ስኬታማ ድርጊቶችን እንደግማለን፤
ወይም ለመድገም እንሞክራለን ኢስኬታማ የሆኑትን ደግሞ በፍጥነት ለማቆም እንጥራለን በዚህም የወደፊት ጉዞዋችንን እናቀላጥፋን።
የኔ ተማሪ ማርያማዊት ደግሞ ስኬቷን ደግማለች ማለትም በአንደኛ እና በሁለተኛ ሩብ አመት ከዘጠና በላይ በማስመዝገብ የመጀመሪያ ግማሽ አመት 93.53% አማካይ እና ድምር 654.75/700 በማምጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛዉ አመት ተላልፋለች።
ልክ እንደ እኛ ስህተትን ከመደጋገም ለመላቀቅ እና ትክክል መሆንን ለመደጋገም ለምትጥሩ ከጎናችሁ ነን እያልኩ መልካም ምኞቴን እገልፃለዉ።
መልካም እድል!
- የአብስራ

ያለእኩልነቶች ላይ ያልታወቀዉን ዋጋ በ"sign chart" መፍታት፤ (solving inequalities using s...
https://youtube.com/watch?v=oX1f8UAhdbE&feature=shared

YouTube
ያለእኩልነቶች ላይ ያልታወቀዉን ዋጋ በ"sign chart" መፍታት፤ (solving inequalities using sign chart)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

ያለእኩልነቶች ላይ የማይታወቀዉን ዋጋ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
https://youtube.com/watch?v=EyoyjlAWv8k&feature=shared

ያለእኩልነቶች ላይ የማይታወቀዉን ዋጋ እንዴት ማግኘት ይቻላል?(solving quadratic inequality)
https://youtube.com/watch?v=GTcg3GUugBQ&feature=shared

እንዴት ነዉ የ"linear equation" ግራፍ መስራት ሚቻለዉ?(how to plot the graph of linea...
https://youtube.com/watch?v=bATZ6ciGmIw&feature=shared
https://youtube.com/watch?v=bATZ6ciGmIw&feature=shared
YouTube
እንዴት ነዉ የ"linear equation" ግራፍ መስራት ሚቻለዉ?(how to plot the graph of linear equations)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀላል የድርጊት እና የባለቤት ስምምነት ማበራሪያ። "subject verb agreement simplified"
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtu.be/dZ2juDQA2LQ?si=KoJO_d4aHQ9MyhG2

👍2
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Adverbs" ምን ያደርጋሉ?
Adverbs: የግስ ገላጭ ቃላቶች ናቸው፤ ስራቸው የድርጊት ቃሉን የተፈፀመበትን ሁኔታ፣ ቦታ፣ ድግግሞሽ፣ መጠን እና ጊዜ ማሳየት ነው።
"Adverbs" አይነት እና ጠቀሜታ አላቸው፤ እነሱም እንደሚከተለው ይቀርባሉ፦
- Adverbs of manner: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ሁኔታ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He ran quickly.
- She sings loudly.
- Adverbs of frequency: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ድግግሞሽ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He often runs.
- She frequently practices singing.
- Adverbs of degree: ድርጊቱ የተፈፀመበትን መጠን ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌ:
- She loves her mom very much.
- Adverbs of place: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ቦታ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- He plays outside.
- She studies inside.
- Adverbs of time: ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ ለመግለጽ እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌዎች:
- She will arrive tomorrow.
- They left early.

