የአብስራ
504 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
👍3
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
በአንድ_ቀመር_ሁሉንም_Active_Voice_ሶች_ወደ_Passive_Voice_ሶች_መቀየር.pdf
200.6 KB
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በፅሁፍ መልክ)

በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ.pdf
246.6 KB
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በፅሁፍ መልክ)


በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤

በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤

ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል

በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ  የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።

መልካም ጊዜ!

- የአብስራ
የ_Conditional_አረፍተ_ነገሮች_ቀላል_ጥያቄ_አሰራር_ቀመር_አላቸዉ_1.pdf
251 KB
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።

በቀላሉ የምስል ማብራሪያዉን እና ንባቡን ለማግኘት፦https://youtu.be/JFglsCpfj_k?si=44WwNZVjXwS2L-w0
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"pronouns" ምንድን ናቸዉ?

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/4214FcR8uFA?si=ATyFPo1Apkv1ul34
🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፉ)
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"Conditional" አረፍተ ነገሮች
ቀላል ጥያቄ አሰራር ቀመር
አላቸዉ? አዎን።
(መፅሃፉ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች  መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ ከነትግበራዉ)
አማካይ ከ90 በላይ እንዴት ደስ ይላል!

በዚህ አመት (2017) የመጀመሪያ ሩብ አመት ዉጤት በአማካያቸዉ 94 እና 92 ያመጡትን የኔን ተማሪዎች ተመልከቱልኝ እነዚህ ተማሪዎች ብሩህ እምሮ ነዉ ያላቸዉ ፤ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተም ደስታዬን እንደምትጋሩኝ እምነቴ ነዉ።

-የአብስራ
🔥2👍1
ከ1ኛ-5ኛ ክፍል ይህንን ሞክራችሁ ኮሜንት ላይ ፎቶዉን/መልሱን ላኩልኝ አርምላችኋለዉ።
ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ይህንን ሞክራችሁ ኮሜንት ላይ መልሱን ላኩልኝ አርምላችኋለዉ።
በተላዉጠ ስሞች ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች።

የመጀመሪያዉ እና የመጨረሻዉ ርዕሶች በትክክለኛዉ ተዉላጠ ስም የተሰመረባቸዉን መተካት ሲሆኑ የመሃከለኛዉ ርዕስ ደግሞ ትክክለኛዉን የ'verb to be' ማለትም 'is/am/are' መጠቀም ነዉ፤ ይህንን ሞክራችሁ ኮሜንት ላይ መልሱን ላኩልኝ አርማት እሰጣለዉ።
🔥3
ከ"Active voice" ወደ "Passive voice" መቀየር ጥዬቄች እነሆአችሁ፤ሰርታችሁ ላኩልኝ።
5ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች፤

በሚል መሪ ቃል በ"Udacity.com" የተዘጋጀዉን የመሰረታዊ የዳታ ምርምር ስልጠና ሰሞኑን የወሰድኩ ሲሆን፤

ስልጠናዉ በዋናኝነት አንድን ችግር ለመፍታት የትኛዉ መረጃ መታየት እና መሰላት እነዳለበት እንደገናም ይህን ሁሉ በ"Excel" እንዴት መስራት እንደሚያስችል የሚያስተመር  ነዉ፤

በአሁኑ የመረጃ አስፈላጊነት በላቀበት አለም እንዴት ቢዝነሶች በመረጃ ላይ ተመስርተዉ ለችግሮች  መፍትሄ መስጠት እንደሚችሉ በጥልቀት ያስተምራል።

ብሎም እንደኔ የ"Nanodegree" ሰርተፊኬት ለማግኘት እና እኔ የተማርኩበትን ድህረ-ገፅ  ለመጎብኘት እዚህ ይጫኑ፦ Udacity.com

በተጨማሪም የኔ ሰርተፊኬት እዉነተኛ እና ከ"Udacity" የተበረከተ መሆኑን ለማረጋገጥ ይህንን ይጫኑ ፦ www.udacity.com/certificate/e/b4e06936-6574-11ef-a853-dbda3876d89d

መልካም ትምህርት!

-የአብስራ
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Adjectives" ምን ይጠቅማሉ?

