'Punctuation' ምንድን ናቸው?
Punctuation-ሥርዓተ ነጥብ የምንለዉ ንግግርን ያደራጃል፤ የሚከተሉት የ'punctuation' ዓይነቶች ናቸው፦
Period - አረፍተ ነገርን ያጠናቅቃል (.)
- ምሳሌ: "I sleep early./ እኔ በጊዜ እተኛለሁ።"
Comma - ዝርዝርን ያሳያል (,)
- ምሳሌ: "She runs, jumps.../ እሷ ትሮጣለች፣ ትዘልላለች..."
Question - ጥያቄን ያመለክታል (?,) - ምሳሌ: "Why are you late? / ለምን አረፈድክ?"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqXZ2HqIly4pdO0nm3bXBmsu&si=O69Sg97ONM7L-gMd እዚህ ተጫኑ።

YouTube
punctuations and capitalization.
Share your videos with friends, family, and the world
'Tenses' ምንድን ናቸው?
Tenses- ድርጊትን መቼ እንደተደረገ ያሳያሉ፤ የሚከተሉት የ'tenses' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Present - አሁን ያለን ይገልፃል (walk, eats, is, am)
- ምሳሌ: "He walks fast / እሱ በፍጥነት ይራመዳል።"
Past - ያለፈውን ያመለክታል (walked, ate, was, were)
- ምሳሌ: "She ate bread yesterday. / እሷ ትላንት ዳቦ በልታለች።"
Future - ወደፊትን ያሳያል (will walk, will eat, shall be)
- ምሳሌ: "They will sing / እነሱ ወደፊት ይዘምራሉ/ይዘፍናሉ።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/cvleos5h9_E?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

'Tense'ሶች ምንድን ናቸዉ ? ቀላል የጥያቄ አሰራርስ አላቸዉ ወይ?(አዎ)(What are tenses and how to easily identify answers)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

'Sentences' ምንድን ናቸው?
Sentences - አረፍተ ነገሮች ሙሉ ሃሳብን ያስተላልፋሉ፤ የሚከተሉት የ'sentences' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Simple - አንድ ዋና ሃሳብን ያሳያል (subject, verb, object, modifier)
- ምሳሌ: "She reads books / እሷ መጽሐፍትን ታነባለች"
Compound - ሁለት እኩል ክፍሎች አሉት (and, but, or, so)
- ምሳሌ: "He runs but stops after awhile / እሱ ይሮጣል ግን ቶሎ ይቆማል"
Complex - ዋና እና ጥገኛ ክፍል አላቸው (because, if, although, when)
- ምሳሌ: "She sleeps because she is tired / እሷ ትተኛለች ምክንያቱም ስለደከመች "
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ስለ ሌሎች የ'sentence'ሶች አይነት ለመማር: https://youtu.be/Xv2U4QPg69U?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

Sentence types (የአረፍተ ነገሮች አይነት ቀላል ማብራሪያ።)
'Agreement' ምንድን ናቸው?
Agreement-ማለት የቃላት መስማማት ነዉ፤ የሚከተሉት የ'agreement' ዓይነቶች ናቸው፦
Subject-Verb - የባለቤት እና የድርጊት ቃል በቁጥር መስማማት (he runs, they run)
- ምሳሌ: "She walks fast / እሷ በፍጥነት ትራመዳለች"
Pronoun-Antecedent - ስም እና ተዉላጠ ስሙ በቁጥር እና በፆታ መስማማት (he-his, she-her)
- ምሳሌ: "John lost his book / ጆን መጽሐፉን አጣ"
Number - የብዛት መስማማት (one is, two are)
- ምሳሌ: "Two dogs bark / ሁለት ውሾች ይጮኻሉ"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Subject-Verb Agreement ' ለመማር: https://youtu.be/dZ2juDQA2LQ?si=KoJO_d4aHQ9MyhG2 እዚህ ተጫኑ።

