5.22K subscribers
883 photos
50 videos
86 files
196 links
Download Telegram
#Dagi

Ayzosh yene Ehet enem banchi ayenet sus west tetemeje neber wana mareg yalebesh neger mejemeriya anchi be erasesh yehenen makom endematechey mamen new keza demo be Egzihabeher fit hul gize be tselot kumi wede Egzihabeher bekerebesh kuter manengawem hatiyat eyastelash Yemetal plus Sexual feelingeshen kemimesekesu negeroch eraseshen betechalesh akem areki meleyet yalebesh guadengoch mnamenem kalu ke enesu teleyi and most of all Keep your self busy with something else!!!! we will pray for you...you are not alone ☺️☺️☺️

ይቀጥላል ወይም @CnahomT ላይ አድርሱኝ
#Yan

Wede egziabher kerebi, esunem be tebk felgi, eyesus ewnet hiywet menged new wedesu bekerebsh kuter new kezih neger yemewtat edelesh michemerew
#Mekdi

selam wud ehitachin mihiret... yaleshibet huneta mn yahil kebd endehone yegebagnal but life is full of war thats why we must keep praying
#miko

አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል እና ማድረግ ያለብሽ ነገር አራስሽን አሳምነሽ ለማቆም መወሰንና በፀሎት መትጋት ነው እናም ማቆም ከፈለክሽ የሚያቅትሽ ነገር የለም እሺ ተባረኪ እህቴ
#Yitba@onlyshowjesus

እህቴ ይሄ ነገር ቀላል አይደለም።ልተው ብለሽ ያልተውሺው አለመተው ፈልገሽ አይደለም። ፀልዪ አንቺ አትደፊም ያው ሁላችሁም እንደምታውቁት ዮኒ ሲያስተምር አንድ ውሀ ንፁህ ነበረ ከዛ ፋንታ ጨመረበት ከዛ ቀላ ከዛ አልደፋውም ውሀውን በደምብ ጨመረበት ስለዚህ አንቺ አትደፊም የእግዚአብሔርን ቃል አንብቢ ፀልዪ ከመንፈሳዊ ልጆች ጋር ህብረት አድርጊ በቃ በመንፈሳዊ ነገር ተሞዪ #ትለወጫለሽ እወድሻለው

Y4C 1ኛ ቻናል በርቱ
#Aki

Ohh ayzosh sis egziabher yeredashal...egna hulem mokren embi blon zem senel egziabher serawn yejemral..le egziabher edel sechiw don't try by ur self
#mekdi

Selam wud ehtachin mihiret....yaleshibet huneta kebad endehone yegbagnal gn demo le getachin keba daydelem...amlak layredan aychilem gn demo yegnam wusane asfelagi new...its all about decision my dear. U can do it!!!! lemakomAtmokiri gn demo adregiw..ye destash minich geta bicha sihone ke wuchi lemimetaw desta yan yahil attact athognem..be brave fill courage with the word of God the joy of God is ur strength !!!!
#beki

Ehte yaleshbet huneta kebad yhonal...ene masebew ye matfelegiwn nger metadregi khone yahn endtadergi ymigffash nger linor yichlelalena menalbat ye deliverance agelglot ymiasfelgesh ymselegnal..slezih ymtawkiachew agalgayoch enditseleylulsh betadergi melkam ymselgnal.
#Tinsu

Ehete masekom anchi atecheyem...geta becha new mefetehew...menem bihone metseleyeshen atakumi...demo bande emihone neger yelem...sikebedesh beka derom ene alechelem belesh tesefa atekurechi...seyetanen atesemiw...be geta hulun techeyalesh...geta demo lemiterut kereb new...berechilegn...
የኔ እህት በእየሱስ ጸጋ የማይቻል ምንም ነገር የለም ብዙ ጊዜ በራሳችን ከማንፈልገው ነገር ለመውጣት ጥረት እናርጋለን ነገር ግን ምንም ያህል አንሄድም ።ቲቶ 2-11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግ/ር ጸጋ ተገልጥዋል ይህ ጸጋ ሃጥያተኝነትንና አለማዊ ምኞትን እንደሚያስክድ ይናገራል ስለዚህ በርትተሽ እለት እልት ወደ ጸጋው ዙፋን በጸሎት ቅረቢ ጸጋውን ለምኚ ይረዳሻል
#ረዲ ከ አ.አ
#bini
Egzr negerun enji anchin aytelam.. yesu fkr banchi tsebay yemilewawet aydelem..
Seytan mn alesh lilish yichilal man alesh gn ayilishm...anchi mnm baynorish egzr alesh..
Sewu kalebet ngr berasu yemewutat akim yelewum inam madreg yalebish ke geta gar mewesen ina aemeroshn asaminesh ke geta ga kal be manbebna be metseley masalef nw... mknyatum ye siga ngr be siga ayishenefm..ye siga ngr be menfes nw mshenefewu eshii??
Geta tsegawun yabezalishal kaleshibet ngr yfetashal in jesus name
#Amen