Adjectives: በሌላኛው መጠሪያቸው የስም ገላጭ በመባል የሚታወቁ ሲሆን፤ የተለያዩ አይነቶች እና ጠቀሜታዎች አላቸው።

1. Demonstrative Adjectives: ጠቋሚ (this, that, these, those)

ምሳሌ፦
This book is interesting. / ይህ መፅሐፍ አስገራሚ ነው።

Those cars are expensive. / እነዛ መኪናዎች ውድ ናቸው።


2. Quality Adjectives: ጥራትን ተናጋሪ (big, small, beautiful, round, tall, smart)

ምሳሌ፦
A big house / ትልቅ ቤት

A smart student / ጎበዝ ተማሪ


3. Quantity Adjectives: ቁጥርን ተናጋሪ (many, few, several, some, all, enough)

ምሳሌ፦
Many people attended. / ብዙ ሰዎች ተገኝተዋል።

Some water is left. / ዉስን ውሃ ቀርቷል።


4. Interrogative Adjectives: ጥያቄያዊ (which, whose, what)

ምሳሌ፦
Which car do you like? / የትኛውን መኪና ወደድከዉ/ወደድሽዉ/ወደዳችሁት?

Whose book is this? / የማን መፅሐፍ ነው?


5. Possessive Adjectives: ባለቤትነትን ተናጋሪ (my, your, his, her, its, our, their)

ምሳሌ፦
Her bag is here. / የእሷ ቦርሳ እዚህ ነው።

Our house is big. / ቤታችን ትልቅ ነው።


6. Comparative Adjectives: ሁለት ነገሮችን ለማነፃፀር (bigger, smaller, more beautiful, taller, smarter)

ምሳሌ፦
This box is bigger than that one. / ይህ ሳጥን ከዛኛዉ አንፃር ትልቅ ነው።

She is smarter than her friend. / እሷ ከጓደኛዋ አንፃር ጎበዝ ናት።


7. Superlative Adjectives: አንድን ነገር ከሁለት እና ከዛ በላይ ከሆኑ ነገሮች ጋር ለማነፃፀረ (biggest, smallest, most beautiful, tallest, smartest)

ምሳሌ፦
She is the smartest student in the class. / እሷ ከክፍሉ ዉስጥ እጅግ ጎበዟ ተማሪ ናት።

This is the tallest building in town. / ይህ በከተማው ካሉት በጣም ረጅሙ ሕንጻ ነው።


8. Numeral Adjectives: ቁጥርን የሚገልጹ (one, two, first, second, third)

ምሳሌ፦
Three cats are playing. / ሶስት ድመቶች እየተጫወቱ ነዉ።

The first place goes to him. / አንደኛ የወጣዉ እርሱ ነዉ።


9. Distributive Adjectives: እያንዳንዱን ሰውን የሚያመላክት (each, every, either, neither)

ምሳሌ፦
Each student has a book. / እያንዳንዱ ተማሪ መፅሐፍ አለው።

Every person must attend. / እያንዳንዱ ሰው መገኘት አለበት።


10. Proper Adjectives: የመለያ ስምን የሚያሳይ (American, Ethiopian, African)

ምሳሌ፦
An Ethiopian dish is tasty. /   የኢትዮጵያ ምግብ ጣፋጭ ነው።

African music is rich. / የአፍሪካ ሙዚቃ በጣም  ምሉዕ ነው።

11. Article Adjectives: አንድ መሆንን እና አለመታወቅን(a/an) ፤መታወቅን ለማሳየት (the)

ምሳሌ፦

A cat is sitting here. / አንድ ድመት እዚህ ተቀመጧል።

The apple is red. / ያ ፖም ቀይ ነው።
👍1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
አጭሩ ከ"Active=> passive" መቀየሪያዉ  ቀመር።

ብዙዎች "Active voice" ወደ "passive voice" መቀየር ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ/"Tense" መቀየር መስሎ ይታያቸዋል እዉነታዉ ግን "Active Voice" የምንለዉ ስለ ደርጊት ፈፃሚው አጉልቶ ለማዉራት የምንጠቀመዉ ሲሆን "passive voice" የምንለዉ ደግሞ ድርጊቱ ስለተፈፀመበት አካል በዋነኛነት አተኩሮ የሚያወራ ነዉ፤

ለምሳሌ፦
Active - we love icecream.
እዚህ ጋረ "we" የድርጊት ፈፃሚዉ ነዉ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "Active voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።

passive - Icecream is loved by us.
እዚህ ጋር ደግሞ "Icecream" ድርጊቱ የተፈፀመበት ነዉ ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "passive voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።

ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ የምትጠቀሙት "Verb to be" ከአንዱ
"Tense" ወደ "Tense" የተለያየ ነዉ፤ ቢሆንም ግን በቀላሉ ወደ "passive" ለመቀየር እናንተ መመልከት የሚኖርባችሁን አና እነዛን ስትመለከቱ ምን አይነት "verb to be" እንደምትጠቀሙ የምናወራ ይሆናል፤

በመጀመሪያ ዋነኛዎቹን ከ"Active => passive" መቀየሪያ ቀመሮችን እንመልከት፤

Active - subject + verb +
object.

passive - object + verb to be + verb3 + subject

ቀደም ብሎ እንደተመለከታችሁት ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ ሁልጊዜም ልትከተሉት የሚገባዉ ቀምር ሲሆን "object" እና "subject" ቦታ ይቀያየራሉ፤ እንዲሁም አሁን የምናወራዉን "Verb to be"  ትጨምራላችሁ ከዛም ዋነኛዉን ግስ ወደ "Verb3" ትቀይሩታላችሁ።


በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 1" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "is/am/are" ነዉ።

ምሳሌ፦ he plays football.
football is played by him.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 2" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "was/were" ነዉ።

ምሳሌ -
Active - They studied verry hard for the exam.
passive - The exam was studied hard for by them.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "modal verb ፦ will, would, may, might, can, could, ought to, have to, need to, shall & should " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"be" ነዉ።

Active - he will play football every sunday.
passive -  football will be played every sunday by him.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb1+ing " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"being" ነዉ።

ምሳሌ -
Active - he is playing football.
passive - football is being played by him.


በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "has/had/have " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"been" ነዉ።

ምሳሌ-
Active - he has played football.
passive - football has been played by him.

ስለ "Verb to be" በምናወራ ጊዜ አጋዥ ግስ ሆነዉ ሳለ ጠቀሜታቸዉ አረፍተ ነገሩ የሚነገርበትን ጊዜ ማሳየት ነዉ፤

በተጨማሪም  ተመሳሳይ ጊዜን የሚያሳዩ ግን የተለያየ የባለቤት ብዛትን የሚያሳዩም ናቸዉ ማለትም "was/were" ያለፈ ጊዜን ግን የተለያየ ቁጥርን፤

ምሳሌ፦
Active - They were studying verry hardfor the exam.
passive - The exam was being studied hard for by them.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "were" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "was" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።

"is/am/are" አሁን ላይ ያለ ጊዜን ግን የተለያየ የባለቤትን ብዛትን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤

ምሳሌ፦
Active - They are playing football.
Passive - football is being played by them.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "are" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "is" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።

"has/have" ላይም አንድ አይነት ጊዜን ግን የተለያዩ የባለቤቶችን ቁጥርንም ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤ ስለዚህም ወደ "passive" ስትቀይሩ "active"ን ማለት ነዉ፤

ምሳሌ፦
Active - he has played with footballs already.
passive -  footballs have been played with by him.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "has" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "have" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ:) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ፤

በስተመጨረሻ ሁሉም "passive voice" የሚጠቀመዉ ግስ "Verb 3" ነዉ ይህ ማለትም ብዙዉን ጊዜ መጨረሻዉ ላይ "-ed/-en/-ne/-d/-t"  ያሉት ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ማለት ግን ሁል ጊዜ ማለት አይደለም።
👍21
"Conditionals" በአጭሩ፦

0 conditional(እዉነታ);
if+v1,v1

1st conditional(የመሆን እድልን);
If+v1,will+v1

2nd conditional(እርግጠኛ አለመሆንን);
If+v2,would+v1

3rd conditional(ወቀሳ/ፀፀት);
If +had +v3,would have +v3

ማስታወሻ ሁሉም ተናጋሪ አረፍተ ነገር ዋና የሚሰሩት ክፍሎች አሉት እነሱም "subject+verb+object" ናቸዉ፤ እና ኮማ(,) ላይ ሃሳብ አልቆ አዲስ ሃሳብ ይጀመራል።

ምሳሌ 1፦ if you heat water, it boils.(0st conditional)
ምሳሌ 2፦ if you work hard, you will achieve your goal.(1st conditional)
ምሳሌ 3፦if you worked hard, you would achive your goal.(2nd conditional)
ምሳሌ 4፦if you had worked hard, you would have achieved your goal.(3rd conditional)

ደማቅ ያደረኩባቸዉ አንዱን የ"Conditional" አይነት ከሌላዉ የሚለዩት ግሶች ናቸዉ።

ማስታወሻ፦ ልዩነታቸዉ ግሳቸዉ ነዉ ስለዚህ እሱ ላይ አተኩሩ በተጨማሪም "Conditionals" የምክንያት እና ዉጤት አረፍተነገሮች ናቸዉ።
🔥1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
ጠቋሚ ቃላት ምንድን ናቸዉ?

