Woll Media ወሎ ሚድያ
843 subscribers
513 photos
24 videos
203 links
Download Telegram
Forwarded from Albuko Tube
ስራ የሌላችሁ ጫት ቤት ጆተኒ ቤት የምትውሉ ወጣቶች አንድ ምክር ልምከራችሁ? መከላከያን ተቀላቀሉ እመኑኝ ብዙ ነገር ትጠቀሙበታላችሁ።
t.me/albukoo
አድአርቃይ 👂
************
➢ ለብዙ ወራት በትህ*ነ*ግ ወራ*ሪ ሀይል ስር የነበረችው አድአርቃይ በጥምር ጦራችን ነፃ መውጣቷ ይታወቃል

➢ በመሆኑም ይህ ወራ*ሪ ሀይል ተጠራርጎ ወጥቶ ከቆየ በኃላ በዛሬው ዕለት የተለመደውን የሰው ማዕበል አስከትሎ የአዲ ሰላምን መስመር በቆረጣ በቦያ በኩል ለመግባት ሲሞክር በጥምር ጦሩ ተመቶ ተመልሷል

➢ አድ አርቃይም በአሁኑ ሰዓት ሰላም ናት ህዝቡም ሰላማዊ እንቅስቃሴውን እያካሔደ ይገኛል

⭕ የራያን ህዝብ ስቃይና ሞት ለደቂቃም ቢሆን መዘንጋት አይቻልም
👉 ክብር ለጥምር ጦሩ ይሁን

http://t.me/Wollmedia

መስከረም 9/2015 አ.ም
Derbew Ames
ወንዶቹ ስለእናት ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነፃነት በዚህ ውስጥ እየተዋደቁ ነው!

ክብር በደምና በአጥንታችሁ የአገራችሁን ሉዓላዊነት ለማስከበር ለምትዋደቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች፤ የበረሃው የብራው መብረቆች ይሁን!!
http://t.me/Wollmedia
መከላከያ ተመዝገብ ሲባል አልጋ ስር የሚገባ ከነዚህ ሴት ጀግኖች ጀግንነት ይማር
http://t.me/Wollmedia
ሰራዊትህን ግንባር ልከህ !

ሰራዊትህን ግንባር ልከህ :

* በመሀል ሀገር እንቶ ፈንቶ ጊዜህን አታባክን። በየቀኑ አንዲት ትንሽዬ የምትላትን የደጀንነት ተግባር ፈጽም ።

* ማህበራዊ ሚዲያውን የኢትዮጵያን ጥቅም ለሚያስከብር ፣ ለሰራዊታችን የሞራል ስንቅ ለሚሆን ተግባር አውለው።

* የጦርነት ጊዜ ፖለቲካ የሚባል ነገር አለ። የግል መብትህን ፣ ጊዜህን ንብረትህን ለሀገር ጥቅም አሳልፈህ የምትሰጥበት። መከላከያ ሰራዊቱን ዳግም አፈርሳለሁ የሚል ዘረኛ ቡድን ደጅህ አስቀምጠህ በማይረባ የፖለቲካ ልዩነት ዙሪያ እርስ በእርስ አትናቸፍ። ልዩነትህን ለነገ አቆየው ሙሉ አቅምህን በጸረ ወያኔ ትግሉ ላይ አውል።

