A journey of a thousand miles begins with a single step
ሁሉም ትላልቅ ጉዙዎች የሚጀመሩት በትናንሽ እርምጃዎች ነው
ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሁሌም የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ ወሳኝ ነው
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere

የአይጥ ልብ (ጥንታዊ የህንድ ተረት)
አንድ አይጥ፡ አንዲት ድመትን አብዝቶ ይፈራ ነበር። ይህንን የተረዳ አንድ አስማተኛ ለአይጡ አዘነለት፤ ወደ ድመትም ቀየረው። ታዲያ ይኼኔ ድመቱ፡ ውሻን መፍራት ጀመረ። እንደገናም ወደ ውሻ ቀየረው። ይኼኔ ውሻው፡ አነር መፍራት ጀመረ። ይኼኔ ደግሞ አነሩ፡ አዳኞችን መፍራት ጀመረ።
አሁን ግን አስማተኛው ተሰላቸ፤ ተስፋም ቆረጠ፤ መልሶም መጀመሪያ ወደነበረው አይጥ ቀየረው፤ እንዲህም አለው፦
“ላደርግልህ የምችለው ማንኛውም ነገር አይጠቅምህም—ልብህ የአይጥ ነውና!”
ስለዚህ ልብሳችንን እና የውጭ ገፅታችንን ብቻ ሳይሆን ልባችንን ልንቀይር ይገባል ልባችን የአይጥ ሳይሆን የአንበሳ ማድረግ ካልቻልን የሚደረግልን ሁሉ አይጠቅመንም መልካም አጋጣሚዎቻችንን ሁሉ በድፍረት ልንጠቀምበት አንችልም።

ዛሬ ተነስ ስራ ማድረግ ያለብህን ነገር አድርግ
እስካሁን የተበላሸውን በሙሉ እርሳ አሁን ሁሉንም ነገር ለማስተካከል በቂ ጊዜ አለክ
ተስፋ በመቁረጥ ጊዜህን አታሳጥር
#የማይቻል ነገር #የለም
አይቻልም ብለህ ማመን ትችላለህ ግን ማንም አያደርግልህም አንተ ያልቻልከውን ማንም ችሎ ህይወትህን ሊያስተካክለው አይችልም
ትክክለኛውን ጊዜ አጠብቅ ትክክለኛውን ጊዜ አንተ ፍጠር
አጋጣሚ ጠባቂም አትሁን ህይወትህ በአጋጣሚ አይመራም የትኛውንም አጋጣሚ ሆነ ጥሩ ክስተቶችን የመፍጠር ሙሉ ስልጣን ተሰጥቶኃል
ለውደቀትህ ወይ ላለመቻልህ የሆነ ሰው ተጠያቂ የምታደርግ ከሆነ የምር ሞኝ ነህ
ህይወት ላይ ስትወድቅ የአንተ ብቻ ስህተት እንደሆነ ሲሳካልህ ደግሞ የብዙ ሰው ጥረት እንደሆነ ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔር አባትህ እጅ እንዳለበት አትዘንጋ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere

Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
#ያለ_ዓላማ_መኖር_የተከለከለ_ነው!!!