Mercy yetebareksh ehetacen ene amnalew wedefit wengelen be adebabay be defret kemeseru ye egzabeheren zelalemawe ajenda kemeyasqetelu quraxe jegna set ehetoc mehal endemayesh kaleshbt nebarawe huneta lemewxat megemerya tiselotesh endetesema emenet yenuresh yasalefsacew gezeyzt kebad behonum gen God lewedefet eyazegajesh endehone emene....seqetel demo bezuryash Yalu sewocen betecalesh meten teru menfesawe sewoce honew wetatoc yehunuten abze bcz sedekme felafotu sebeza wedenesu bemehed endeseleyulesh ena demo qall bedenb endeyawerush arge maletem lememedoceshen meqeyer tegebenw ,bezu gezeshen metasalefebacew botawoce church endehon mareg...ena eraseshen be tiselot because sayhon qal bemanbeb megenbat...ye sene lebona balemuya ende asfelagenetu mamaker...yemesemewn neger memret ...yelemedsewn neger metagenebt menged matebeb...beteley yetewesene time calesh beza seat eraseshn be Sera lehon yecelal alyam ke Christian lejoc ga tegenanto mawrat meredash yemeslenal betecemare engede ababat qenun yezergalesh ke mayalq fkru yaresresesh menfes qeduse eyereda yerdash eyesema yemeleselsh ke mengedesh esohna amekelaw in jesus name yetereg mengedesh be qebe yeleqleq qalun yabralesh gulbeteshn yasena be mayalq selam ena destaw yegenanesh tebareke eseleyelesalew ye menfes qedus hebret ye ab hebret zarem hulem lezelalem abrosh yehun wedesalew eseleyelesalw....
#beki

enat wanaw neger tselot ena be geta fit mehon new siketl gin kanchim miebeku negeroch alu eraseshen ye sexual flagoteshen likesekesu kemichelu guadegnoch, video hulu raki betechalesh meten eraseshen be Christian guadegnoch ena be church busy argi. Keld chewatash hasabesh hulu ye egziyabher kal yihun aselaseyew geta yiredashal ayzosh!!!
ለእህታችን ከሌላ ቻናል ከእውነተኛ ታሪክ ጋር በተያያዘ

👉“ ከራሴ ጋር የማደርገውን እጠላዋለው”👈

👤A4P እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ።
#ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል ውስጥ ናቸው።
ቤተሰቦቼ አማኞች እንደመሆናቸውና በቤተክርስቲያን ስላደግኩ ስለውጪው አለም ምንም ኣላውቅም። እግዚኣብሄርንም የእርሱንም ህዝብ እወዳለው ፣ እግዚኣብሄር በሂወቴ አላማ እና እቅድ እንዳለው አውቃለው።

አሁን አሁን ግን በሂወቴ የእግዚኣብሄርን መልካምነት መጠራጠር ጀምሬኣለው።
እግዚኣብሄር በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ወሲባዊ ስሜቴን ለምን እስከማገባ ድረስ ገታ አላረገውም😟? ሚሲ , በእውነት ሃጢያትን ማድረግ ኣልፈልግም።
#ከራሴ_ጋር_የማደርገውን_እጠላዋለው ፣ ራሴን እጠላለው ፣አንዳንዴ ሁሉም አንዲያበቃ እፈልጋለው። ባለፈው አመት ራሱን ያጠፋውን የክፍሌ ተማሪ ሁሌ ትዝ ይለኛል።
እሱም በኔ ሁኔታ ውስጥ ኣልፎ ይሆን እያልኩ ኣስባለው……..
በዚህም ውስጥ እግዚኣብሄር ለኔ መልካም ነው ትያለሽ?
በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ለምንድን ነው በዚህ ውስጥ የማልፈው? …….. አስጠልቶኛል፣ ራሴንም ጠልቻለው ! እርዳታ እሻለሁ

