ፖሊስ በግዲያ ወንጀል የተጠረጠረን ግለሰብ ያዘ።
በኦሮሞ ብሄ/ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ ከበጀት አመቱ ወጪ የግዲያ ወንጀል በመፈጸም ከአካቤቢው ተሠውሮ የነበረው ተጠርጣሪ በቀን 11/7/2014 ዓ/ም ከ2 ክላሽ መሳሪያ ጋር ዲንዲን ቀበሌ ላይ በቁጥጥር ስር መዋሉን በኦሮሞ ብሄ/ዞን ፖሊስ የማ/አ/ወ/መ/ዋ/የስራ ሂደት ም/ኮማንደር ስፋየ ሞልቶት ገልጸዋል ።
ኮማንደሩ አያይዘውም የወረዳው ፖሊስ ከአጋር የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀትና ህ/ሰቡን በማሳተፍ ተጠርጣሪውን ግለብ በቁጥጥር ስር ለማዋል በመቻላችሁ መስጋና አቅርበዋ ።
http://t.me/Wollmedia

የራያ ተፈናቃዮች ሰሞኑን ዝናብ መጣሉን ተከትሎ መጠለያ በጣም ችግር ሆኖባቸዋል።
http://t.me/Wollmedia
http://t.me/Wollmedia
የወለጋ፣ ህዝብ መከራ !
" ከምስራቅ ወለጋ ነው የመጣሁት እዛ አከባቢ በሰላም እጦት ምክንያት ህዝቡ ችግር ውስጥ ነው ያለው የመንግስት እርምጃዎችን አሳንሼ ማየት አልፈልግም ግን ውስጥን ማየት ጥሩ ነው። ህዝቡን ወክዬ ነው የመጣሁት ህዝቡ ውስጥ የሚሰማውን ነው እዚህ የምናገረው የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያሉ ግማሹ እዛም እዚህም ሁለት ቦታ ነው ቆሞ ያለው መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ምን እያሰበ እንደሆነ ቢነግረን"
ከምስራቅ ወለጋ የመጡ የምክር ቤት አባል
ዜና ምንጭ : Muhammad Tiqa Harar

ምድራዊ ሲኦል ወለጋ‼️
ወለጋ ላይ በዚህ መልኩ አማራዎች ተመርጠው ከትናንት በስተያ ተጨፍጭፈዋል።
በተናጠል ሞቶ ከመቅረት ይልቅ መቼ ነው በጋራ የምንቆመው?
መንግሥት አለሁ በሚልባት ሀገር ሶስት አመት ሙሉ ሰው እንደ በግ እየታረደ ነው።
ይህ ነገር ነገ የእያንዳዳችንን ቤት
የማያንኳኳ መስሎን ይሆን?
የኩርድ ህዝቦች ሀገር አልባ የሆኑት እኮ እኔ ጋር አይደርስም በሚል የሞኝ ብሂል ነው?
መቼ ነው የሚቆረቁረን?
ኑሮ ውድነትን ለማጣጣም እኮ መጀመሪያ ሀገር መኖሪያ ያስፈልገናል።
ይህንን ለማውገዝ ሰው መሆን በቂ ነው።
ሼር ማድረግ screenshot በማደረግ ጭምር የንፁሃን ድምጽ መሆን ነው።

#ሰበር ዜና
#ከጉቤ ግንባር
ከጅማ ዩነቨርሲቲ 3.34 በመምጣት ከcivil መሃንዲስና የተመረቀው አሁን የሱር ኮንስትራክሽን መሃንዲስ የሆኑት #ሀይለ_ተስፋይ_ወልደስላሴ ሌሎች ያሉበት 54 አርሚ 33 የጁንታ ሀይሎች ተደመሰሰ
#ድል ለአፋር ህዝባዊ ሀይል!!!