ቀላል የድርጊት እና የባለቤት ስምምነት ማበራሪያ። "subject verb agreement simplified"
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
'Gerunds' ምንድን ናቸው?
Gerunds - በግስ የሚሰሩ ስሞች ናቸዉ ፤ የሚከተሉት የ'gerunds' ዓይነቶች ናቸው፦
Subject - የአረፍተነገሩ ርዕሰ ነገር ይሆናል (running, swimming, reading, writing)
- ምሳሌ: "Running is fun / መሮጥ አዝናኝ ነው"
Object - በአረፍተ ነገሩ ውስጥ ድርጊት ሚፈፀምበት ይሆናል (love running, enjoy swimming)
- ምሳሌ: "I love reading / እኔ ማንበብ እወዳለሁ"
Complement - ለግሱ መረጃ ማሟያ ይሆናል (is running, about swimming)
- ምሳሌ: "Her hobby is dancing / የእሷ ተወዳጅ መዝናኛ መደነስ ነው"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ
ለመማር: https://youtu.be/RSLeFfBkOq4?si=3nMxPgPYtVRo5ST0 እዚህ ተጫኑ።

gerund and infinitive
'Parallelism' ምንድን ናቸው?
Parallelism-ተመሳሳይነት ያለዉ አወቃቀርን ይጠብቃል፤ የሚከተሉት የ'parallelism' ዓይነቶች ናቸው፦
Verbs - ግሶችን በተመሳሳይ መልኩ በመደጋገም መግለፅ(run-jump, eat-drink)
- ምሳሌ: "She runs and jumps / እሷ ትሮጣለች እና ትዘልላለች"
Nouns - ስሞች በተመሳሳይ መልኩ መደጋገም (cats-dogs, books-pens)
- ምሳሌ: "Cats and dogs sleep / ድመቶችና ውሾች ይተኛሉ"
Adjectives - ገላጭ ቃላትን በተመሳሳይ መልኩ በመደጋገም መግለፅ (tall-strong, fast-smart)
- ምሳሌ: "He’s tall and strong / እሱ ረጅምና ጠንካራ ነው"
ማስታወሻ፦ ይህን ሃሳብ በቀላሉ ስናየዉ የምትዘረዝሩት ነገር ድርጊት/ስም/የስምገላጭ... ቢሆን በአንድ አይነት አፃፃፍ/አባባል መቀመጥ እንዳለበት ነዉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ በተጨማሪ ስለ 'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

ግሶች ምንድን ናቸዉ? አጠቃቀማቸዉስ?(what are verbs and their functions)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
❤1
'Questions' ምንድን ናቸው?
Questions - ጥያቄዎች ናቸዉ ፤ የሚከተሉት የ'questions' ዓይነቶች ናቸው፦
Yes/No - አዎ ወይም አይ መልስ የሚያስፈልጋቸዉ ጥያቄዎች ናቸዉ (is, are, do, can)
- ምሳሌ: "Are you ready? / ዝግጁ ነህ?"
Wh-Questions - ዝርዝር ይጠይቃሉ (what ምን, where-ቦታ, when-መቼ, why-ለምን, how- እንዴት, which-የቱ)
- ምሳሌ: "Where is she? / እሷ የት ነች?"
Tag - ማረጋገጫ ጥያቄዎች ናቸዉ (isn’t it, does he)
- ምሳሌ: "You’re here, aren’t you? / እዚህ ነህ፣ አይደል?"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ 'Sentence' አይነቶች ለመማር: https://youtu.be/Xv2U4QPg69U?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