💁A4P፦ ዋው! ይሄ አስራዎቹ ውስጥ እያለው ከምታገልባቸው ሚሊዮን ጥያቄዎች ኣንዱ ነው። ስለዚህ እንዴት እንደሚሰማህ አውቃለው።
በጣም አስፈሪ ነው ኣይደል? 👌እግዚኣብሄር ላንተ መልካም ነው ወይ? መልሴ “ኣዎ ነው።” የሚል ነው ። ምክንያቱም የእግዚኣብሄር ቃል እንደዛ ስለሚል።( መዝ 100፥5, መዝ 136፥1) …….. መልካም መሆን የእርሱ ማንነት ነው።
አዎ እግዚኣብሄር ለኛ መልካም ነው። እናም በሂዎታችን የሚያደርገው ሁሉ ነገር አንድ አጀንዳ ብቻ ነው ያለው እሱም ፍቅር ነው።(መሃልዬ 2፡4)
👉ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ጥያቄ መልስ ስትፈልግ እውነታው ላይ ለመድረስ ከዚህ መነሳት አለብህ ።
አየህ ብዙ ጊዜ ጾታዊ ማንነታችንን ከእኛነታችን ለይተን ለማየት እንሞክራለን እውነታው ግን አብይ የእኛነታችን ተፈጥሮ ነው። ጾታዊ ማንነታችንን ራሱን የቻለ ነገር ሳይሆን የእኛነታችን ግንባታ አካል ነው። እንደውም ጾታዊ ማንነታችንን የስብእናችን ማዕከል ነው ብዬ ነው ማስበው። የእኛነታችን ምሰሶ ነው። 💯

እግዚኣብሄር በርግጥ ለኛ መልካም ከሆነ ለምን ወሲባዊ ስሜታችንን ለምን እስከምናገባ ድረስ ገታ አላረገውም? አግባብ ጥያቄ ነው። 󾠬እንደዛ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ምንም ያልበሰልን እና ሃላፊነት የጎደለን ባሎችና ሚስቶች ፣ኣባቶችና እናቶች እንዲሁም ዜጎች በሆንን ነበር።

አስተውል የአስራዎቹ ዕድሜያችን አግባብ ባልሆኑ ጾታዊ እሴቶች(sexual immoralities ) የምንባክንበት ዕድሜ ሳይሆን በንጽህና መልካም ዘርን የምንዘራበት ጊዜ ሲሆን ከትዳር በኋላ ያለው ጊዜ ደግሞ በአስራዎቹ ዕድሜያችን የዘራነውን የምናጭድበት ነው።
የአስራዎቹ ዕድሜያችንና የ“single” (በእኔ አመልካከት “single” የሚባለው ከ18 ዓመት በላይ ላሉት ነው) ዓመታት እግዚኣብሄር “ምሰሶውን” በ “ፈተና እሳት”🔥🔥 የሚያጠነክርበት ወቅት ነው፣ ስለዚህም ሌሎች ክርስቲያናዊ ባህሪያት ኣብረው ይገነባሉ።

በጾታዊ ጉዳይ የተዘበራረቀ ሂዎት ኖሮት ቃሉን የሚጠብቅ ፣ መልካምና የታመነ ወንድም ወይም የተሰጠ ባልና አባት እስካሁን ኣላገኘሁም። የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖር አይችልም🔑። የውሸት እየኖረ ሰውን ሊያታልል ይችላል። እግዚኣብሄርንና ራሱን ግን ሊያታልል አይችልም። ለሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው።በተመሳሳይ ጊዜ የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖራት አይችልም።💯