Telegram
የአብስራ የጥናት አገልግሎት
የኔ ተማሪ ስለ"Adverbs" ያስተማርኩትን እያስረዳኝ ነዉ።
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/WiMCDe6VGfU?si=9MCtRoQpH5QAQ-92

👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
'Tense'ሶች ምንድን ናቸዉ ? ቀላል የጥያቄ አሰራርስ አላቸዉ ወይ?(አዎ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግሶች ምንድን ናቸዉ? አጠቃቀማቸዉስ?(what are verbs and their functions)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
'Adverbs' ምንድን ናቸዉ? አይነታቸዉ እና አጠቃቀማቸዉስ?(what are adverbs their function and types?)
'Parts of speech' ምንድን ናቸዉ?
parts of speech - የምንላቸዉ የቋንቋዉን የንግግር አባላት፤ በሰዋሰዉ ዉስጥ የማይቀሩ የራሳቸዉ የሆነ ጠቀሜታ ያላቸዉን ቃላት ሲሆኑ፤
እነሱም፦
1. Nouns-የቦታ/የሰዉ/የነገሮች ስም(Kebede,lion,fear...)
2. Pronouns- ተዉላጠ ስም/ በስም ምትክ የሚገቡ(He,She,it...)
3. Verbs- ግስ/የደርጊት ቃላት(play,read,write...)
4. Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት(quickly, slowly, carefully...)
5. Adjectives- የስም ገላጭ ቃላት(big, small, beautiful...)
6. Prepositions-ጊዜን ወይንም ቦታ ገላጭ ቃላት(in,on,at...)
7. Conjunctions- አገናኝ ቃላት(and,or,but...)
8.Interjections-ስሜት ገላጭ ቃላት(ouch, wow...)
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ለአጠቃላይ እዉቀት በቀላሉ የተገለፁ እንጂ በጥልቀት ስንገባ እያንዳንዳቸዉ ዝርዝር መረጃ በስራቸዉ ይካተታል።

❤1
'Verb' ስንት አቀራረብ አለዉ?
'Verb' ማለት የድርጊት ቃል ማለት ሲሆን፤ ብዙ አቀራረቦች ሊኖሩት ይችላሉ እነሱም፦
Verb1- ድግግሞሽን ያሳያል(play/plays,read/reads...)
Verb2- ያለፈ ጊዜን ያሳያል(played,ate...)
Verb3- ከድርጊት በፊት የተፈፀመ ድርጊትን ያሳያል(eaten,seen,played...)
will Verb1- ወደፊትን ያሳያል(will play, will read...)
Verb1+ing- ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የሚደረግ/ የተደረገ/እየተደረገ ያለ ድርጊትን ያሳያል(playing, studying, crying...)
Verb to be-ሁኔታን ያሳያሉ(is,am,are,was,were,be,been)
ማስታወሻ፦'Verb1+ing' ከኋላዉ 'verb to be' ያስፈልገዋል፤ Verb3 ደግሞ 'has/have/had' ያስፈልገዋል።
ማሳሰቢያ፦ይህ ለአጠቃላይ እዉቀት የቀረበ እንጂ እያንዳንዱ በየአገባቡ ሁኔታዎች ከዚህ በላይ ጠልቀዉ የሚገቡ ናቸዉ።
ስለሆነም በዚህ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ በመጫን፦ https://youtu.be/lxu_g4MkTTc?feature=shared ታገኛላችሁ።

❤1👍1
'prepositions' ምን ይጠቅማሉ?
Prepositions-የጊዜ ወይም ቦታ ገላጭ ቃላት ናቸዉ፤ በመቀጠል ሁለቱንም በተለያየ አገባብ እንመለከታለን፤ እነሱም፦
In-የጊዜ ገላጭ ሲሆን የፈጀዉን/የሚፈጀዉን ጊዜ ያሳያል(We will finish the project in two weeks)/የቀኑን ክፍል ለማሳየት (We will be there in the morning.) ፤ቦታን ሲያሳይ ደግሞ ነገሩ ውስጥ መገኘቱን ያሳያል(We are in the house.)።
At- ጊዜን በግልፅ ለማሳየት የተያዘ ቀጠሮን ለማሳየት እንጠቀመዋለን(He will be here at 2 O'clock.)፤ ቦታን ስናሳይ ደግሞ የተጠቀሰዉ ቦታ ነኝ ለማለት እንጠቀመዋለን(I am at the bank.)።
On- ጊዜን ለማሳየት ሲሆን በግልፅ የተቀመጠ ወርን/ቀንን ለማሳየት እንጠቀመዋል(We will finish the project on January 1st.)፤ቦታን ለማሳየት ሲሆን ከላይ ለማለት እንጠቀመዋለን(The cat is on the table.)።
ማስታወሻ፦እንደገቡበት ቦታ ነዉ አጠቃቀማቸዉ ማለትም ጊዜን/ቦታን የሚገልፁት።
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ብቻ አይደሉም 'preposition'ኦች።
ስለሆነም በዚህ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ በመጫን፦ https://youtu.be/jQZsTS2APtI?feature=shared ታገኛላችሁ።