'Negation' ምንድን ናቸው?
Negation-አለመሆንን/አለመፈጠርን ያሳያሉ፤ የሚከተሉት የ'negation' ዓይነቶች ናቸው፦
Simple - አለመሆን በአንድ ቃል ያሳያል (not, no, never, isn’t)
- ምሳሌ: "I’m not tired / እኔ አልደከምኩም"
Double - በሁለት ቃላት አለመሆንን/አለመፈጠርን ያሳያል (not nothing, never nowhere)
- ምሳሌ: "She never says nothing / እሷ መቼም ምንም አትልም"
Contraction - በአጭሩ አለመሆንን/አለመፈጠርን ያሳያል (don’t, can’t, won’t, aren’t)
- ምሳሌ: "He can’t run / እሱ መሮጥ አይችልም"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለኢንግሊዘኛ ሃሳቦች ለመማር: https://www.youtube.com/@yabserawondewosen/negation እዚህ ተጫኑ።

yabsera wondewosen
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን ደግሞ እዚህ በመጫን ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

'Subjunctive Mood' ምንድን ናቸው?
Subjunctive Mood- የምኞት ሃሳብን ያሳያል፤ የሚከተሉት የ'subjunctive mood' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Present - ምኞት ይገልፃል (be, have, go, stay) - ምሳሌ: "I suggest he stay / እሱ እንዲቆይ እመክራለሁ"
Past - ያልሆነን ያመለክታል (were, had, went) - ምሳሌ: "If I were rich / እኔ ሀብታም ብሆን"
Future - ማይሆንን ያሳያል (should be, might go) - ምሳሌ: "Should he arrive / እሱ ቢደርስ"
ማስታወሻ፦ ምንም ለዉጥ የሌለዉን ግስ/የድርጊት ቃል ይጠቀማሉ፤ ብዙዉን ጊዜ ያልሆነ/የማይሆንን ነገርን ለመናገር ይጠቅማሉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
Subjunctive Mood- የምኞት ሃሳብን ያሳያል፤ የሚከተሉት የ'subjunctive mood' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Present - ምኞት ይገልፃል (be, have, go, stay) - ምሳሌ: "I suggest he stay / እሱ እንዲቆይ እመክራለሁ"
Past - ያልሆነን ያመለክታል (were, had, went) - ምሳሌ: "If I were rich / እኔ ሀብታም ብሆን"
Future - ማይሆንን ያሳያል (should be, might go) - ምሳሌ: "Should he arrive / እሱ ቢደርስ"
ማስታወሻ፦ ምንም ለዉጥ የሌለዉን ግስ/የድርጊት ቃል ይጠቀማሉ፤ ብዙዉን ጊዜ ያልሆነ/የማይሆንን ነገርን ለመናገር ይጠቅማሉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
YouTube
ግሶች ምንድን ናቸዉ? አጠቃቀማቸዉስ?(what are verbs and their functions)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Relative Clauses' ምንድን ናቸው?
Relative Clauses- አገናኝ ሃረጎች ሆነዉ ስሞችን ያብራራሉ፤ የሚከተሉት የ'relative clauses' ዓይነቶች ናቸው፦
Defining - ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን (who, which, that, whom)
- ምሳሌ: "Man who runs will reach the destination faster. / የሚሮጥ ሰው ቶሎ ይደርሳል።"
Non-Defining - ተጨማሪ መረጃ ይሰጣል (who, which, whose, whom)
- ምሳሌ: "Anna, who sings, is here. / አና ፤የምትዘምረዉ፤ እዚህ ናት።"
ማስታወሻ፦ 'Defining' ከጎደለ ትርጉም አይሰጥም፤'Non-Defining'ግን ግዴታ አይደለም፤ ሁለተኛዉ ምሳሌ ላይ ስናስወግደዉ ተመልከቱ
"Anna is here. / አና እዚህ ናት።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'pronouns' ለመማር: https://youtu.be/OEFqTsuAlE8?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

