#ሰበር ዜና
#ከጉቤ ግንባር
ከጅማ ዩነቨርሲቲ 3.34 በመምጣት ከcivil መሃንዲስና የተመረቀው አሁን የሱር ኮንስትራክሽን መሃንዲስ የሆኑት #ሀይለ_ተስፋይ_ወልደስላሴ ሌሎች ያሉበት 54 አርሚ 33 የጁንታ ሀይሎች ተደመሰሰ
#ድል ለአፋር ህዝባዊ ሀይል!!!
http://t.me/Wollmedia
#ከጉቤ ግንባር
ከጅማ ዩነቨርሲቲ 3.34 በመምጣት ከcivil መሃንዲስና የተመረቀው አሁን የሱር ኮንስትራክሽን መሃንዲስ የሆኑት #ሀይለ_ተስፋይ_ወልደስላሴ ሌሎች ያሉበት 54 አርሚ 33 የጁንታ ሀይሎች ተደመሰሰ
#ድል ለአፋር ህዝባዊ ሀይል!!!
http://t.me/Wollmedia
#ደብረማርቆስ!
የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህራን በተማሪዎች ላይ የተሰራውን ዘር ተኮር ጂኖሳይድ ለማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል።
http://t.me/Wollmedia
የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህራን በተማሪዎች ላይ የተሰራውን ዘር ተኮር ጂኖሳይድ ለማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል።
http://t.me/Wollmedia
ልዩ መረጃ‼️
ኦነግ በባቲ በኩል በወሰን ይገባኛል ሰበብ ከአፋር ሚኒሻ ጋር እየተዋጋ መሆኑ ታውቋል፣ በእርግጥ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከ3 ሳምንት በላይ አልፎታል።
በምንጃር መስመር በወለንጭቲ በኩል የቶክስ ድምፅ እንዳላ ቦታዉ ላይ ያሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ቢጠይቁም መፍትሔ አልተገኘም።
ሸዋ መዋቅራዊ ከበባ ውስጥ ገብቷል።

#መረጃ
ህወሓት በወልቃይት እና በሁመራ መካከል በምትገኘው "ማይጋማ" በምትባል ሥፍራ ላይ በመሆን በሁለት አቅጣጫ ጦርነት ከፍቷል።
ለሰላም አልተፈጠርኩም ያለውን ይህን ጋንግሪን ቡድን ላይመለስ ካልተሸኝእ ሰላም አናገኝም።
ትግላችን ለብልጽግና ሳይሆን ለሀገር ህልውና መሆኑ ይሰመርበት !!!

የገባነው ውጊያ ነው!!!
ትልቅ ትኩረት ይፈልጋል! ጦርነት የቅንጅት ውጤት ነው! ሁሉም በየቤቱ እስኪደርስ አይጠብቅ! ትኩረት ወደ ግንባር!!!
http://t.me/Wollmedia
ትልቅ ትኩረት ይፈልጋል! ጦርነት የቅንጅት ውጤት ነው! ሁሉም በየቤቱ እስኪደርስ አይጠብቅ! ትኩረት ወደ ግንባር!!!
http://t.me/Wollmedia
ሰበር መረጃ
ወሎን እና አፋርን ድጋሜ ለመውረር መጥቶ የነበረውና ከሞት የተረፈው የህውሃት ኃይል ከአላማ ለቆ እየወጣ መሆኑ ታውቋል።ግራካሶን ወደ ምዕራብ ትቶ በመሆኒ በኩል ሾልኮ ወደ አዲጉደም እየተጣደፈ ጉዞ መጀመሩ ተሰምቷል።ቁስለኛውን እና የደከመውን ባለበት ጥሎ ነው እየሄደ ያለው ተብሏል።
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃና አካባቢው አቋርጦ ወደ አላማጣ መጠጋቱ ታውቋል።ህውሃት ወደ ጨለማ እየገባ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው።
ሌሎች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁየቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ
👉👉