ለምን? ምክንያቱም ጾታዊ ማንነታችን በትዳር ውስጥ ለአንድ ሰው እንድንሰጥ የተሰጠን በዚያም ውስጥ እንድንረካ ነው።(1ኛ ቆሮ 7፥1-3) ከዚህ ከጾታዊ ማንነታችን ጀርባ ያለውን መሰረታዊ ዓላማ ስናውቅ ሃጥያታዊና ራስወዳድ ነገሮች ይገደላሉ።
👉ነገርግን ለዚህ ዓላማ ጀርባችንን ሰጥተን ጾታዊ ማንነታችንን ለራሳችን ደስታ ፍለጋ ካዋልነው ስብዕናችንን እንረብሻለን። ምክንያቱም ከተፈጠርንበት ዓላማ ዉጪ እየሄድን ሰለሆነ።
󾠬 ለዛም ነው አንዳንድ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ራሳችንን ለማጥፋት የምናስበው ።
👉የተወደድክ ሆይ ፣ እነዚህ በፈተና የተሞሉ ዓመታት መልካም ናቸው ። ምክንያቱም
በእግዚኣብሄር መደገፍንና የእርሱን ጥበቃ የምትማርባቸው አመታት ናቸውና። ለጾታዊ ስሜትህ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሴቶች ወይም ወሲብ እንዳልሆኑ ትረዳለህ። የሚያስፈልግህ አንድና ብቸኛ ነገር ክርስቶስን ማወቅ እንደሆነ ትማራለህ። ፍላጎቶችህን በራስህ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ለእግዚኣብሄር አንዴት ማቅረብ እንዳለብህ ትማራለህ። 󾠬በዚህም ሂደት ውስጥ ለአንዲት ሴት ብቻ በፍቅር የሚማርክ ልብ ይኖርሃል። ከዚያም ማንንም ሴት በክርስቶሰ እህትህ እንድትሆን በእግዚኣብሄር እንደተፈጠረች ውድ ስጦታ እንጂ እንደ ወሲብ ዕቃ አታይም።
አስተውል፥ ደግነት፣ ሃቀኝነት ፣ ፍትሃዊነት ፣ሁለገባዊነት ፣ጽኑነትና ሌሎችም መልካምና የተመሰገኑ እሴቶች የሆነ ሰው እጁን ጭኖ ሲጸልይልህ አይደለም የሚመጡት። ይልቁንም በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ እሳት🔥🔥 በሚነደው ጾታዊ ፈተና ውስጥ በድል ማለፍ ስትችል ያኔ ቀስበቀስ በእርግጠኝነት እነዚህን እሴቶች መያዝ ትችላለህ። ግን አስታውስ በቀላሉ አይመጡም ። ሁሉንም ለማግኘት መታገል አለብህ።

እስራኤላውያን ወተትና ማር ወደ ምታፈሰው ምድር እንዴት በትግል እንደገቡ አስታውስ ። ኣዎ እግዚኣብሄር ከእነርሱ ጋር ነበር ቢሆንም ግን መታገል ነበረባቸው።
👉ጾታዊ ፍላጎቶቻችን ለሌሎች የሂወታችን ዘርፎች መሰረት ናቸው። ነገርግን መሰረቱ የሚንቀጥቀጥ ከሆነ ምንም ነገር በላዩ ላይ ሊገነባ አይችልም። እናም መልካም ትዳር እንዲገነባ መሰረቱ እነዚህ እሰቶች መሆን መቻል አለባቸው።
👉ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለብህ ፈተና አንተን ለማጥፋት ሳይሆን እምነትህ ከወርቅ ይልቅ የተፈተነ ይሆን ዘንድ ነው።(1ኛ ጴጥ 1፥7)
🔑🔑ልታደርገው የምትችለው አንድ በጣም ጥሩ ነገር ይህ ነው፦
👉ለዚህ “ጭራቃዊ ” ስሜትህ በሃጥያት የተሞላ መረጃ ይመግበው ዘንድ ለራስህ አትፍቀድለት ። 👉የምታየውንና የምትሰማውን ለይ፣ ከማን ጋር እንደምትውልም ምረጥ። 👉ይህን ፍላጎትህን ከሚመግቡ ነገሮች መሸሽ ብችኛው መጽሃፍቅዱሳዊ መፍትሄ ነው።(1ኛ ቆሮ 6፥18)

አስታውስ ከእግዚኣብሄር ስሞች ኣንዱ “ተዋጊ” የሚል ነው። ተዋጊም ስለሆነ ተስፋቸውን ለመውርስ ከሚታገሉት ጋር ዓላማውን ለመፈጸም ይወዳል።(2ኛ ዜና 16፥9) ስለዚህ መዋጋትህን እስከመጨረሻው እንዳታቆም 👌። ምክንያቱም በመጨረሻ ሚጠብቅህ ድል በመዋጋትህ እንዳትቆጭ የሚያደርግህ ነውና።💯💯