የተወለድከው በዓለም ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እንጂ ዝም ብሎ ለመኖር ብቻ አይደለም፡፡ ለዓለም ታስፈልጋታለህ፡፡ ለጎረቤትህ ታስፈልገዋለህ- ለአንተም ጎረቤትህ ያስፈልግሃል። ዓላማህ ገና ምን እንደሆነ ላታውቅ ትችላለህ፤ ነገር ግን እዚያ ውስጥ አለ፡፡ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ ሊያሳይህም ይፈልጋል፡፡
የሕይወትህ ዓላማ በአሁኑ ጊዜ በዘር መልክ ያለ ይመስላል፡፡ የአንተ ዘር ልትሰራው የተወለድክለት መሆኑን ትገነዘባለህ። ልትሰራው የተወለድክለት የአንተ ዘር ነው፤ የአንተ ዘርም ልትሰራው የተወለድክለት ነው፡፡ ስጦታህን ስትተክለው ልትሰራው በተወለድክለት ተግባር ታድጋለህ፡፡ ታበዛዋለህ፡፡ አንዲት ትንሽ ዘር በውስጧ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የመሆን አቅም የያዘች ናት፡፡
ፔንሲልቬንያ ውስጥ በአንድ ኮንፈረንስ ላይ ንግግር በማደርግበት ጊዜ አንዲት ሴት አገኘሁ፡፡ ይህቺ ሴት በሆቴሉ ውስጥ ሠራተኛ ብትሆንም እኔ በምናገርበት ስብሰባ ውስጥ ተቀምጣ ነበር፡፡ ስጦታን ስለማግኘትና እምቅ ችሎታን ስለመኖር ሳስተምር ተካፍላ ስለነበር በሚቀጥለው ቀን እኔን ፈልጋ አነጋገረችኝ፡፡ ከዚያ “ዛሬ ስጦታዬን ነክተኸዋል” አለችኝ፡፡
በሚቀጥለው ቀን የጋገረችውን ጥቂት ብስኩቶች ይዛልኝ መጣች፡፡ ከዚያ ሰጠችኝና “ይህ የእኔ ስጦታ ነው” አለችኝ፡፡ እኔም ብስኩቶቹን ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሉ ተመልሼ ጥቂት በላሁ፡፡ ነግሬሃለሁ ከዚህ በፊት ተሞክሮ ነበረኝ፤ ብስኩቱ ውስጥ ምን እንደከተተችበት አላውቅም፣ ግን ምንም ይሁን ምን ያ ጣዕም በምድር ላይ መኖሩን በጭራሽ አላውቅም፡፡ ከዚያ ለምሽቱ ክፍለ ጊዜ ተመልሼ ስሄድ አገኘኋት፡፡
ከዚያ “እመቤት፣ ይህ የአንቺ ስጦታ ነው፡፡ አንቺ አልጋ የምታነጥፊ የሆቴል ሰራተኛ ሳትሆኚ ብስኩት ሰሪ ነሽ። ይህንን ስጦታ መውሰድና በእርሱ መገልገል መጀመር ያስፈልግሻል” አልኳት፡፡ እነዚያን ብስኩቶች መጋገር እንድትጀምርና ለሁሉም ቤተሰቦቿና ጓደኞቿ ልክ እንደ ዕጽ በነፃ መስጠት እንድትችልና የመጀመሪያውን በነፃ ሰጥታ ቀጥሎ ምን እንደሚከሰት እንድታይ ነገርኳት፡፡
ከአንድ ዓመት በኋላ ወደዚያ ቦታ ተመልሼ በሄድኩ ጊዜ፣ እዚያ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ ከዚያ ግን አንድ የሚያምር ልብስ የለበሰች ለየት ያለች ሴት ወጣች፡፡ ማን እንደሆነች አላወቅኩም ነበር፡፡ እሷም “ታስታውሰኛለህ? ባለፈው ዓመት ያገኘኸኝ ሴት ነኝ፡፡ የብስኩቷ እመቤት ነኝ” አለችኝ፡፡
“ወይ ጉድ! ተጨማሪ ብስኩት አለሽ?” አልኳት፡፡ ከዚያ የሚያምር ስም የተጻፈበት ቆንጆ ቦርሳ ሰጠችኝ፤ በውስጡም እነዚያ ብስኩቶች በደንብ ታሽገውና በላያቸው ቆንጆ መለያ ተጽፎባቸው ነበር፡፡ ታሪኳን ነገረችኝ፡፡