'Pronoun'ኦችን እንዴት ልትጠቀሟቸዉ ትችላላችሁ?(how to use pronouns effectively)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Comparisons' ምንድን ናቸው?
Comparisons-ንፅፅሮች እና ልዩነቶችን ያሳያሉ፤ የሚከተሉት የ'comparisons' ዓይነቶች ናቸው፦
Comparative - ሁለት ነገሮችን ይነፃፀራል (taller, faster, more, less) - ምሳሌ: "He is taller / እሱ ይበልጥ ረጅም ነው"
Superlative - ከሁሉም ከፍ ያደርጋል (tallest, fastest, most, least) - ምሳሌ: "She’s the fastest / እሷ ፈጣኗ ነች"
Equal - እኩልነት ያሳያል (as tall, as fast) - ምሳሌ: "I’m as strong / እኔ እኩል ያህል ጠንካራ ነኝ"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ 'Adjectives' ለመማር: https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZM እዚህ ተጫኑ።

"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
👍1
'Word Order' ምንድን ናቸው?
Word Order- የቃላት አሰላለፍ አረፍተ ነገርን ያደራጃል፤ የሚከተሉት የ'word order' ዓዯነቶች ናቸው፦
Declarative - መረጃ ይሰጣል (subject-verb-object, I eat bread) - ምሳሌ: "She reads books / እሷ መጽሐፍትን ታነባለች"
Interrogative - ጥያቄ ይጠይቃል (verb-subject, do you eat) - ምሳሌ: "Do you run? / አንተ ትሮጣለህ ወይ?"
Imperative - ትዕዛዝ ይሰጣል (verb-object, eat bread) - ምሳሌ: "Close the door / በሩን ዝጋ"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'sentence' አይነቶች ለመማር: https://youtu.be/Xv2U4QPg69U?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

'Articles Usage' ምንድን ናቸው?
Articles Usage - መለያ ሲሆኑ ስሞችን ይደግፋሉ፤ የሚከተሉት የ'articles usage' ዓይነቶች ናቸው፦
Definite - ልዩነትን ያመለክታል (the)
- ምሳሌ: "The cat sleeps / ድመቱ/ቷ ትተኛለች"
Indefinite - ያልተወሰነን (ያልተለየ) ያሳያል (a, an)
- ምሳሌ: "A dog barks / አንድ ውሻ ይጮኻል"
ማስታወሻ፦ 'Indefinite' አንድ እና በአጠቃላይ(በልዩነት ተነጥሎ ያልሆነ) ያለ ነገርን ለማሳየት ስንጠቀማቸዉ፤'Definite'ቶች ደግሞ ልዩ ሆነዉ ብዙ/አንድ የሆነ ነገርን ያሳያሉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/feeXX0rBD2k?si=bA0pFYSWbt4qQL7g እዚህ ተጫኑ።

ዉሃዉ ለማለት ምን ትላላችሁ፤ kind of articles explained and simplified
'Infinitives' ምንድን ናቸው?
Infinitives- ግሶች ናቸው፤ የሚከተሉት የ'infinitives' ዋና ዓይነቶች ናቸው፦
Bare - ከተጨማሪ አጋዥ ግሶች ጋር (modal verbs) ጋር ጥቅም ላይ ይዉላሉ (can go, will run, shall eat, would sing)
- ምሳሌ: "she can sing. / እሷ መዝፈን ትችላለች።"
To-Infinitive - ተግባርን ያመለክታል (to go, to run, to eat)
- ምሳሌ: "I want to learn. / እኔ መማር እፈልጋለሁ።"
Object - ግስን ይከተላል (ask to go, love to sing)
- ምሳሌ: "She loves to dance / እሷ መደነስ ትወዳለች"
ማስታወሻ፦ 'Infinitives' መሰረታዊ ግሶች፤ ምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ ሳይኖራቸዉ ያሉ ግሶች ናቸዉ፤ ስራቸዉ ብዙ ነዉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለነሱ እና 'gerunds' ለመማር: https://youtu.be/RSLeFfBkOq4?si=3nMxPgPYtVRo5ST0 እዚህ ተጫኑ።