ቦታን አሳይ ቃላቶች እነማን ናቸዉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
❤1
'Articles' ምን ይሰራሉ?
Articles - ጠቋሚ ቃላት ሲሆኑ
እነሱም በሁለት ይከፈላሉ፦
Definite article - የሚባለዉ 'The' ሲሆን ጠቀሜታዉ ነገሩ የሚታወቅ እና የተለመደ መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
ምሳሌ፦The man is standing outside. እዚህ ጋር 'The man' የሚለዉ ሃረግ የሚያሳየዉ ሰዉየዉን ከዚህ ቀደም የምናዉቀዉ መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
Indefinite article - የሚባሉት 'a' እና 'an' የማይታወቅ እና አንድ እንደሆነ ለማሳየት ነዉ ጠቀሜታቸዉ።
ምሳሌ1፦A man is standing outside. እዚህ ጋር 'A man' የሚለዉ ሃረግ የሚያሳየዉ ሰዉየዉን ከዚህ ቀደም የማናዉቀዉ መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
ምሳሌ2፦An elephant is standing outside. እዚህ ጋር 'An elephant' የሚለዉ ሃረግ የሚያሳየዉ ዝሆኑን ከዚህ ቀደም የማናዉቀዉ መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
ማስታወሻ፦ 'a' ለ'Consonant' ድምፅ ስንጠቀመዉ፤ 'an' ደግሞ ለ'Vowel' ድምፅ እንጠቀማቸዋለን፤ የሁለቱም ሌላኛዉ ጠቀሜታቸዉ ነገሩ አንድ እንደሆነ ለማሳየት ነዉ።
ማሳሰቢያ፦ የ'The' ሌላኛዉ ጥቅም ከስም ገላጭ(adjective) ጋር ሲሆን የስም ገላጩን 'superlative' ማድረግ ነዉ።
ስለሆነም በዚህ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ በመጫን፦https://youtu.be/feeXX0rBD2k?feature=shared ታገኛላችሁ።

👍1
'Adverbs' ምን ይሰራሉ?
Adverbs- የድርጊት ገላጭ ቃላት ሲሆኑ በዋነኝነት በአምስት ይከፈላሉ፤
እነሱም፦
1. Adverbs of frequency- የድርጊቱን ድግግሞሽ ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
(often,sometimes,rarely,never...)
2. Adverbs of time-የድርጊቱን ጊዜ ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
(now,later,currently,right now..)
3. Adverbs of place - የድርጊቱን ቦታ ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
(here,there,outside,inside...)
4. Adverbs of degree- የድርጊቱን መጠን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
(Very,enough,rather...)
5. Adverbs of manner- የድርጊቱን ሁኔታ ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
(quickly,carefully,carelessly ...)
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ ከብዙ በጥቂቱ ለጠቅላላ እዉቀት የቀረቡ ሲሆኑ፤
ስለሆነም በዚህ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ በመጫን፦ https://youtu.be/3bZ-4bufsq8?feature=shared ታገኛላችሁ።

