ግሶች ምንድን ናቸዉ? ጠቀሜታቸዉስ?
-ግሶች/"Verbs" የምንላቸዉ የድርጊት ቃላት ሲሆኑ ያዉ ጠቀሜታቸዉ ድርጊትን ማመላከት ነዉ፤
ምሳሌ፦
play - መጫወት
eat - መመገብ
read - ማንበብ
study - ማጥናት የመሳሰሉት ምሳሌዎች መሆን ይችላሉ፤
በተጨማሪም በሚጠቀሙት የግስ አይነት ጊዜንም ሊያመላክቱ ይችላሉ ስለሀሸነም በመቀጠል በተለያዩ ጊዜዎች ላይ የአጠቃቀም ልዩነታቸዉን እናያለን፤
የ"verb1"፣ የ"verb 2" እና የ"verb 3" ልዩነቶች፤
Verb 1- ማለት ግሱ ምንም አይነት ለዉጥም ሆነ ቅጥያ ሳይኖረዉ(ባለቤቱ 1 ሲሆን -s/-es ከመጠቀሙ ዉጪ)ማለት ሲሆን፤ የምንጠቀመዉ አሁን/"present"ላይ ያለ ጊዜን ለማሳየት ነዉ ፤
ምሳሌ፦
Verb1
play/plays
eat/eats
read/reads
drink/drinks
study/studies
watch/watches
Verb2 - ማለት ግሱ እየገለፀ ያለዉ ጊዜ ያለፈ "past" መሆኑን ሲሆን ብዙውን ጊዜ በ"-ed/-d/-t" የሚያልቁ ናቸዉ፤ ብዙ ጊዜ ማለት ግን ሁልጊዜ ማለት አይደለም ፤ ምሳሌዎችን እንይ፦
Verb1 => Verb2
- drink => drank
- play=> played
- teach => taught
- eat => ate
- think => thought
Verb3 - የምንላቸዉ ደግሞ ከአንድ ድርጊት በፊት የተፈፀመ ድርጊትን(ሁሉንም የ"perfect tense"ሶች) ለማሳየት ሲሆን ጠቀሜታቸዉ ብዙዉን ጊዜ በስተመጨረሻቸዉ "-ed/-en/-ne/-d/-t"፤ ምሳሌ፦
Verb1 => Verb2 => Verb 3
- drink => drank => drunk
- play=> played => played
- teach => taught => taught
- eat => ate => eaten
- think => thought => thought
Verb1+ing - የምንላቸዉ ደግሞ ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ነገር (continuous) መሆኑን ለማሳየት ነዉ ምንጠቀመዉ፤
Verb1 => Verb1+ing
- drink => drinking
- play=> playing
- teach => teaching
- eat => eating
- think => thinking
ማስታወሻ እነዚህ የግስ አይነቶች የተለያየ ጊዜ ላይ ልትጠቀሟቸዉ የምትችሏቸዉ ናቸዉ፤ ማለትም "Verb1"=> "present"=>አሁንን
"Verb2"=> "past"=>ያለፈ
"Verb3"=> "perfect"=>ከድርጊት በፊት የተደረገ ድርጊትን
"Verb1+ing"=> "continuous"=>ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ድርጊትን

Telegram
የአብስራ
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

ይህ 2ተኛ የወጣዉ የኔ ተማሪ የሆነዉ የተማሪ ኪሩብ ሃይሉ የአንደኛ ሴሚስተር ዉጤት ሲሆን፤
ተማሪ ኪሩብ በኢንግሊዘኛ ትምህርት 100 ሲሆን ያመጣዉ፤ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 647 / 700 በአማካይ ዉጤት 92.428 % በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ሴሚስተር ከክፍሉ 2ተኛ በመዉጣት በአሸናፊነት ወደሁለተኛ ሴሚስተር ገብቷል።
በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ+251938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።
- የአብስራ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምን ሲያጋጥማችሁ ነዉ "Verb 1/Verb 2/Verb 3" ልትጠቀሙ የምትችሉት?
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/DuOX7oOLy9o?feature=shared
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/DuOX7oOLy9o?feature=shared
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹ በጎነ ሶስቶች ላይ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች፤
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/AhzP9cbaUh0?si=X75oKUG1ZabSPNGj
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/AhzP9cbaUh0?si=X75oKUG1ZabSPNGj
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትኛዉን የግስ(Verb) አይነት መምረጥ እንዳለባችሁ እንዴት ነዉ ምትወሰኑት?
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/iBx9aY4QER8?si=XWgoKCnBrVUGwL-C
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/iBx9aY4QER8?si=XWgoKCnBrVUGwL-C
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ"if conditional" ጥያቄዎችን በቀላሉ መስራት ይቻላል?
በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/SrpUfz-2vGk?si=-vO-p1Br9Mj4o-bd