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!!
http://t.me/Wollmedia
የሀራ፣የሀሮ፣ወልድያና መሰል አካባቢ ያላችሁ ወጣቶች ሰርጎ ገቦችን በንቃት ጠብቁ ምሽቱን ከግንባር መልስ የሀራ ከተማ ወጣቶች፣አመራሮችና የፀጥታ ሀይሎች ባደረጉት ክትትል 13 የጁንታዉ ሰላዮችን በቁጥጥር ስር አዉለዋል እዚህ ላይ ነበልባሉን የሀራ ከተማ ከቲባ ሳላመሰግን አላልፍም
http://t.me/Wollmedia
ምሽግ ድረስ ለጦሩ ስንቅ ይዛ ከምትሄድ የአማራ እናት በላይ ጀግና የለም !
ፌስቡክ ያጀገነውን የከተማ ፋኖ ከቁብ አትቁጠረው።
http://t.me/Wollmedia
Forwarded from Albuko Tube
ከመገናኛ ወደ ፒያሳ የሚሄደው ሀይገር ባስ ላይ ተሳፍሬ ጉዞ እንደጀመርኩ ከኔ ትይዩ ባለው ወንበር ላይ አንድ የመከላከያ አባል (ወታደር) ከአንዲት ሴት አጠገብ ተቀምጦ አየሁ። ትንሽ እንደተጓዝንም ረዳቱ ሂሳብ መቀበል ጀመረ። በዚህ ጊዜ ቶሎ ብዬ ሃምሳ ብር አወጣሁ እና መጠባበቅ ጀመርኩ። ወታደሩም ኪሱን መደባበስ ሲጀምር አጠገቡ የተቀመጠችው ሴት እጁን ይዛ ከለከለችው ። እኔም ሀሳቤ ለወታደሩ ለመክፈል ነበር ። ሴትዮዋን ጨምሮ ብዙ ሰው ለዚህ የመከላከያ አባል ለመክፈል እኔ ከፍላለሁ እኔ ከፍላለሁ በማለት እሽቅድምድም ተጀመረ። ገረመኝ። ረዳቱም በበኩሉ "ምን ሲደረግ እኔ ነኝ የምከፍለው" አለ። በመጨረሻ ከብዙ እጆች መካከል ወታደሩ አጠገብ ተቀምጣ የነበረችው ሴት አሸንፋ ከፈለች። የሰዉ ሁኔታ ልብ የሚነካ ነበር። ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት አባላት በዚህ ልክ ፍቅሩን የሚገለፅ ህዝብ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ። "ለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን" አልኩና እጁን ጨበጥኩት መውረጃዬ ደርሶ ስወርድ።

☝
ይሄን ፅሁፍ ያገኘሁት ከአንድ ወንድሜ ገፅ ላይ ነው።
እኛስ ለመከላከያ ምን ያህል ክብር አለን? በአካባቢያችንስ??
http://t.me/albukoo
እውነተኛው ፋኖ !

* እውነተኛው ፋኖ ከጥምር ሀይሉ ጋር ኑሮው ምሽግ ውስጥ ነው።

* እውነተኛው ፋኖ ስሙን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያገዝፍለት ተቀጣሪ ፣ ከዲያስፖራ ገንዘብ የሚሰበስብለት ደላላ የለውም። ፋኖ ምግቡ ከአካባቢ ገበሬ የሚለገስ እፍኝ ፣ የባንክ አካውንቱም ባዶ ነው።

* ህወሃት የዕብሪት ጦርነት ከከፈተ ጊዜ ጀምሮ አዕላፍ ፋኖዎች ከጥምር ጦሩ ጋር ለሀገር ህልውና መስዋዕትነት ከፍለዋል። የማህበራዊ ሚዲያው ደላላ የእውነተኞቹን ፋኖዎች ገድል ለከተማ አውደልዳዮች ሸለሞ ጥይት በጮኸበት ዝር ብለው የማያውቁ የፊታቸው ቆዳ ከመሰረት መብራቴ በላይ የሚለሰልስ ፣ ቦርጫቸው ድርስ እርጉዝ የመሰሉ የአፍ ታጋዮችን ስምና ዝና ሲክብ ኖሯል።