“አንተ ከሄድክ በኋላ፣ ብስኩቶች መጋገርና በነፃ መስጠት ጀመርኩ፡፡ ከዚያ ብስኩቶቹ ተፈላጊ መሆን በመጀመራቸው፣ ቤተሰቦቼ ለድግሶቻቸው ብዙ ብስኩቶች ማዘዝ ጀመሩ፡፡ በሆቴሉ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎችም እንዲሁ፡፡ ከዚያማ በየሳምንቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ብስኩቶች ማዘጋጀት ጀመርኩ፡፡"
"አሁን እኔ የብስኩት ፋብሪካ አለኝ፡፡ ከመቶ በላይ ሰዎችን ቀጥሬያለሁ፡፡ በከተማ ውስጥ ያሉ መደብሮች ብስኩቶቹን መግዛት ጀምረዋል፡፡ የመጽሐፍት መደብሮች እንኳ መግዛት ጀምረዋል፡፡ ከአሁን በኋላ የሆቴል አልጋ አንጣፊ አይደለሁም፡፡”
ሳምኳት፤ ከዚያ የሰጠችኝን ቦርሳ ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሌ ተመለስኩ፡፡ ብስኩቶቹን ለመብላት ቸኩያለሁ፡፡ ቦርሳውን ስከፍት ግን የታሸገ ነጭ ፖስታ አገኘሁ፡፡ ከፍቼ አየሁት፡፡ ከትንሽ የምስጋና ማስታወሻ ጋር 10,000 ዶላር ነበረበት፡፡ ማስታወሻውም “በብስኩቴ ስጦታ ላይ ስለተሳተፍክ አመሰግናለሁ” ይል ነበር፡፡
የበለጠ “የብስኩት እመቤቶች” ያስፈልጉናል ብዬ አስባለሁ። ወደ ስጦታ ስለመግባት ኃይል የሚናገር ጥሩ ምስክርነት ነው።
#አስቸጋሪ_ሁኔታዎችን_ማሸነፍ መጽሐፍ

የሌሎችን ሰዎች ስሜት አክብሩ ማክበራችሁ ወይም አለማክበራችሁ ለእናንተ ምንም ማለት ሊሆን ይችላል ለእነሱ ግን ሁልነገራቸው ነው!!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
#የኅሊና መንገድ
"ምግብ ቀረበ ተብሎ ያለ አሳብ አይበላም ፤ አልጋ ተመቸ ተብሎ ያለ አሳብ አይተኛም፡፡ ጨዋታ ደራ ተብሎ ያለ ልክ አይወራም ፤ ገንዘብ አለ ተብሎ ያለ መጠን አይወጣም፤ እግር አለ ተብሎ ያለ ምዕራፍ አይኬድም፡፡ ይህ ኅሊናን ማቦዘን ነው፡፡
ዝግ ኅሊና እንጂ ዝግ መንገድ የለም፡፡ መንገድ የሚከፈተው ኅሊናህ ውስጥ ነው፡፡ አስቀድመው በኅሊና መንገድ ወደ ጨረቃ የሄዱ ሰዎች በኋላ በመንኮራኩር መንገድ ለመሄድ አልቸገራቸውም፡፡ የኅሊናቸው መንገድ ዝግ የሆነባቸው ግን ይኼው አሁንም «ጨረቃ ድንቡል ቦቃ ዐጤ ቤት ገባች ዐውቃ» እያሉ በመዝፈን ላይ ናቸው፡፡" በል የኅሊናህን መንገድ ከፍተህ ከፍ ከፍ በል።

በምድር ላይ አርአያ አድርገን የወሰድናቸውና ለመሆን የተመኘናቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ
መች ነው እኔ እንደሱ የምሆነው ያልነው ሰው ሁሌም የምንቀናበትና የደረሰበት ለመድረስ የምናስበው ሰው ይኖራል ይሄ ምንም ችግር የለውም ግን እነሱን እያየን እራሳችንን መጥላት የለብንም አለመቻላችንን ብቻ ደጋግመን ለእራሳችን መንገር የለብንም እራሳችንን መርዛማ እና ገዳይ በሆነ ሀሳብ መሙላት የለብንም
የእኛን ዋጋና አስፈላጊነት ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነፃፀር የለብንም
እንዳለን በቂ ነን ወደ ማንም ማየት አያስፈልግም!