ተማሪዬ 89.5% አማካይ ዉጤት አመጣች!
በሶፋሪ አካዳሚ ት/ት ቤት የምትማረዉ እና የኔ ተማሪ የሆነችዉን የማርያማዊት ሰለሞን የዉጤት መሻሻል እነሆአችሁ፦
የ2ተኛዉ የ3ስተኛዉ ልዩነት
ሂሳብ 86.15 88 + 1.85
ኢንግሊዘኛ 83.8 89 + 5.2
ሳይንስ 78.8 88.5 + 9.7
አማካይ 89.19 89.5 + 0.31
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙናል።

ከ"Active=>passive" ስትቀይሩ ምን አይነት "Verb to be" ትጠቀማላችሁ?(1)
"is/am/are" አሁን ላይ ያለ ጊዜን ግን የተለያየ የባለቤትን ብዛትን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
ምሳሌ፦
Active - They are playing football.
Passive - football is being played by them.
እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "are" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "is" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።
"is/am/are" አሁን ላይ ያለ ጊዜን ግን የተለያየ የባለቤትን ብዛትን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤
ምሳሌ፦
Active - They are playing football.
Passive - football is being played by them.
እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "are" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "is" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።
Telegram
የአብስራ
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
👍2
ጠቋሚ ቃላት ምንድን ናቸዉ?
"articles"/ጠቋሚ ቃላት የምንላቸዉ፤
ስራቸዉ ቁጥርን፣ መታወቅን እና አለመታወቅን ለመናገር ልንጠቀማቸዉ እንችላለን፤
ጠቋሚ ቃላት ለሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ እነሱም የሚታወቅን አሳዪ /"definite articles"እና የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles"ናቸዉ፤
የሚታወቅን አሳዪ /"definite articles" - እነዚህ የሚታወቅ/ቁ ነገሮችን ለማሳየት ልንጠቀማቸዉ እንችላለን፤
ለምሳሌ፦ The table - ጠረጴዛዉ
እዚህ ጋር እንደምትመለከቱት ጠረጴዛ(የትኛዉም ጠረፔዛ ሊሆን ይችላል) የሚለዉን ወደ ጠረፔዛዉ ማለትም ከዚህ በፊት ወደምናዉቀዉ ጠረፔዛ ትርጉሙን ለወጠዉ ማለት ነዉ።
የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles" - እነዚህ በተለምዶ ለማይቆጠሩ ማንጠቀማቸዉ ሲሆኑ፤ ቁጥሩ 1 እንደሆነ እንዲሁም ያልተለመደ እና አዲስ ለሆነ ነገር ነዉ የምንጠቀማቸዉ፤
ምሳሌ፦ an apple - 1 እና አዲስ ፖም
a boy - 1 እና አዲስ የሆነብን ወንድ ልጅ እንደማለት ናቸዉ፤
በተጨማሪም እነዚህን (የማይታወቅን አሳዪ /"indefinite articles") ከመጠቀማችሁ በፊት ማስተዋል ያለባችሁ የመጀመሪያዉ ፊደል የሚያወጣዉ ድምፅ "Vowel sound" ወይም "consonant sound" መሆኑን ነዉ፤
ማለትም "a,e,i,o & u"=> "Vowel"ድምፅ ነዉ ለዛም የምትጠቀሙት "indefinite article" => "an" ነዉ፤ ምሳሌ "apple" የሚለዉ ቃል ላይ የመጀመሪያዉ ድምፅ የ"Vowel sound" በመሆኑ ወደ "an apple" ይቀየራል ወይም "an" መጨመር ያስችለናል ማለት ነዉ፤በተጨማሪም 1 እና አዲስ መሆኑን ለማሳየት ማለት ነዉ።
የ"Consonant sound" በሚሆን ጊዜ ደግሞ "a" ትጠቀማላችሁ ማለት ነዉ፤
ምሳሌ፦ a pen (የመጀመሪያዉ ድምፅ "p" በመሆኑና ከ"Vowel sound" ዉጪ ማለትም
ከ"a,e,i,o & u" ዉጪ በመሆኑ ማለትም "Consonant sound" በመሆኑ "a" መጠቀም ያስችለናል ማለት ነዉ ፤ በተጨማሪም 1 እና አዲስ መሆኑን ለማሳየት ማለት ነዉ።)
ተጨማሪ ምሳሌዎች በ "Vowel Sounds" ላይ አልያም "an" በመጠቀም ዙሪያ፤
1. An apple - "She ate an apple."
2. An elephant - "They saw an elephant at the zoo."
3. An hour - "It took an hour to finish."(ማስታወሻ: "hour" የሚጀምርበት ድምፅ"vowel sound"/"o" ስለሆነ ነዉ "An" መጠቀም ያስቻለዉ።)
4. An ice cream - "He wants an ice cream."
5. An orange - "Would you like an orange?"
ተጨማሪ ምሳሌዎች በ "Consonant Sounds" ላይ አልያም "a" በመጠቀም ዙሪያ፤
1. A car - "She bought a car."
2. A dog - "They have a dog."
3. A university - "He studies at a university." (ማስታወሻ: "university" የሚጀምርበት ድምፅ"consonant sound"/"y" ስለሆነ ነዉ "A" መጠቀም ያስቻለዉ።)
4. A book - "She is reading a book."
5. A house - "They live in a house."