ከ"Active" ወደ "passive" መቀየር ከባድ ነገር አይደለም ትክክለኛዉን ነገር ማየት እስከቻላችሁ ድረስ፤👆
ወደቪድዮ፦https://t.me/YWTutorial/1838
ወደቪድዮ፦https://t.me/YWTutorial/1838
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +251938587508 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
❤1👍1
"Conditionals" ከባድ አይደሉም እንደዉም በተቃራኒዉ።
Conditionals - የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ናቸዉ።
0 conditional- if+V1,V1
1st conditional- if+V1,will+V1
2nd conditional-if- if+V2, would+V1
3rd conditional-if+had+V3,would+have+V3
ቀላል የጥያቄ አሰራርም አላቸዉ ከስር ሊንኩን አስቀምጥላችኋለዉ
መልካም ጊዜ!

🗣️ Tense ምንድን ነዉ?
Tense ማለት አንድ ድርጊት የተፈፀመበትን ጊዜ የሚያመላክት ሰዋሰዋዊ ቅፅ ነዉ።
⏳ ዋና ዋና Tenses
Tense በሦስት ዋና ክፍሎች ይከፈላል፦ Present (አሁን)፣ Past (ያለፈ)፣ እና Future (መጪ)።
እያንዳንዱ ዋና ጊዜ አራት ንዑስ ክፍሎች አሉት፦
* Simple
* Continuous
* Perfect
* Perfect Continuous
አወቃቀሮች ምሳሌዎች
* Simple Present: V1
* Simple Past: V2
* Simple Future: will + V1
* Present Continuous: am/is/are + V-ing
* Past Perfect: had + V3
> 📌 Tense የአረፍተ ነገሩን ትርጉም እና ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ ለማመልከት ወሳኝ ነዉ።
>