የሌሎች ሰዎች መሳካት እኛን የበታች እንደሆን እንዲሰማን ካደረገ ውድቀታቸውን መመኘት እንጀምራለን ቀስ በቀስ ማንነታችንን እናጣለን
ለእኛ ከፍ ማለት የግድ የሆነ ሰው ዝቅ ማለት የለበትም‼
የእነሱም ከፍ ማለት እኛ ዝቅ እንድንል አያደርገንም
ህይወት በጣም በብዙ ክፍት በሮችና ዕድሎች የተሞላች ናት
የአይምሯችንን ትኩረት አንድ ነገር ላይ ብቻ አድርገን ዕድላችንን ማጥበብ የለብንም::
ደግሞ ማለት ምርጥ የምትሏቸው ሰዎች ሁሉንም ነገር ማድረግ አይችሉማ?? ይችላሉ ብለን እራሱ ብናስብ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማድረግ አይችሉም!
የማይችሉት ነገር ምን ይመስላችኋል 😉
.
.
.
.
.
እናንተን መሆን😊
አንተን/አንቺን ማንም ነው መሆን የማይችለው
ምርጦቹ ሰዎች እራሱ ሊያገኙት የማይችሉት ነገር በእጃችሁ ላይ አለ
ማንነታችሁ ሀብታችሁ ነው ያውም ማንም የማይወስድባችሁ
አንተነትህን ተቀበል
አንቺነትሽን ተቀበይ
ከዛ በአዲስ ተስፋ ቀንን መጀመር !!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
https://t.me/Whyamhere
https://t.me/Whyamhere
መች ነው እኔ እንደሱ የምሆነው ያልነው ሰው ሁሌም የምንቀናበትና የደረሰበት ለመድረስ የምናስበው ሰው ይኖራል ይሄ ምንም ችግር የለውም ግን እነሱን እያየን እራሳችንን መጥላት የለብንም አለመቻላችንን ብቻ ደጋግመን ለእራሳችን መንገር የለብንም እራሳችንን መርዛማ እና ገዳይ በሆነ ሀሳብ መሙላት የለብንም
የእኛን ዋጋና አስፈላጊነት ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነፃፀር የለብንም
እንዳለን በቂ ነን ወደ ማንም ማየት አያስፈልግም!
የሌሎች ሰዎች መሳካት እኛን የበታች እንደሆን እንዲሰማን ካደረገ ውድቀታቸውን መመኘት እንጀምራለን ቀስ በቀስ ማንነታችንን እናጣለን
ለእኛ ከፍ ማለት የግድ የሆነ ሰው ዝቅ ማለት የለበትም‼
የእነሱም ከፍ ማለት እኛ ዝቅ እንድንል አያደርገንም
ህይወት በጣም በብዙ ክፍት በሮችና ዕድሎች የተሞላች ናት
የአይምሯችንን ትኩረት አንድ ነገር ላይ ብቻ አድርገን ዕድላችንን ማጥበብ የለብንም::
ደግሞ ማለት ምርጥ የምትሏቸው ሰዎች ሁሉንም ነገር ማድረግ አይችሉማ?? ይችላሉ ብለን እራሱ ብናስብ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማድረግ አይችሉም!
የማይችሉት ነገር ምን ይመስላችኋል 😉
.
.
.
.
.