* የጊዜ ጉዳይ ሆኖ እንጂ እውነት መገለጡ ፣ በፌቡ ደላላ የተገነባ ስምና ዝናም እንደገደል ጫፍ አሸዋ መናዱ አይቀርም።

ክብር ለሀቀኛ ፋኖዎች !
http://t.me/Wollmedia
ፊት ለፊታችን ጎብዬ ነው

በዚህ ወንዝ ላይ የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እረግፏል
የአልውሀ ወንዝ ለወራሪው ሀይሎች ገሀነም ሆኖ ቆይቷል
ወያኔ ሀገር ለማፍረስ፡መከላከያው ሀገር ለማዳን በተጀመረው ውጊያ ከሁለቱም አካላት በዚህ ወንዝ ውስጥ ያለቀውን ቀባሪ ይቁጠረው፣በወንዙ ራስጌ ያለው የጎብዬ
ተራራ የመድፍ እና የታንክ ማብረጃ እንዲሆን ተፈርዶበታል
ከዚህ ቡሀላ ወደ ፊት እንጅ ወደ ኋላ እሚል ሰራዊት እንደሌለ
ወያኔ በዛሬው ውጊያ ተረድታ ብርክ ገብታለች ።

ጉዟችን ወደ ፊት ነው !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia
አስደሳች ዜና

ክንደ ብርቱው ከእምዬ ኢትዮጲያ አብራክ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን በአዲርቃይ እና ሽሬ በኩል ትልቅ ድል ተቀዳጅቷል፡የአማራ ልዩ ሀይልም የዚህ ድል ግማሽ አካል
ነው! ድሉ በሁሉም አቅጣጫ ቀጥሏል ።

ክብር ለሀገሬ ወታደር !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia
አለማጣ !!
ጥምር ጦሩ ጥሙጋን እና ከፊል አለማጣን ተቆጣጥሯል
ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው፡እኛም ከጥምር ጦራችን ጋ ጥሙጋ
ገብተናል፡የሀገር መከላከያው፡ልዩ ሀይሉ እና ፋኖው ራያ ምድር ላይ ታሪክ እየሰራ ነው፡ቀሪውን የአለማጣ ክፍል አዳሩን ነፃ ይወጣል ።

ፊት ለፊታችን ግራካሱ ነው

ድል ለጥምር ጦራችን !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 28 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
https://t.me/quranialkrim


👆👆ሙስሊሞች ይሄን ሊንክ ተቀላቀሉት ረመዳን እየደረሰ ነው
ግሩፑ ውስጥ አስፈላጊ ነገር ታገኛላችሁ።
ክርስቲያኖች ጠብቁኝ ጠቃሚ ሊንክ አስቀምጥላችሓለሁ
#ወሎ ቴሪሸሪ ሆስፒታል
#ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ
#አዋሽ ወልድያ የባቡር መስመር
ክልል 3 ከወሎ ህዝብ ላይ የነጠቃቸው ፕሮጀክቶች ናቸው
http://t.me/Wollmedia
አስቸኳይ ነው ሼርርር
ወሎ ኮምቦልቻ በ53 ሄክታር መሬት ላይ ሊገነባ የነበረው ደረቅ ወደብ በጀት ወደ ጅማ መዛወሩን ሰማሁ።በነገራችን ላይ የኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ዲዛይኑ ያለቀው በ2009 ዓም ነበር።ፕሮጀክቱ ከኮምቦልቻ ተሰርዞ ወደ ጅማ የተወሰደው ብዙ ወጭ ጠይቋል በሚል ነው ተብሏል።በጉዳዩ ላይ የከተማው እና የክልሉ አመራሮች ምንም ሳይሉ ፀጥ ብለዋል።የመሬት ካሳ በዛ ከተባለም አማራጭ አቅርቦ ሰበብ አልባ ማድረግ ሲገባ ሂደቱን በዝምታ ማለፍ ተገቢ አልነበረም።አሁንም ጥያቄውን አደራጅቶ በማቅረብ ተደጋጋሚነት ያለው ጥያቄ ማቅረብ ይገባል።ዝም ካልክ የአካባቢው አለመልማት ተመችቶሃል ማለት ነው። መንግስትኮ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትንም ባላዬ ለማለፍ እየሞከረ ነው።የአካባቢ አመራሮች ንቁ፣ጠይቁ፣ሂደቱን አሳውቁ‼
http://t.me/Wollmedia