#single #General


እባክዎ ይህን መልዕክት ለሌሎች ያካፍሉ

Be our family 👇👇
@Appeal4purity
@Appeal4purity
@Appeal4purity
ለእህታችን
ሰው ለሚወደው ነገር ዋጋ ይከፍላል
ኢየሱስ ስለ ሚያቅሽ ስላንቺ ዋጋ ከፍሏል ነገር ግን ያንቺ የእድሜ ጉዳይ እንዳለ ሆኖ የትናንትናው ችግር መደጋገም የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር ለመረዳት ትግህ፡፡
የኔ ፀሎት ያንቺ ውሳኔ ላይ ነው ሚወሰነው፡፡ በእግዚአብሔር ፊት ምን ያህል ክብር እንዳለሽ እወቂ
ጥፋት ስትሰሪ አባትሽና እናትሽ በአስተዳደግ ይሰደባሉ ስለዚህ.......... #bnezr
#Ermi

እህቴ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል ደግሞ እራስሽን የሀጥያተኝነት ስሜት አይሰማሽ ምክንያቱም አብዛኛው ወጣት በዚ ህይወት ውስጥ ይብዛም ይነስም ያልፍበታል አንቺ ብቻ አይደለሽም። ሌላው ምመክርሽ
1.የእ/ርን ቃል በጣም አጥኚ ወይም ሚያስተምር ሰው ያለበት በተከታታይ ሄደሽ ተማሪ ቃሉ ውስጥሽ ሲገባ ማያስፈልገውን ነገር ያስወጣል ቃሉ ሀይል አለው።
2.እየሱሱ በፈተና ሁሉ ስለተፈተነ ሊረዳሽ ይችላል።
3. ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
ወደ ቲቶ 2 : 11-13
#Misgi
Ayzosh mercye igizer yiredashali tsegawu yirdashi itseliylishalew

#Dibi
Yewlish emuye <"lemakom buzu mokriyalw gn geta mnm alredagnim bleshal"> yewlish geta yalredash ymeslesh anchi ke geta gar yalesh hibret tibik slalhone nw, kalun bitanebi geta haxiatin mn yahl endemitela bitreji yan nger dgmesh lmarg difretu akmu yansishal bka kalun eyanebibish tselot eyaregish resishin busy argi , yewnet tilewechesh!!!

#Dibo

Yewlsh ehte andande lmadn tolo metew kebad new gn and mamen yalebsh neger binor ye sga dergitoch bemulu behayalu yetgnawm yetelat sra liyzew bemaychlew kesmoch hullu belay behonew beyesusm yfersal yetgnawm neger anchi bewnet tetsetesh ke lbesh getan keteyeksh yemaymelsbet mnm mekniyat yelewm gn yanchin tsnat lemawek melsu lizegey slemichl satselachi getan betgst tebki berchi ye egziabher sra hayal new enkuan echin ena ke sent mekera geta yawetal esun bcha temamegni yhe alhonelgnm blesh lbesh endaywerd geta ybarksh
#ሳሚ ዘወትር አርብ ስለ ክህነት የሚያስተምረን ወንድማችን ነው

እህቴ ፣ያለሽበትን ችግር በደንብ እረዳዋለሁ ፣ ግለወሲብ (ሴጋ ) በጉርምስና እድሜ በወንዶችም በሴቶችም ልጆች ላይ ሊከሰት የሚችል ልምምድ ነው ፡፡ ቶሎ ቢተው ጥሩ ነበር ነገር ግን ሱስ ደረጃ ከደረሰ አስቸጋሪ ይሆናል ፣ለማንኛውም አንቺ አሁን በጊዜ ስላሳወቅሽን አብረን እንፈታዋለን ፡፡