እናንተን መሆን😊
አንተን/አንቺን ማንም ነው መሆን የማይችለው
ምርጦቹ ሰዎች እራሱ ሊያገኙት የማይችሉት ነገር በእጃችሁ ላይ አለ
ማንነታችሁ ሀብታችሁ ነው ያውም ማንም የማይወስድባችሁ
አንተነትህን ተቀበል
አንቺነትሽን ተቀበይ
ከዛ በአዲስ ተስፋ ቀንን መጀመር !!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
https://t.me/Whyamhere
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ምላሾችህን ቀይር!!
በሕይወትህ ልትቆጣጠራቸው የምትችላቸው ሶስት ነገሮች ብቻ አሉ::
1- የምታስባቸውን ሃሳቦች፣
2- በአእምሮህ የምትስላቸውን ምስሎች፣
3- የምትወስዳቸውን እርምጃዎች (ባህሪህን)።
እነዚህን ሶስት ነገሮች የምትጠቀምበት ሁኔታ የምታልፍባቸውን ነገሮችና ሁኔታዎች ሁሉ ይወስናል። የምታገኘውን ውጤት ወይም ልምምድህን ካልወደድከው ምላሽህን መለወጥ ግድ ነው።
አሉታዊ አስተሳሰቦችህን ወደ አወንታዊ ቀይር። የምትመኘውን ቀይር። ልማዶችህን ቀይር። የምታነበውን ቀይር። ጓደኞችህን ቀይር። የምትናገርበትን መንገድ ቀይር።
ሁልጊዜ የምትሰራውን መስራት ከቀጠልክ፣ ሁልጊዜ የምታገኘውን ማግኘትህን ትቀጥላለህ፤ በተለመደ ባህርይ በመቀጠል የተለየ ውጤት ማግኘት የማይታሰብ ነው። የአልኮል ሱሰኛ ከሆንክና መጠጣት ከቀጠልክ፣ ሕይወትህ በምንም መንገድ አይሻሻልም። ልክ እንደዚያው አሁን ባለህ ባህሪይ ከቀጠልክ፣ ሕይወትህ በምንም መንገድ አይሻሻልም።
ምላሾችህን የቀየርክ ቀን ሕይወትህ የተሻለ ሊሆን የሚጀምርበት ቀን ነው!
ስለዚህ ዛሬውኑ ለነገሮችና ለሁኔታዎች ያሉህን የተሳሳቱ #ምላሾችህ_ቀይር!
ልክ ምላሾችህን መቀየር ስትጀምር ሕይወትህ መቀየር ይጀምራል፡፡

❤3
ሁሉም ሰው ሊወድክ አይችልም
ለሁሉም ሰው የተመቸሽ መሆን አትችይም
ያልወደዱህን ሺህ ትተክ ከወደዱህ ጥቂቶች ጋር ተራመድ
አንቺም የጠሉሽን በርካቶች እረስተሽ የወደዱሽ ጥቂቶች ላይ አተኩሪ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
ለሁሉም ሰው የተመቸሽ መሆን አትችይም
ያልወደዱህን ሺህ ትተክ ከወደዱህ ጥቂቶች ጋር ተራመድ
አንቺም የጠሉሽን በርካቶች እረስተሽ የወደዱሽ ጥቂቶች ላይ አተኩሪ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
. ምን አይነት ዕድለኛ ነህ?!