"articles"/ጠቋሚ ቃላት የምንላቸዉ፤
ስራቸዉ ቁጥርን፣ መታወቅን እና አለመታወቅን ለመናገር ልንጠቀማቸዉ እንችላለን፤

ጠቋሚ ቃላት ለሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ እነሱም የሚታወቅን አሳዪ /"definite articles"እና የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles"ናቸዉ፤

የሚታወቅን አሳዪ /"definite articles" -  እነዚህ የሚታወቅ/ቁ ነገሮችን ለማሳየት ልንጠቀማቸዉ እንችላለን፤
ለምሳሌ፦ The table - ጠረጴዛዉ

እዚህ ጋር እንደምትመለከቱት ጠረጴዛ(የትኛዉም ጠረፔዛ ሊሆን ይችላል) የሚለዉን ወደ ጠረፔዛዉ ማለትም ከዚህ በፊት ወደምናዉቀዉ ጠረፔዛ ትርጉሙን ለወጠዉ ማለት ነዉ።

የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles" - እነዚህ በተለምዶ ለማይቆጠሩ ማንጠቀማቸዉ ሲሆኑ፤ ቁጥሩ 1 እንደሆነ እንዲሁም ያልተለመደ እና አዲስ  ለሆነ ነገር ነዉ የምንጠቀማቸዉ፤

ምሳሌ፦ an apple -  1 እና አዲስ ፖም
a boy - 1 እና አዲስ የሆነብን ወንድ ልጅ እንደማለት ናቸዉ፤

በተጨማሪም እነዚህን (የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles") ከመጠቀማችሁ በፊት ማስተዋል ያለባችሁ የመጀመሪያዉ ፊደል የሚያወጣዉ ድምፅ "Vowel sound" ወይም "consonant sound" መሆኑን ነዉ፤

ማለትም "a,e,i,o & u"=> "Vowel"ድምፅ ነዉ ለዛም የምትጠቀሙት "indefinite article" => "an" ነዉ፤ ምሳሌ  "apple" የሚለዉ ቃል ላይ የመጀመሪያዉ ድምፅ የ"Vowel sound" በመሆኑ ወደ "an apple" ይቀየራል ወይም "an" መጨመር ያስችለናል ማለት ነዉ፤በተጨማሪም 1 እና አዲስ  መሆኑን  ለማሳየት ማለት ነዉ።

የ"Consonant sound" በሚሆን ጊዜ ደግሞ "a" ትጠቀማላችሁ ማለት ነዉ፤
ምሳሌ፦ a pen (የመጀመሪያዉ ድምፅ "p" በመሆኑና ከ"Vowel sound" ዉጪ ማለትም
ከ"a,e,i,o & u" ዉጪ በመሆኑ ማለትም "Consonant sound" በመሆኑ "a" መጠቀም ያስችለናል ማለት ነዉ ፤ በተጨማሪም 1 እና አዲስ  መሆኑን  ለማሳየት ማለት ነዉ።)

  ተጨማሪ ምሳሌዎች በ "Vowel Sounds" ላይ አልያም "an" በመጠቀም ዙሪያ፤
1. An apple - "She ate an apple."
2. An elephant - "They saw an elephant at the zoo."
3. An hour - "It took an hour to finish."(ማስታወሻ: "hour" የሚጀምርበት ድምፅ"vowel sound"/"o" ስለሆነ ነዉ "An" መጠቀም ያስቻለዉ።)
4. An ice cream - "He wants an ice cream."
5. An orange - "Would you like an orange?"


  ተጨማሪ ምሳሌዎች በ "Consonant Sounds" ላይ አልያም "a" በመጠቀም ዙሪያ፤
1. A car - "She bought a car."
2. A dog - "They have a dog."
3. A university - "He studies at a university." (ማስታወሻ: "university" የሚጀምርበት ድምፅ"consonant sound"/"y" ስለሆነ ነዉ "A" መጠቀም ያስቻለዉ።)
4. A book - "She is reading a book."
5. A house - "They live in a house."
1