ችግሩ አንቺ እንዳልሽው ፣ የጸጸት እና የከንቱነት ወይም የመረከስ ስሜትን ይፈጥራል
መረዳት ያለብሽ ነገር ፣ በአንድ ጊዜ ለውጥ ለማምጣት እንደማይቻል ነው ፡፡ ስለዚህ አሁን እንዲህ አድርጊ
👉 በመጀመሪያ ብቻሽን የምትሆኚበትን ጊዜ ለማስወገድ ሞክሪ ፣ ልምምዱ ማንም ሳይኖር ስለሆነ የሚከወነው ፣ ብቻሽን አትሁኚ
👉 በመቀጠል ራስሽን በስራ ጥመጂ (አሁንም ችግሩ ስራ ከመፍታት ጋር ይያያዛል ፣ ከጓደኞችሽ ጋር ተገናኚ ፣ መጽሐፍ አንብቢ ፣ቤት ውስጥ የሚሰሩ ስራዎችን ስሪ ፣ቤት አትዋይ ፣ ወከ አድርጊ ወዘተ ......በተለይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ብታደርጊ ተመራጭ ነው ፡፡
👉 በተደጋጋሚ ሞክረሻል ግን አልቻልሽም ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር አንድ ነገር ነገረሽ ማለት ነው ፡፡ ያም ነገር አንቺ በራስሽ ጥረት ምንም ነገር ማድረግ አትቺይም ፡፡ ነገር ግን ባንቺ የሚኖር የእግዚአብሔር ጸጋ ይችላል ፣አንቺንም ያስችላል ፡፡
እንዲህ ብለሽ ጸልዩ ፣ ጌታ ሆይ እኔ አልችልም ፣ አንተ ትችላለህ ፣ ጸጋህ ያስችለኛል ፡፡ ከዛሬ ጀምሬ ፍቃዴን ሰጥቼሃለው ፣ ስራብኝ ....እኔ የኔ አይደለሁም ፣ ይህ ሰውነቴም በደምህ ዋጋ ዋጋ ፣መቅደስህ ይሆን ዘንድ ተገዝቷል .....ድል አደርገዋለሁ ፣ ልምምዴን ረገምኩት ፣ የኔ አይደለም ፣በእኔ ላይ ስልጣን የለውም ፣በእኔ ላይ ባለስልጣን ጸጋህ ብቻ ነው ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ጸሎቴን ስለሰማከኝ አመሰግናለሁ ፡፡ ምናለ በይኝ አንቺ ሳይታወቅሽ ፣ ጸጋው ለውጥ ያመጣብሻል ፡፡ " ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:13) ተብሎ ተጽፏል ግን ፍቃድሽን ብቻ ስጪው ፡፡
👉የጸሎት ልምምድ እና ከወንድሞች ጋር ህብረት አድርጊ
ደሞ ሁለተኛ ጌታ ጸሎቴን አልሰማም አለኝ እንዳትይ ፣ በለቅሶ ፣በዋይታ ፣በጸም በጸሎት አይሆንም ነገር ግን በእውነተኛው የኪዳን ጠባቂ በኢየሱሰ በኩል ፣ መጽሐፍ የሚለው " እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
"
(ወደ ዕብራውያን 4:16)
መብትሽ ነው እህቴ ጸጋው ይረዳሽ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ባለሽ እምነት ቅረቢ ፣ሊቀ ካህኑ ዝግጁ ነው ሊረዳሽ
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 4)
----------
14፤ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።

15፤ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
አሁንም ያንቺ ሃጢአት በሱ ዘንድ ትንሽዬ ናት ፣ይስተካከላል እሺ ለበለጠ ደግሞ በውስጥ አናግሪኝ @samidaba ላይ
ጸጋ እና ሰላም ይብዛልሽ
#nati

እህቴ እግዚአብሔር የሚታመኑበትን የሚያውቅ አምላክ ነዉ.....ስለዚህ ሊረዳሽ የታመነ ነዉ ብቻ አንቺ በፊቱ አትታጪ ጌታ ይረዳሻል

#nani

Yena wud ayzosh bengeroch hulu lay e/r awaki nw sew tesfa korto sitw e/r serawn mesrat yejmeral fitari hiwotshn yetadgelesh ersu kezi neger ejeshn yezo yawtash hulam geta kanchi gar nw tesfa atkurchi yena konjo tebarki
#His_mercy_output

yene konjo ehewlsh bemejemeriya ke endezi aynet sus weset tolo mewtat kebad lihon ychlal gn be egziabher kelal nw geta endiredash tselyi egnam entselyalen getachn yelemenutn yeminels amlak new gn be akuwam tsnu hugni ehite