Woll Media ወሎ ሚድያ
843 subscribers
513 photos
24 videos
203 links
Download Telegram
አለማጣ !!
ጥምር ጦሩ ጥሙጋን እና ከፊል አለማጣን ተቆጣጥሯል
ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው፡እኛም ከጥምር ጦራችን ጋ ጥሙጋ
ገብተናል፡የሀገር መከላከያው፡ልዩ ሀይሉ እና ፋኖው ራያ ምድር ላይ ታሪክ እየሰራ ነው፡ቀሪውን የአለማጣ ክፍል አዳሩን ነፃ ይወጣል ።

ፊት ለፊታችን ግራካሱ ነው

ድል ለጥምር ጦራችን !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 28 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
https://t.me/quranialkrim


👆👆ሙስሊሞች ይሄን ሊንክ ተቀላቀሉት ረመዳን እየደረሰ ነው
ግሩፑ ውስጥ አስፈላጊ ነገር ታገኛላችሁ።
ክርስቲያኖች ጠብቁኝ ጠቃሚ ሊንክ አስቀምጥላችሓለሁ
#ወሎ ቴሪሸሪ ሆስፒታል
#ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ
#አዋሽ ወልድያ የባቡር መስመር
ክልል 3 ከወሎ ህዝብ ላይ የነጠቃቸው ፕሮጀክቶች ናቸው
http://t.me/Wollmedia
አስቸኳይ ነው ሼርርር
ወሎ ኮምቦልቻ በ53 ሄክታር መሬት ላይ ሊገነባ የነበረው ደረቅ ወደብ በጀት ወደ ጅማ መዛወሩን ሰማሁ።በነገራችን ላይ የኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ዲዛይኑ ያለቀው በ2009 ዓም ነበር።ፕሮጀክቱ ከኮምቦልቻ ተሰርዞ ወደ ጅማ የተወሰደው ብዙ ወጭ ጠይቋል በሚል ነው ተብሏል።በጉዳዩ ላይ የከተማው እና የክልሉ አመራሮች ምንም ሳይሉ ፀጥ ብለዋል።የመሬት ካሳ በዛ ከተባለም አማራጭ አቅርቦ ሰበብ አልባ ማድረግ ሲገባ ሂደቱን በዝምታ ማለፍ ተገቢ አልነበረም።አሁንም ጥያቄውን አደራጅቶ በማቅረብ ተደጋጋሚነት ያለው ጥያቄ ማቅረብ ይገባል።ዝም ካልክ የአካባቢው አለመልማት ተመችቶሃል ማለት ነው። መንግስትኮ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትንም ባላዬ ለማለፍ እየሞከረ ነው።የአካባቢ አመራሮች ንቁ፣ጠይቁ፣ሂደቱን አሳውቁ‼
http://t.me/Wollmedia
የወሎን ህዝብ እንደህዋሃት ዘመን መጋለብ የሚቻል አይመስለኝም። ይልቅ ስርአት ያዙ።
http://t.me/Wollmedia
በዚህ አመት ብቻ ከወሎ በርካታ የልማት ስራዎች ታጥፈዋል ። ክልል መሆን ጥቅሙ የሚገባህ ይህኔ ነው።
http://t.me/Wollmedia
Forwarded from Albuko Tube
በትላንትናው እለት በጸጥታ ሀይሎች ከተገደሉ ሙስሊሞች መካከል የአንድ ወንድም ስርአተ ቀብር በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር ከዝሁር ሰላት በኃላ በአሁኑ ሰአት እየተከናወነ ይገኛል። አሏህ ይዘንለት፣ ከሸሂዶችም ይቀበለው።
ለበለጠ መረጃወች የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
http://t.me/albukoo
እባካችሁ ሼር ይደረግ
===========
ከወለጋ የግፈኞችን አሰቃቂ ግድያ አምልጠው በደ/ወሎ ተሁለደሬ ወረዳ ጃሪ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በረሃብ እያለቁ ነዉ። ጣረሞት የገቡ በርካቶች ናቸው ምንም የሚላስም ሆነ የሚቀመስ የእለት ምግብ የላቸውም።
http://t.me/Wollmedia
ይህ ደግሞ በሸይክ ሙሃመድ ሁሴን አል- አሙዲ ሜድሮክ ኢትዮጵያ ከጦሳ ተራራ ስር እየተገነባ እና ግንባታው እየተጠናቀቀ ያለው የወሎዋ ሙሽራ ደሴ ሌላኛው የውበት አድማስ #ጦሳ_ሆቴል ነው።

ሆቴሎ እጅግ ውብ ፣ ግዙፍ እና ማራኪ ነው‼️
ዘመን ተሻጋሪው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የወሎ ህዝብ ስቃይ ማን ይሆን ህመሙን ሰምቶ እምባውን የሚያብስለት?
Woll Media ወሎ ሚድያ
Photo
ለትውስታ 👆ህውሀት ለዚች አቅሟ ነበር ያን ሁሉ ወጣት ያስቀጠፈችው
https://t.me/Wollmedia
ሊንኳን ሸር ሸር አድርጓት ወግንታተን