'Quantity adjectives' ምንድን ናቸዉ?
Quantity adjectives- የምንላቸዉ ቁጥርን የሚያሳዩ የስም ገላጭ አይነቶች ናቸዉ።
Many-ለሚቆጠሩ እና ብዙ ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ He has many cars./ብዙ መኪናዎች አሉት።
Few-ለሚቆጠሩ እና ጥቂት ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ we have a few books you could borrow./የተወሰኑ መፅሃፍት አሉ ልትዋስ የምትችላቸዉ።
Little- ለማይቆጠሩ እና ጥቂት ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ what a little time I have./ጥቂት ጊዜ ነዉ ያለኝ።
Much-ለማይቆጠሩ እና ብዙ ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ the tea has too much sugar in it./ሻዩ ብዙ ስኳር በውስጡ አለዉ።
Some-ለሁለቱም ለሚቆጠሩ እና ለማይቆጠሩ በተናጋሪ አረፍተነገር ውስጥ መጠቀም እንችላለን፤
- ምሳሌ፦ she has some cars parked outside/የተወሰኑ ዉጪ የቆሙ መኪናዎች አሏት።
Any-ጥያቄ ለመጠየቅ እና አለመሆንን ለመናገር መጠቀም እንችላለን፤
- ምሳሌ፦I don't have any pens left to give./ምንም የቀረኝ የምሰጠዉ እስክሪቢቶ የለኝም።
ማስታወሻ፦ 'many/much' የተለያዩ ነገሮችን ቁጥር ቢገልፁም 'a lot' ሁለቱንም መተካት ይችላል።
የማይቆጠሩ(uncountable nouns)-እነዚህ የበዛ ስም የሌላቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም ውሃዎች(waters) አይባልም።
- ምሳሌ፦water,sugar,oil, powder...
የሚቆጠሩ(countable nouns)- እነዚህ የበዛ ስም ያላቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም መኪናዎች(cars) ማለት እንችላለን። ምሳሌ፦car,cat,dog,pen,pencil...
ተጨማሪ ስለ'Adjectives' ለመማር እዚህ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZM ተጫኑ።
Quantity adjectives- የምንላቸዉ ቁጥርን የሚያሳዩ የስም ገላጭ አይነቶች ናቸዉ።
Many-ለሚቆጠሩ እና ብዙ ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ He has many cars./ብዙ መኪናዎች አሉት።
Few-ለሚቆጠሩ እና ጥቂት ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ we have a few books you could borrow./የተወሰኑ መፅሃፍት አሉ ልትዋስ የምትችላቸዉ።
Little- ለማይቆጠሩ እና ጥቂት ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ what a little time I have./ጥቂት ጊዜ ነዉ ያለኝ።
Much-ለማይቆጠሩ እና ብዙ ለሆኑ ነገሮች
- ምሳሌ፦ the tea has too much sugar in it./ሻዩ ብዙ ስኳር በውስጡ አለዉ።
Some-ለሁለቱም ለሚቆጠሩ እና ለማይቆጠሩ በተናጋሪ አረፍተነገር ውስጥ መጠቀም እንችላለን፤
- ምሳሌ፦ she has some cars parked outside/የተወሰኑ ዉጪ የቆሙ መኪናዎች አሏት።
Any-ጥያቄ ለመጠየቅ እና አለመሆንን ለመናገር መጠቀም እንችላለን፤
- ምሳሌ፦I don't have any pens left to give./ምንም የቀረኝ የምሰጠዉ እስክሪቢቶ የለኝም።
ማስታወሻ፦ 'many/much' የተለያዩ ነገሮችን ቁጥር ቢገልፁም 'a lot' ሁለቱንም መተካት ይችላል።
የማይቆጠሩ(uncountable nouns)-እነዚህ የበዛ ስም የሌላቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም ውሃዎች(waters) አይባልም።
- ምሳሌ፦water,sugar,oil, powder...
የሚቆጠሩ(countable nouns)- እነዚህ የበዛ ስም ያላቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም መኪናዎች(cars) ማለት እንችላለን። ምሳሌ፦car,cat,dog,pen,pencil...
ተጨማሪ ስለ'Adjectives' ለመማር እዚህ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZM ተጫኑ።
YouTube
"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Auxiliaries' ምንድን ናቸው?
Auxiliaries-ረዳት ግሶች ሆነዉ ሳለ ዋና ግስን ይደግፋሉ፤ የሚከተሉት የ'auxiliaries' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Primary - ዋና ግስን ይረዳል (be, have, do, is)