እሳትን የሚያበርደው #ውሀ_ነው፣
አልጫን የሚያጣፍጠው ጨው ነው፣
ያንተን ህይወት ጣዕም የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ።
ደስታን ለማግኘት ማንኛውንም ዋጋ ልትከፍል ትችላለህ፤ ብዙ ነገር አሳክተው ደስታን የጨበጡ የመሰላቸው ሰዎች ዘግይተውም ቢሆን ንፋስ እንደዘገኑ አውቀዋል።
እውነተኛ ደስታ ከፈለክ ፈጣሪ እስከዛሬ ባደረገልህ፣ አሁን ባለህ ነገር አመስግን፤ "ምን አይነት ዕድለኛ ነኝ?" በል፤ ገና በሚመጣው ሳይሆን አሁን ህይወትህ ላይ ያለውን እይና ተደሰት

Forwarded from አዶናይ (꧁Ermias✞︎🔥꧂)
"ለዕባራው ሰይ
ፍቺ የሌለው ቃል ይመስላል አይደል ነገር ግን ፊደሎቹ ተዘበራርቀው ተፃፉ እንጂ አንድ ፍቺ ያለው ቃል መስጠት ይችሉ ነበር ፤ ህይወትም ልክ እንዲሁ ናት ብልሆች ለሰዎች የሚተርፍ አድርገው ለህይወታቸው በተግባራቸው ትርጉም ይሰጧታል ሰነፎች ግን ትርጉም እንዲኖረው የተሰጣቸውን ህይወት በገዛ ፍቃዳቹውና ስሜታቸው ለትውልድ እንዳይሆን አድርገው ያዘበራርቋታል ፤
ከላይ ያያቿቸው እነኛ ፊደላት በስነ ስርዓት ሲቀናጁ "ባለ ራዕይ ሰው" የሚል ትርጉም ያለውን ቃል ይሰጡናል፤ ዋናው ነገር ያለው የፊደላቱ ብዛትና ውበት ላይ ሳይሆን ትርጉም ያለው ቃል መስጠቱ ላይ ነው፤ የተወደዳቹ ትርጉም ኖሮት የተሰጣቹን ውድ ህይወት በስንፍና ብዛት ትርጉም የሌለው አታድርጉት
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
" 👈 ምን ይላል ?ፍቺ የሌለው ቃል ይመስላል አይደል ነገር ግን ፊደሎቹ ተዘበራርቀው ተፃፉ እንጂ አንድ ፍቺ ያለው ቃል መስጠት ይችሉ ነበር ፤ ህይወትም ልክ እንዲሁ ናት ብልሆች ለሰዎች የሚተርፍ አድርገው ለህይወታቸው በተግባራቸው ትርጉም ይሰጧታል ሰነፎች ግን ትርጉም እንዲኖረው የተሰጣቸውን ህይወት በገዛ ፍቃዳቹውና ስሜታቸው ለትውልድ እንዳይሆን አድርገው ያዘበራርቋታል ፤
ከላይ ያያቿቸው እነኛ ፊደላት በስነ ስርዓት ሲቀናጁ "ባለ ራዕይ ሰው" የሚል ትርጉም ያለውን ቃል ይሰጡናል፤ ዋናው ነገር ያለው የፊደላቱ ብዛትና ውበት ላይ ሳይሆን ትርጉም ያለው ቃል መስጠቱ ላይ ነው፤ የተወደዳቹ ትርጉም ኖሮት የተሰጣቹን ውድ ህይወት በስንፍና ብዛት ትርጉም የሌለው አታድርጉት
ይልቁኑስ በትጋታቹና በጥረታቹ ለትውልድ ሁሉ የሚታይ ድንቅ ስራን ስሩበት።@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
Everything is perfect when it happens in the right time
Being the same with others or the thing that the people around u doing can't prove u that u are in the right place
wait for ur perfect time, without considering the time of others !
ሁሉም ነገር ምርጥ የሚሆነው በትክክለኛው ሰዓት ሲሆን ነው
ከሌሎች ጋር መመሳሰል ወይም በአጠገባችሁ ያሉ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር የናንተን ልክ መሆን አያረጋግጥላቹም
የራሳችሁን ምርጥ ሰዓት ጠብቁ ፤የሌሎችን ጊዜ ከግምት ውስጥ ሳታስገቡ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Being the same with others or the thing that the people around u doing can't prove u that u are in the right place
wait for ur perfect time, without considering the time of others !
