የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Forwarded from የአብስራ
የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል?

ለተጨማሪ፦https://t.me/YWTutorial/1782?single
Forwarded from የአብስራ
"Direct and Indirect Speech" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1785

ለቪድዮ፦ https://youtu.be/zDYKOtsIZLQ?si=EOqhpcAw3p4u6xW7
Forwarded from የአብስራ (የአብስራ)
ከ"Active" ወደ "Passive Voice" መቀየር ማለት?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1791

ለቪድዩ፦https://youtu.be/yMO73zZf-do?si=doXnOLDYHdysTVAw
Forwarded from የአብስራ (የአብስራ)
Conditionals" ምንድን ናቸው ?

ማስታወሻ ; https://t.me/YWTutorial/1800

ቪድዮ፦https://youtu.be/SZaArBLIAMw?si=W6p7fe1uxPE6Oq12
Forwarded from የአብስራ (የአብስራ)
"Noun" ምንድን ነዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1804

ቪድዮ፦https://youtu.be/73rAy-Ihr_A?si=TGtv1yTbyBv1kYVK
Forwarded from የአብስራ (የአብስራ)
"Adjectives" ምንድን ናቸዉ?

ማስታወሻ፦https://t.me/YWTutorial/1807

ቪድዮ፦https://youtu.be/n63mklHDQp0?si=T1Ruiu9yBvv0qJXg
Forwarded from የአብስራ (የአብስራ)
"Pronoun" ምንድን ነዉ?

ቪድዮ:- https://youtu.be/oVedlI86EXg?si=ieO7EyiTodP9_Bb0
Forwarded from የአብስራ
Wait
Forwarded from የአብስራ
Scorching 🥵
Forwarded from የአብስራ
Rapid ✔️
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
Forwarded from የአብስራ
"Verb" ምንድን ነዉ?

Verb- ግስ ወይም የድርጊት ቃል የምንለዉ ሲሆን የተለያዩ መልኮች ሊኖሩት ይችላሉ፤ እነሱም።

Verb1- አሁንን ለማሳየት(simple present tense) ላይ ልንጠቀመዉ የምንችለዉ ሲሆን ምንም ቅጥያ ሳይኖረዉ ወይም -s/-es በስተመጨረሻዉ በመጨመር ልንጠቀመዉ እንችላለን።
ምሳሌ፦ play=>plays, study=> studies...

Verb2- ያለፈ ጊዜን ለማሳየት (past tense) regular በሚሆን ጊዜ በስተመጨረሻዉ -ed እየኖረ irregular በሚሆን ጊዜ ደግሞ -d,-t… እያለቀ የሚሄድ፤ እያለቀ ስል እንደቅጥያ እየተጨመረበት ማለቴ አይደለም።

Verb3- ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን (perfect) ለማሳየት እንጠቀመዋለን ልክ እንደ verb2 regular ሲሆን  በ-ed  እያለቁ irregular  ሲሆኑ ደግሞ በ-en,-ne,-t,-d... ሊያልቁ ይችላሉ።
ምሳሌ፦
Regular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Play=>played=>played
Study=>studied=>studied

Irregular
Verb1=>Verb2=>Verb3
Eat=>ate=>eaten
See=>saw=>seen
Drink=>drank=>drank
Think=>thought=>thought
Teach=>taught=>taught

Verb1+ing- ጊዜ ወስዶ የተደረገ ነገርን (continuous) መሆኑን ለማሳየት እንጠቀመዋለን።
Verb1=>Verb1+ing
Play=>playing
Study=>studying
Eat=>eating
See=>seeing
Drink=>drinking

ቪድዮ፦https://youtu.be/tk5N-0f4RbU?si=w31Z0l8mxuoQTpAL
1👍1
Forwarded from የአብስራ
የተማሪ ጉብዝናን መቀስቀስ ይቻላል?

እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤

የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤

ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤

ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤

ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤

ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም።

የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦

ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single
ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single
ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single
ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single

መልካም ጊዜ!

-የአብስራ
"Conditionals" እና ቀመራቸዉ፤

Conditionals ማለት የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ሲሆኑ፤
ዛሬ በቀመራቸዉ ዙሪያ የምናወራ ይሆናል።

እንደ አይነታቸዉ የሚገልፁት፦
0 conditional - እዉነታን
1st conditional - የመሆን እድልን
2nd conditional - ያለመሆን እድልን
3rd conditional - ፀፀት/ወቀሳን

ቀመራቸዉ በቀላሉ ሲቀርብ
0 conditional- If v1 ,v1
1st conditional- If v1, will v1
2nd conditional- If v2, would v1
3rd conditional- If had v3, would have v3

ምሳሌዎች
0 conditional- if you heat water to 100°C, it boils.
- If v1 ,v1
1st conditional -If you study hard, you will pass the exam.
- If v1, will v1
2nd conditional- if I were a bird, I would fly  away.
-If v2, would v1
3rd conditional- If I had studied harder, I would have passed.
- If had v3, would have v3

Will በ can ወይም shall ሊተካ ይችላል፤ would ደግሞ በ should አልያም በ could ሊተካ ይችላል።

ቪድዮ፦https://youtu.be/w6Qxy9K6NFg?si=1Pa-pmmERSD0g1R6
🔥3
ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።
የአብስራ pinned «ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት  በስልክ ቁጥር፦ +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙኛል።»
'Tense'ሶች እና ቀመራቸዉ።

Tense፦ ማለት ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን ዛሬ በቀዳሚነት በቃላት አቀማመጥ የሚኖራቸዉ ለዉጥ ላይ ምናወራ ይሆናል።

Sub፦ Subject(የአረፍተ ነገሩ  ባለቤት)
Obj፦ object(ድርጊት የተፈፀመበት አካል)
V፦ Verb (የድርጊት ቃል)
V to be፦ Verb to be፦ present ሲሆን is,am እና  are፤ past ሲሆን was እና were፤ future ከሆነ  be ብቻ።

Simple present tense; sub + V1 + obj

Simple past tense; sub + V2 + obj

Simple future tense; sub+will+V1+obj

Present continuous;
Sub+V to be+V1+ing+obj

Past continuous; Sub+V to be+V1+ing+obj

future continuous;Sub+will+V to be+V1+ing+obj

Present perfect; Sub+have/has+ V3+obj

past perfect; Sub+had+ V3+obj

Future perfect; Sub+will+have +V3+obj

Present perfect continuous;Sub+have/has+ been+V1+ing+obj

past perfect continuous; had been+V1+ing+obj

Future perfect continuous; Sub+will+have+ been+V1+ing+obj

V1፦የምንለዉ ምንም አይነት ቅጥያም ሆነ ለዉጥ የሌለዉን ግስ ነዉ።
V2፦ የምንለዉ ደግሞ V1+ed የሆኑ አልያም በ-d፣በ-t ሊያልቅ የሚችል።
V3፦የምንለዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በne፣en፣ed፣d ሊያልቅ የሚችል።
V1+ing፦ ደግሞ ing በስተመጨረሻዉ ያለ ነዉ።

ቪድዮ፦https://youtu.be/c97lJ0vhUNA?si=0sl9usULFNC5MMLQ
1