- ምሳሌ: "She is running / እሷ እየሮጠች ነዉ።"
Modal - የመሆን እድልን/ግዴታን/ችሎታን/ምክርን... ያሳያል (can, will, must, should)
- ምሳሌ: "He can swim / እሱ መዋኘት ይችላል"
Semi-Modal - ተጨማሪ መረጃን ይሰጣል (need to, dare, used to)
- ምሳሌ: "I need to study / ማጥናት አለብኝ።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
Auxiliaries-ረዳት ግሶች ሆነዉ ሳለ ዋና ግስን ይደግፋሉ፤ የሚከተሉት የ'auxiliaries' ቃላት ዓይነቶች ናቸው፦
Primary - ዋና ግስን ይረዳል (be, have, do, is)
- ምሳሌ: "She is running / እሷ እየሮጠች ነዉ።"
Modal - የመሆን እድልን/ግዴታን/ችሎታን/ምክርን... ያሳያል (can, will, must, should)
- ምሳሌ: "He can swim / እሱ መዋኘት ይችላል"
Semi-Modal - ተጨማሪ መረጃን ይሰጣል (need to, dare, used to)
- ምሳሌ: "I need to study / ማጥናት አለብኝ።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Verbs' ለመማር: https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
YouTube
ግሶች ምንድን ናቸዉ? አጠቃቀማቸዉስ?(what are verbs and their functions)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Ellipsis' ምንድን ናቸው?
Ellipsis - ቃላትን ከመደጋገም ማስወገጃ ሲሆኑ፤ የሚከተሉት የ'ellipsis' ዓይነቶች ናቸው፦
Nominal - ስምን ያስወግዳል (John left, Mary too)
- ምሳሌ: "She sings, he too / እሷ ትዘምራለች፣ እሱም"
Verbal - ግስን ያስወግዳል (I can, you can’t)
- ምሳሌ: "I run, she doesn’t / እኔ እሮጣለሁ፣ እሷ አትሮጥም"
Clausal - የሃረግ ክፍልን ያስወግዳል (if possible, when ready)
- ምሳሌ: "If ready, go / ዝግጁ ከሆንክ፣ ሂድ"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://www.youtube.com/@yabserawondewosen/ellipsis እዚህ ተጫኑ።
Ellipsis - ቃላትን ከመደጋገም ማስወገጃ ሲሆኑ፤ የሚከተሉት የ'ellipsis' ዓይነቶች ናቸው፦
Nominal - ስምን ያስወግዳል (John left, Mary too)
- ምሳሌ: "She sings, he too / እሷ ትዘምራለች፣ እሱም"
Verbal - ግስን ያስወግዳል (I can, you can’t)
- ምሳሌ: "I run, she doesn’t / እኔ እሮጣለሁ፣ እሷ አትሮጥም"
Clausal - የሃረግ ክፍልን ያስወግዳል (if possible, when ready)
- ምሳሌ: "If ready, go / ዝግጁ ከሆንክ፣ ሂድ"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://www.youtube.com/@yabserawondewosen/ellipsis እዚህ ተጫኑ።
YouTube
yabsera wondewosen
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን ደግሞ እዚህ በመጫን ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን ደግሞ እዚህ በመጫን ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Correlative Conjunctions' ምንድን ናቸው?
Correlative Conjunctions- ጥንድ በመሆን ክፍሎችን ያገናኛል፤ የሚከተሉት የ'correlative conjunctions' ዓይነቶች ናቸው፦
Either…Or - አማራጮችን ያሳያል (either…or, one…or)
- ምሳሌ: "Either run or walk./ ወይ ሩጥ ወይ ተራመድ።"
Neither…Nor - አሉታዎችን(አለመሆኖችን) ያገናኛል (neither…nor, not…nor)
- ምሳሌ: "Neither she nor I sing. / እሷም እኔም አንዘፍንም።"
Both…And - መጨመርን ያሳያል (both…and, as…as)
- ምሳሌ: "she can both sing and dance / እሷ ሁለቱንም መዝፈንም መጨፈርም ትችላለች።"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Conjunctions' ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።

