የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"every" ካለ ምን አይነት ግስ (የድርጊት ቃል) ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹ በስፋት እና በመሆን እድል ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች፤

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦
https://youtu.be/58f-P8VdgTE?si=ZVWDciz1jmOV2Lb4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዋነኞቹ አጋዥ ቃላት "auxiliary verbs" እነማን ናቸዉ? አጠቃቀማቸዉስ?

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/OK9jTn8g9IQ?si=pq4LmrYL5voptMxt
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባድ የሆነዉ የስምንተኛ ክፍል የሂሳብ ሞዴል ፈተና ሙሉዉን ክፍል-3፤


በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/5Iq9qneS2YM?si=fOw7Z7WJm9DeogJ-
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከባዱ በክብ ዙሪያ የምትጠየቁት ጥያቄ በቀላሉ፤

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/uzOSR4ZZjfs?si=SeaYKO5HvTPLRnwD
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክፍልፋዮች ከትንሹ ወደትልቁ እንደተፃፉ በምን ታዉቃላችሁ?

ወዲያዉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/LQbvf5GCMiY?feature=shared
እንኳን ለብርሃነ ትንሰኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን!

ደስታ ፣ ፍቅር እና ሰላም የሞላበት በዓል ለናንተ እና ለመላዉ ቤተሰባችሁ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለዉ፤

መልካም በአል!

- የአብስራ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጓነ ሶስቶች ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ከባድ ጥያቄዎች በቀላሉ፤

ወዲያዉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/nKOpRNd-1YQ?si=fLg04UTk9Oy5C1hl
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹ በወለድ እና በርቢ ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች በቀላሉ።

ወዲያዉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/1GmD_kucAZA?si=s4x753NW7tLM3HH4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግሶቹን (የድርጊት ቃላቶቹን) ብቻ በመመልከት ከ"active" ወደ "passive" መቀየር ይቻላል?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባድ የሆኑት በቁጥሮች እና በክፍልፋዯች ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች በቀላሉ።

በፍጥነት ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/NI0JYiOrj7M?si=O7JfFJobsWgSwEKP
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹ በጎነሶስቶች እና በክቦች ዙሪያ የምትጠየቋቸዉ ጥያቄዎች በቀላሉ።

ወዲያዉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ https://youtu.be/9JF3t2rnEVY?feature=shared
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዎን መስፈንጠሪያዉን👇
👉https://t.me/YWTutorial 👈
በመጫን ታገኞቸዋላችሁ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከባዶቹን ርቢዎች የማዉጣት እና የካርቲዚያን ጂዮሜትሪ ጥያቄዎችን በቀላሉ፤

በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/u7bRqFMivM4?si=RoBo6VWUKLSjSDKR
አጭሩ ከ"Active=> passive" መቀየሪያዉ  ቀመር።

ብዙዎች "Active voice" ወደ "passive voice" መቀየር ድርጊቱ የተፈፀመበትን ጊዜ/"Tense" መቀየር መስሎ ይታያቸዋል እዉነታዉ ግን "Active Voice" የምንለዉ ስለ ደርጊት ፈፃሚው አጉልቶ ለማዉራት የምንጠቀመዉ ሲሆን "passive voice" የምንለዉ ደግሞ ድርጊቱ ስለተፈፀመበት አካል በዋነኛነት አተኩሮ የሚያወራ ነዉ፤

ለምሳሌ፦
Active - we love icecream.
እዚህ ጋረ "we" የድርጊት ፈፃሚዉ ነዉ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "Active voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።

passive - Icecream is loved by us.
እዚህ ጋር ደግሞ "Icecream" ድርጊቱ የተፈፀመበት ነዉ ፤ ስለሱም ነዉ አጉልቶ አረፍተ ነገሩ ማሳየት የፈለገዉ ለዛ ነዉም "passive voice" ላይ ያለ አረፍተ ነገር የተባለዉ።

ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ የምትጠቀሙት "Verb to be" ከአንዱ
"Tense" ወደ "Tense" የተለያየ ነዉ፤ ቢሆንም ግን በቀላሉ ወደ "passive" ለመቀየር እናንተ መመልከት የሚኖርባችሁን አና እነዛን ስትመለከቱ ምን አይነት "verb to be" እንደምትጠቀሙ የምናወራ ይሆናል፤

በመጀመሪያ ዋነኛዎቹን ከ"Active => passive" መቀየሪያ ቀመሮችን እንመልከት፤

Active - subject + verb +
object.

passive - object + verb to be + verb3 + subject

ቀደም ብሎ እንደተመለከታችሁት ከ"Active => passive" በምትቀይሩ ጊዜ ሁልጊዜም ልትከተሉት የሚገባዉ ቀምር ሲሆን "object" እና "subject" ቦታ ይቀያየራሉ፤ እንዲሁም አሁን የምናወራዉን "Verb to be"  ትጨምራላችሁ ከዛም ዋነኛዉን ግስ ወደ "Verb3" ትቀይሩታላችሁ።


በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 1" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "is/am/are" ነዉ።

ምሳሌ፦ he plays football.
football is played by him.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb 2" ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=> "was/were" ነዉ።

ምሳሌ -
Active - They studied verry hard for the exam.
passive - The exam was studied hard for by them.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "modal verb ፦ will, would, may, might, can, could, ought to, have to, need to, shall & should " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"be" ነዉ።

Active - he will play football every sunday.
passive -  football will be played every sunday by him.

በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "Verb1+ing " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"being" ነዉ።

ምሳሌ -
Active - he is playing football.
passive - football is being played by him.


በአረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ "has/had/have " ካለ የምትጠቀሙት "Verb to be"=>"been" ነዉ።

ምሳሌ-
Active - he has played football.
passive - football has been played by him.

ስለ "Verb to be" በምናወራ ጊዜ አጋዥ ግስ ሆነዉ ሳለ ጠቀሜታቸዉ አረፍተ ነገሩ የሚነገርበትን ጊዜ ማሳየት ነዉ፤

በተጨማሪም  ተመሳሳይ ጊዜን የሚያሳዩ ግን የተለያየ የባለቤት ብዛትን የሚያሳዩም ናቸዉ ማለትም "was/were" ያለፈ ጊዜን ግን የተለያየ ቁጥርን፤

ምሳሌ፦
Active - They were studying verry hardfor the exam.
passive - The exam was being studied hard for by them.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "were" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "was" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።

"is/am/are" አሁን ላይ ያለ ጊዜን ግን የተለያየ የባለቤትን ብዛትን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤

ምሳሌ፦
Active - They are playing football.
Passive - football is being played by them.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "are" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "is" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ።

"has/have" ላይም አንድ አይነት ጊዜን ግን የተለያዩ የባለቤቶችን ቁጥርንም ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን፤ ስለዚህም ወደ "passive" ስትቀይሩ "active"ን ማለት ነዉ፤

ምሳሌ፦
Active - he has played with footballs already.
passive -  footballs have been played with by him.

እዚህ ጋራ እንደምትመለከቱት በ"Active" አረፍተ ነገሩ ላይ "has" የነበረዉን "passive" አረፍተ ነገሩ ላይ "have" ሆኗል ምክንያቱም ደግሞ ሁለቱም አንድ አይነት ጊዜን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን(ከ"Active=> passive" ስትቀይሩ ጊዜዉን ስለማትቀይሩ:) ግን የተለያየ የባለቤት ቁጥርን ለማሳየት ስላስፈለገ ማለት ነዉ፤

በስተመጨረሻ ሁሉም "passive voice" የሚጠቀመዉ ግስ "Verb 3" ነዉ ይህ ማለትም ብዙዉን ጊዜ መጨረሻዉ ላይ "-ed/-en/-ne/-d/-t"  ያሉት ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ማለት ግን ሁል ጊዜ ማለት አይደለም።
👍2