ሁሉም ነገር ምርጥ የሚሆነው በትክክለኛው ሰዓት ሲሆን ነው
ከሌሎች ጋር መመሳሰል ወይም በአጠገባችሁ ያሉ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር የናንተን ልክ መሆን አያረጋግጥላቹም
የራሳችሁን ምርጥ ሰዓት ጠብቁ ፤የሌሎችን ጊዜ ከግምት ውስጥ ሳታስገቡ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
👍1
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈
ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡
የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡
አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው
"እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡
👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ
👉ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ!
👉ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ"
ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ
"ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡
ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡
የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡
በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር)
ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡
#ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት
ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው
ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ

€ #shady
የሆነ ምድረበዳ ቦታ ብትሄዱ ምን ዓይነት ስሜት ነው የሚሰማቹ ?
ከእናንተ ውጪ ሰው የሚባል ፍጥረት በዛ ቦታ ባይኖር ምን ነበር የምታደርጉት 🤔
ከዛ ቦታ ለመውጣት የቻላቹትን ሁሉ ታደርጋላቹ አይደል ?
አዎ በትክክል ሁሉም ሰው እንደዛ ነው የሚያደርገው
በቻላቹት ፍጥነት ከዛ መራቅ ስለምትፈልጉ አይምሯቹ ውስጥ የሚመጣውን ነገር በሙሉ ወደ ተግባር ትቀይራላቹ ያውም ምንም አይነት አጋዥ ሳይኖራቹ
ታዲያ በዚህ ሰዓት ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ ነገረ ነው
አስቡት በረሃ ነው ፀሀይ በሀይል ታቃጥላለች
ውሃ በጣም ይጠማቹሀል
በድካም ትዝላላቹ
መራብም አለ ያውም በሀይለኛው
ግን እነዚህ ሁሉ ከማድረግ አያስቆማቹም
ታማራላቹ
ታለቅሳላቹ
መፈጠራቹንም ልጠሉ ትችላላችሁ
በመሀል ተስፋ ቆርጣቹ ልታቆሙም ትችላላችሁ
ሆኖም በጭራሽ አትተዉትም አሁንም ትታገላላቹ
ካልሆነ እዛው መቅረታቹ ነው ከዛ የመውጣት ዕድላቹ እናንተ ና እናንተ ብቻ ናችሁ !!
ህይወትንም እንደዚሁ አስቡ አጠገባቹ የሚያግዛቹ ሰው ይኖራል ግን እናንተ በምትሮጡት ሩጫ ውስጥ ነው
እናንተ በምትኖሩት ህይወት
ማንም የናንተን ህይወት መገንባት አይችልም
የህይወታቹን መስመር የምታሰምሩት እራሳቹ ናችሁ !
ማንም ስለማየደርግላቹ ለእራሳችሁ እራሳችሁ አድርጉ
መንገዳገድ ያለ ነው መልሶ "balance" ማድረግ ብልሃት ነው 😁
ጠንክራችሁ ታገሉ ፍፃሜው ላይ ገና አልደረሳቹም
ዛሬም ጊዜ አላቹ
የምትኮሩበትን ነገ መፍጠር እንድችሉ ተመኘን
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
ከእናንተ ውጪ ሰው የሚባል ፍጥረት በዛ ቦታ ባይኖር ምን ነበር የምታደርጉት 🤔
ከዛ ቦታ ለመውጣት የቻላቹትን ሁሉ ታደርጋላቹ አይደል ?
አዎ በትክክል ሁሉም ሰው እንደዛ ነው የሚያደርገው
በቻላቹት ፍጥነት ከዛ መራቅ ስለምትፈልጉ አይምሯቹ ውስጥ የሚመጣውን ነገር በሙሉ ወደ ተግባር ትቀይራላቹ ያውም ምንም አይነት አጋዥ ሳይኖራቹ
ታዲያ በዚህ ሰዓት ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ ነገረ ነው
አስቡት በረሃ ነው ፀሀይ በሀይል ታቃጥላለች
ውሃ በጣም ይጠማቹሀል
በድካም ትዝላላቹ
መራብም አለ ያውም በሀይለኛው
ግን እነዚህ ሁሉ ከማድረግ አያስቆማቹም
ታማራላቹ
ታለቅሳላቹ
መፈጠራቹንም ልጠሉ ትችላላችሁ
በመሀል ተስፋ ቆርጣቹ ልታቆሙም ትችላላችሁ
ሆኖም በጭራሽ አትተዉትም አሁንም ትታገላላቹ
ካልሆነ እዛው መቅረታቹ ነው ከዛ የመውጣት ዕድላቹ እናንተ ና እናንተ ብቻ ናችሁ !!