በአማራ ክልል የሚገኙ ከተሞች የሰዓት ገደብ !!
*******
➢ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተማዎች፣ ወረዳዎች እና ዞኖች በተንቀሳቃሾችና በአገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሰዓት ገደብ ወስነዋል። በዚህም መሠረት ፦
1. ሁመራ
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር በሁሉም ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች ከመንግስት ተሽከርካሪዎች ውጭ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከጧቱ12:00 ሰዓት እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት ብቻ እንዲሆን የዞኑ የፀጥታ ምክርቤት ወስኗል።
2. ወልዲያ ከተማ
ሰው- ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 1፡00 ድረስ
ተሽከርካሪ- እስከ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ
3. ሰቆጣ ከተማ
ሰው- ከምሽቱ 1፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ
ተሽከርካሪ - ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ
ተፈናቃይ - ከካምፕ ውጭ መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ክልክል ነው።
4. ሐይቅ ከተማ
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ
መጠጥ ቤቶች - ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
5. ኩታበር
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ
መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
6. ደሴ
ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
ማንኛውም እንግዳ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
የከተማው ነዋሪ- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ታክሲ- ከምሽቱ 2፡ዐዐ በኋላ
ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
7. ኮምቦልቻ
ሰውም፣ታክሲዎችም- ከቀኑ 11፡00 በኋላ
8. መቅደላ
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡ዐዐ እስከ ጧቱ 12፡ዐዐ ድረስ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 እስከ ጧቱ 12፡00 ድረስ
ምግብና መጠጥ ቤቶች -ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
9. ደብረ ብርሃን
ተሽከርካሪ - ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ወደ ከተማዋም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው።
10. ደባርቅ ከተማ
ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ ወደ ከተማውም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው።

Millions of tons of humanitarian aid meant for starving children in Tigray were diverted to the TPLF thugs and invading troops. The International community should Say something about it if they disagree. #TPLFisTheCause #EthiopiaPrevails @EUSR_Weber @SenateForeign
#ተከዜም_እውነትን_መስክሯል፡፡‼
የኢትዮጵያ ጦር ወደ ትግራይ እንዳይገባ ብለው የተከዜን ድልድይ ሰበሩት።ክፉ ስራ መልሶ የሚጎዳው ራስን በመሆኑ ይሄው ዛሬ ከለኮሱት እሳት ገመድ ዘርግተው ለማምለጥ ሲሞክሩ ገመዱ ተበጥሶበወንዙ ወደሚወዷት ሱዳን መወሰዳቸው /መሰደዳቸው፡ተሰምቷ፡፡‘አምንስቲ‘ ንፁሃን ወደ ወንዝ ተወረወሩ ብሎ መግለጫ ለማውጣት እየተዘጋጀ ይሆን ?አብረን የምናየው ይሆናል፡፡
ተከዜ ግን እውነትን መስክሯል፡፡

Forwarded from Albuko Tube
ስራ የሌላችሁ ጫት ቤት ጆተኒ ቤት የምትውሉ ወጣቶች አንድ ምክር ልምከራችሁ? መከላከያን ተቀላቀሉ እመኑኝ ብዙ ነገር ትጠቀሙበታላችሁ።
t.me/albukoo
t.me/albukoo
አድአርቃይ 👂
************
➢ ለብዙ ወራት በትህ*ነ*ግ ወራ*ሪ ሀይል ስር የነበረችው አድአርቃይ በጥምር ጦራችን ነፃ መውጣቷ ይታወቃል
➢ በመሆኑም ይህ ወራ*ሪ ሀይል ተጠራርጎ ወጥቶ ከቆየ በኃላ በዛሬው ዕለት የተለመደውን የሰው ማዕበል አስከትሎ የአዲ ሰላምን መስመር በቆረጣ በቦያ በኩል ለመግባት ሲሞክር በጥምር ጦሩ ተመቶ ተመልሷል
➢ አድ አርቃይም በአሁኑ ሰዓት ሰላም ናት ህዝቡም ሰላማዊ እንቅስቃሴውን እያካሔደ ይገኛል
⭕ የራያን ህዝብ ስቃይና ሞት ለደቂቃም ቢሆን መዘንጋት አይቻልም
👉 ክብር ለጥምር ጦሩ ይሁን
http://t.me/Wollmedia
መስከረም 9/2015 አ.ም
Derbew Ames

ወንዶቹ ስለእናት ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነፃነት በዚህ ውስጥ እየተዋደቁ ነው!
ክብር በደምና በአጥንታችሁ የአገራችሁን ሉዓላዊነት ለማስከበር ለምትዋደቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች፤ የበረሃው የብራው መብረቆች ይሁን!!
http://t.me/Wollmedia
ክብር በደምና በአጥንታችሁ የአገራችሁን ሉዓላዊነት ለማስከበር ለምትዋደቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች፤ የበረሃው የብራው መብረቆች ይሁን!!
http://t.me/Wollmedia