#ደብረማርቆስ!
የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህራን በተማሪዎች ላይ የተሰራውን ዘር ተኮር ጂኖሳይድ ለማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል።

ልዩ መረጃ‼️
ኦነግ በባቲ በኩል በወሰን ይገባኛል ሰበብ ከአፋር ሚኒሻ ጋር እየተዋጋ መሆኑ ታውቋል፣ በእርግጥ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከ3 ሳምንት በላይ አልፎታል።
በምንጃር መስመር በወለንጭቲ በኩል የቶክስ ድምፅ እንዳላ ቦታዉ ላይ ያሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ነዋሪዎቹ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ቢጠይቁም መፍትሔ አልተገኘም።
ሸዋ መዋቅራዊ ከበባ ውስጥ ገብቷል።

#መረጃ
ህወሓት በወልቃይት እና በሁመራ መካከል በምትገኘው "ማይጋማ" በምትባል ሥፍራ ላይ በመሆን በሁለት አቅጣጫ ጦርነት ከፍቷል።
ለሰላም አልተፈጠርኩም ያለውን ይህን ጋንግሪን ቡድን ላይመለስ ካልተሸኝእ ሰላም አናገኝም።
ትግላችን ለብልጽግና ሳይሆን ለሀገር ህልውና መሆኑ ይሰመርበት !!!

የገባነው ውጊያ ነው!!!
ትልቅ ትኩረት ይፈልጋል! ጦርነት የቅንጅት ውጤት ነው! ሁሉም በየቤቱ እስኪደርስ አይጠብቅ! ትኩረት ወደ ግንባር!!!
http://t.me/Wollmedia
ትልቅ ትኩረት ይፈልጋል! ጦርነት የቅንጅት ውጤት ነው! ሁሉም በየቤቱ እስኪደርስ አይጠብቅ! ትኩረት ወደ ግንባር!!!
http://t.me/Wollmedia
ሰበር መረጃ
ወሎን እና አፋርን ድጋሜ ለመውረር መጥቶ የነበረውና ከሞት የተረፈው የህውሃት ኃይል ከአላማ ለቆ እየወጣ መሆኑ ታውቋል።ግራካሶን ወደ ምዕራብ ትቶ በመሆኒ በኩል ሾልኮ ወደ አዲጉደም እየተጣደፈ ጉዞ መጀመሩ ተሰምቷል።ቁስለኛውን እና የደከመውን ባለበት ጥሎ ነው እየሄደ ያለው ተብሏል።
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃና አካባቢው አቋርጦ ወደ አላማጣ መጠጋቱ ታውቋል።ህውሃት ወደ ጨለማ እየገባ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው።
ሌሎች መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁየቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ
👉👉

በአማራ ክልል የሚገኙ ከተሞች የሰዓት ገደብ !!
*******
➢ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተማዎች፣ ወረዳዎች እና ዞኖች በተንቀሳቃሾችና በአገልግሎት ሰጪዎች ላይ የሰዓት ገደብ ወስነዋል። በዚህም መሠረት ፦
1. ሁመራ
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር በሁሉም ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች ከመንግስት ተሽከርካሪዎች ውጭ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከጧቱ12:00 ሰዓት እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት ብቻ እንዲሆን የዞኑ የፀጥታ ምክርቤት ወስኗል።
2. ወልዲያ ከተማ
ሰው- ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 1፡00 ድረስ
ተሽከርካሪ- እስከ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ
3. ሰቆጣ ከተማ
ሰው- ከምሽቱ 1፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ
ተሽከርካሪ - ከምሽቱ 12፡00 እስከ ንጋቱ 12፡00 ድረስ
ተፈናቃይ - ከካምፕ ውጭ መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ክልክል ነው።
4. ሐይቅ ከተማ
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ
መጠጥ ቤቶች - ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
5. ኩታበር
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ
መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
6. ደሴ
ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
ማንኛውም እንግዳ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
የከተማው ነዋሪ- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ታክሲ- ከምሽቱ 2፡ዐዐ በኋላ
ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
7. ኮምቦልቻ
ሰውም፣ታክሲዎችም- ከቀኑ 11፡00 በኋላ
8. መቅደላ
ተሽከርካሪ- ከምሽቱ 12፡ዐዐ እስከ ጧቱ 12፡ዐዐ ድረስ
ሰው- ከምሽቱ 2፡00 እስከ ጧቱ 12፡00 ድረስ
ምግብና መጠጥ ቤቶች -ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
9. ደብረ ብርሃን
ተሽከርካሪ - ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ምግብና መጠጥ ቤቶች- ከምሽቱ 2፡00 በኋላ
ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ወደ ከተማዋም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው።
10. ደባርቅ ከተማ
ባጃጅ- ከምሽቱ 1፡00 በኋላ
ተፈናቃይ- ከምሽቱ 12፡00 በኋላ ወደ ከተማውም ወደ ጣቢያም መግባት ክልክል ነው።