ህይወትንም እንደዚሁ አስቡ አጠገባቹ የሚያግዛቹ ሰው ይኖራል ግን እናንተ በምትሮጡት ሩጫ ውስጥ ነው
እናንተ በምትኖሩት ህይወት
ማንም የናንተን ህይወት መገንባት አይችልም
የህይወታቹን መስመር የምታሰምሩት እራሳቹ ናችሁ !
ማንም ስለማየደርግላቹ ለእራሳችሁ እራሳችሁ አድርጉ
መንገዳገድ ያለ ነው መልሶ "balance" ማድረግ ብልሃት ነው 😁
ጠንክራችሁ ታገሉ ፍፃሜው ላይ ገና አልደረሳቹም
ዛሬም ጊዜ አላቹ
የምትኮሩበትን ነገ መፍጠር እንድችሉ ተመኘን
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
Forwarded from The Reason Why We are Existing
A journey of a thousand miles begins with a single step
ሁሉም ትላልቅ ጉዙዎች የሚጀመሩት በትናንሽ እርምጃዎች ነው
ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሁሌም የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ ወሳኝ ነው
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
ሁሉም ትላልቅ ጉዙዎች የሚጀመሩት በትናንሽ እርምጃዎች ነው
ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሁሌም የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ ወሳኝ ነው
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
🔥1
The Reason Why We are Existing pinned «❤Love covers all❤ ፍቅር የበደልን ብዛት ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል ላወራርድ ቢባል እራሱ የተሰማን ህመም በምንም አይድንም😞 ከባዱን በደል የሚሽረው በፍቅር የታገዘ ይቅርታ ነው😍 ፍቅር ሁሉን ይለውጣል ከባዱን ያቀላል🥰 ደስተኛ ሆነን እንድንኖር ተፈጥሮን እንድናጣጥም ና ከራሳችን ጋር ሰላም እንድንሆን ያደርገናል ያለፍቅር ምንም ነገር ሙሉ አይደለም!! ያለፍቅር ማንንም ማስደሰት አይቻልም፤ፈጣሪንም…»
Forwarded from The Reason Why We are Existing
አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገው ና የሚያጋጥመን ነገር የተለያየ ሊሆን ይችላል
ግን ሁሌም እናስታውስ የሚረዳን አምላክ አለን የፈጠረን አያንቀላፋም ስለእኛ ግድ ይለዋል 😍
መልካሙን ሁሉ ለእናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
ግን ሁሌም እናስታውስ የሚረዳን አምላክ አለን የፈጠረን አያንቀላፋም ስለእኛ ግድ ይለዋል 😍
መልካሙን ሁሉ ለእናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
❤2🔥2🥰1
The Reason Why We are Existing pinned «Đon't expect perfection from anyone, as u are not perfect @whyamhere»
Forwarded from THARRÉO
YouTube
ይሁዳ በዓለም ላይ ምርጥ በሚባል መምህር ተምሮ ነው ያንን ውሳኔ የወሰነው ።|Ermias Leulseged|@Doka.Podcast |2026|Ep-28|
Ermias Leulseged is the Founder and CEO of THARREO, a contemporary clothing company rooted in self understanding, purpose, and timeless design. With an exceptional eye for fashion and a profound grasp of garment construction, aesthetics. Ermias brings a rare…
⚡1❤1🔥1