ወሳኝ የአረፍተ ነገሮች አይነት ክፍል-1
Conditionals - ምክንያት እና ዉጤት
ስማቸዉ እንደሚያሳየዉ በምክንየት መፈጠሩ የማይቀር ፣ የሚፈጠር፣ የማይፈጠርን እና ያልተፈጠሩ ነገሮችን ለመግለፅ እንጠቀማቸዋለን፤
ምሳሌ በምክንያት መፈጠሩ ለማይቀር
(0 Conditional)፦
if you heat water at 100°C , it boils.
ምሳሌ በምክንያት የሚፈጠር ሲሆን
(1st Conditional)፦ if it rains, we will stay home.
ምሳሌ በምክንያት የማይፈጠር ሲሆን
(2nd Conditional)፦ if I were you, I would study harder.
ምሳሌ በምክንያት ያልተፈጠረን ነገርን ለመናገር (3rd Conditional)፦ if I had million dolars, I would have bought a nice car.
ማስታወሻ፦ከ( modal verbs) "will, may, can, might, could, would, might" ቀጥሎ "Verb 1" ነዉ ሁልጊዜ ምትጠቀሙት።
የ"Verb 1" ምሳሌዎች፦ "have, study, & stay... " አነዚህን እንዳለ የተጠቀሱት ምሳሌዎች "Verb1" ናቸዉ፤ የተጠቀምኩትም ደግሞ ከ"modal verb" ቀጥሎ ስለሆነ ነዉ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"will be" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"has" ካለ ምን አይነት ግስ ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"were" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"is" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"were" ካለ ምን አይነት ግስ ነዉ የምትመርጡት?

ከዳሻችሁ ጀርባ "will have" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"last" የሚለዉ ቃል ካለ ምን አይነት"Tense" ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"every" የሚለዉ ቃል ካለ ምን አይነት"Tense" ነዉ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"can" ብሎ "Verb 1" ካለ ምን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"could" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በቪድዮ መልክ)
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በቪድዮ መልክ)
በቀላሉ መፅሃፋን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T

በአንድ_ቀመር_ሁሉንም_Active_Voice_ሶች_ወደ_Passive_Voice_ሶች_መቀየር.pdf
200.6 KB
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice"ሶች ወደ "Passive Voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን።(መፀሃፉ በፅሁፍ መልክ)
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
በቀላሉ መፅሃፋን በቪድዮ መልክ ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?si=uVeRow9OF_EyP23T
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"been" ካለ ምንድን ትጠቀማላቸሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"are" ከዳሻችሁ ጀርባ ካለ መንድን ትጠቀማላችሁ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዳሻችሁ ጀርባ "was" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?