"Conjunctions" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Participles' ምንድን ናቸው?
Participles- በተለያዩ ጊዜያት ላይ የሚገኙ ግሶች ሆነዉ የባለቤቱን ድርጊት ማሳየት ሲሆን ስራቸዉ፤ የሚከተሉት የ'participles' ዓይነቶች ናቸው፦
Present - በመካሄድ ላይ ያለን ድርጊት ያሳያል (running, singing, writing, reading)
- ምሳሌ: " she is running a marathon right now. / አሁን ላይ እሷ ማራቶን እየሮጠች ነዉ።"
Past - የተጠናቀቀን ድርጊት ያመለክታል (written, sung, broken, eaten)
- ምሳሌ: "Those windows were broken last night / እነዛ መስታዉቶች ማታ ነበር የተሰበሩት። "
Perfect - ከተግባር በፊት የተጠናቀቀ ድርጊትን ያሳያል (having run, having sung) - ምሳሌ: "Having eaten, she left / ከበላች በኋላ ሄደች"
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ' Tense'ሶች ለመማር: https://youtu.be/cvleos5h9_E?feature=shared እዚህ ተጫኑ።

'Tenses' እና 'Verbs' ምንድን ያገናኛቸዋል?
Tense - ማለትጊዜን ገላጭ ግስ ሲሆን፤ ምሳሌ፦ He always plays football.(present simple tense)
Verb - ደግሞ የድርጊት ቃል/ ግስ የምንለዉ ነዉ፤ ምሳሌ፦ play/plays(Verb1)
ማስታወሻ፦ግሶች/የድርጊት ቃላት የምንላቸዉ ከጊዜ ገላጭ ቃላት ወይም ሃረጎች በተጨማሪ በዋነኛነት የአረፍተ ነገሩን ጊዜ/'Tense' የሚያመላክቱ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ 1.He plays football.(present simple tense)
2.He played football.(past simple tense)
3. He will play football.(future simple tense)
ማሳሰቢያ፦እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸዉ፤ ተጨማሪ ለመማር; https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።

'Tenses' እና 'Verbs' ምን ያገናኛቸዋል?(what is the connection between Tenses and Verbs?)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Present Simple Tense' ምን ይጠቅማል?
Present Simple Tense- ድግግሞሽን እና እዉነታን ለመናነር እንጠቀመዋለን።
ምሳሌ1፦ He always plays football./ እሱ ሁሌም ኳስ ይጫወታል።
ምሳሌ2፦ The sun rises in the east./ፀሃይ በስተምስራቅ ትወጣለች።
ማስታወሻ፦ምሳሌ1 ሚያሳየዉ ድግግሞሽን ሲሆን፤ምሳሌ2 ደግሞ የሚያሳየዉ እዉነታን ነዉ።
ማሳሰቢያ፦ ይህ ከ12 የ'Tense' አይነቶች ስለ አንድ የ'Tense አይነት በጥቂቱ የሚያወራ ሲሆን ተጨማሪ ስለሁሉም ከነአጠቃቀማቸዉ ለመማር;https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።