ፣  ቦታን ወይም ሃሳብን ለመሰየም ለነጠቀመው አንችላለን። ማን አና ምን የሚለዉን ጥያቄ ይመለሳል ። (is a word that names a person, place, thing, or idea.
It answers questions like “Who?” and “What?”)

Examples:

* Ali-የሰው ስም  (person)
* Addis Ababa-የቦታ ስም  (place)
* book- የነገር ስም  (thing)
* freedom- የሃሳብ ስም  (idea)

---

1. አይነቶቻቸው (Kinds of Nouns)

Nouns are classified into different kinds based on what they name:

  a) Proper Noun- አንድ ልዩ የሆነ ሰዉን ፣ቦታን ወይም ነገርን ለመሰየም አነጠቀመዋለን።   (Names a specific person, place, or thing.)

* ሁሉም በካፒታል ሌተር ይጀመራሉ ።  (Always begins with a capital letter.)
  Examples: Yabsera- የአብሰራ , Ethiopia- ኢትዮጵያ , Nile River- አባይ ወንዝ , Sunday- አሁድ

b) Common Noun- በአጠቃላይ ሰውን ፣ ቦታን ወይም ነገረን ለመሰየም አነጠቀመዋለን።   (Names a general person, place, or thing.)
Examples: boy- ወንድ , country- ሀገር , river- ወንዝ , day- ቀን

c) Collective Noun-የሰዎች ወይም የነገሮችን ስበስብ አልያም ቡድንን ለመሰየም አንጠቀመዋለን። (Names a group of people or things.)
Examples: team-ቡድንን , class-ክፍል , family-ቤተሰብ , herd- መንጋ

d) Abstract Noun-ሃሳብ ፣  ሰሜት ወይም ጥራትን (Names an idea, feeling, or quality) — something you can’t touch or see physically.
Examples: love- ፍቅር , truth-አዉነት , courage-ወኔ , honesty- ታማኝነት

e) Concrete Noun-ልንነካቸ፣ልንሰማቸዉ፣ልናያቸዉ፣ልንቀምሳቸዉ ወይም ልናሸታቸዉ የምንችላቸዉን ነገሮችን ለመሰየም አንጠቀመዋልን።  (Names something you can see, touch, hear, taste, or smell.)
Examples: apple- ፖም , music-ሙዚቃ , perfume- ሽቶ , dog-ዉሻ

f) Countable Noun-የሚቆጠሩ ነገሮችን ለመሰየም አንጠቀመዋለን። (Names things that can be counted.)
Examples: books-መፅሀፍት , cars- መኪኖች , pens-አስክሪብቶዎች

g) Uncountable Noun-መቆጠር የማይችሉ ነገሮችን ለመሰየም እንጠቀማቸዋለን።    (Names things that cannot be counted or measured in numbers.)
Examples: water-ዉሃ , sugar- ስኳር , air, information*

---

2.ስራቸዉ (Functions of Nouns in Sentences)፦

የተለያዩ ስራዎችን ሊሰሩ ይችላሉ። (Nouns play different roles (functions) in sentences:) እነሱም፦

a) Subject of a Sentence- አድራጊው ወይም ከድርጊት ቃል በፊት የሚገኝ ፤ (The noun that does the action.)
Example: Yabsera writes well.(ያብሰራ በጠሩ ሁኔታ ይፅፋል።  )
(“Yabsera” is the subject.)

b) Object of a Verb-ደርጊቱ የተፈፀመበት አካል ፤(The noun that receives the action.)
Example: He reads a book.(እሱ መፅሐፍ ያነባል ። )
(“Book” is the object.)

c) Object of a Preposition- ከቦታ ጠቁአሚ ቃል በሁአላ ሲገባ፤ (The noun that follows a preposition.)
Example: She sat on the chair.(ወንበር ላይ ተቀምጣለች። )
(“Chair” is the object of the preposition on.)

d) Predicate Noun (Complement)- ከድርጊት ቃሉ  ቀጥሎ የሚገባ አና ሰለ ባለቤቱ የሚገልፅ ነዉ  ።
(The noun that renames or identifies the subject after a linking verb (like *is, am, are*).)
Example: My father is a driver.(አባቴ ሹፌር ነው። )
(“Driver” renames “father.”)

e) Possessive Noun-ባለቤትነትን ለማሳየት ልንጠቀመው አንችላለን ። (Shows ownership or possession.)
Example: Yabsera’s phone is new.(የየአብሰራ ስልክ አዲስ ነው።  )
(“Yabsera’s” shows possession.)

ቪድዮ፦https://youtu.be/hgYTGl2OCbk?si=RZyjYF_N3phRlZ6n
Forwarded from የአብስራ
I'm confused