'Adjectives' ምን ይሰራሉ?
Adjectives- የስም ገላጭ የምንላቸዉ ሲሆኑ ስራቸዉ ስምን(nouns) ወይም የስም ተለዋጭን(pronouns) መግለፅ ነዉ፤
ቢሆንም 'Adjectives' እንደ አገባበባቸዉ የመግለፅ ወይም የማነፃፀር ጠቀሜታ ሊኖራቸዉ ይችላል እነሱም እንደሚከተለዉ ይቀርባሉ፦
1.positive form - ለመግለፅ ወይንም አንድ አይነት እንደሆኑ ለማሳየት የምንጠቀማቸዉ ሲሆኑ፤
ለምሳሌ1፦ He is tall.(መግለፅን)
ለምሳሌ2፦He is as tall as her.(መመሳሰልን)
2.comparative form - ሁለት ነገሮችን ለማነፃፀር የምንጠቀምባቸዉ ሲሆኑ፤
ለምሳሌ፦ He is taller than her.(ከሌላ መብለጥን)
3.superlative form - አንድን ነገር ከብዙ ነገሮች አንፃር ለማነፃፀር እንጠቀመዋለን፤
ለምሳሌ፦He is the tallest person in the class.(ከብዙ አንፃር መብለጥን)
ማሳሰቢያ፦ ይህ ለጠቅላላ እዉቀት ሲባል የቀረበ ሆኖ ሳለ፤
ሲሆን ለተጨምሪ እና በዚህ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እዚህ በመጫን፦ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?feature=shared ታገኛላችሁ።

"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
👍1
'Direct to Indirect Speech' ምንድን ነው?
Direct to Indirect Speech - የምንለው የንግግር መቀየር ነው፤ አንድ ሰው የተናገረውን ቃል በሌላ መልኩ ለመግለጽ የምንጠቀምበት ዘዴ ነው። እነሱም፦
Direct Speech: ቃሉን ተናጋሪው እንዳለው በትክክል መጻፍ ነው።
ምሳሌ: She said, "I am happy."
Indirect Speech: ቃሉን በሌላ መልኩ መናገር ነው።
ምሳሌ: She said that she was happy.
ማስታወሻ: ቀጥተኛ ንግግርን ወደ ተዘዋዋሪ ስንቀይር፤ ጊዜውን (tense) መቀየር፣ "that" መጨመር፣ እና ተናጋሪውን መጥቀስ ያስፈልገናል።
ለምሳሌ "I am" ወደ "she was" ይቀየራል።
ማሳሰቢያ: ይህ መሰረታዊ መግለጫ ነው—ተጨማሪ ዝርዝር እንደ ጊዜው እና ዓረፍተ ነገሩ ይወሰናል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://youtu.be/slHJEod3_A4?feature=shared ይመልከቱ።

ከዚህ ቀደም ስለ ለተባለ እነ ስለተወራ ነገር ለመናገገረ ስትፈልጉ። (Direct To Reported Speech)
👍1
'Active to Passive Voice' ምንድን ነው?
Active to Passive Voice - የምንለው ዓረፍተ ነገርን ከአንድ አይነት ወደ ሌላ መቀየር ነው፤ የድርጊቱን ትኩረት ከአንደኛው ወደ ሌላው ለመውሰድ የምንጠቀምበት ዘዴ ሲሆን፤
እነሱም፦
Active Voice: ድርጊቱን የሚያደርገው ሰው ወይም ነገር ትኩረት ያገኛል።
ምሳሌ: "She writes a letter."
Passive Voice: ድርጊቱ የሚደረግበት ነገር ትኩረት ያገኛል።
ምሳሌ: "A letter is written by her."
ማስታወሻ: ከ'Actjve' ወደ 'passive ስንቀይር፤ ግሱን መቀየር (write ወደ is written)፣ "by" መጨመር፣ እና የድርጊቱን አድራጊ መጥቀስ (ከፈለግን) እንችላለን።
ማሳሰቢያ: ይህ መሰረታዊ መግለጫ ነው—ተጨማሪ ዝርዝር እንደ ጊዜው እና ዓረፍተ ነገሩ ይወሰናል።
ለበለጠ መረጃ፡https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?feature=shared ይመልከቱ።

በአንድ ቀመር ሁሉንም የ"Acive voice"ሶች ወደ"Passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን፤ ከነምሳሌዉ በተግባር።
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial