አሸናፊነት ተሸናፊነትን ከመፀየፍ ይጀምራል!
ደጋግሞ መውደቅና የበታች መሆን ምንም ያልመሰለው ሰው ቢያሸንፍም ስሜት አይሰጠውም
ስኬትን በጣም መፈለግ ባሉበት ካለመርካትና እራስን ከመለወጥ ጥልቅ ፍላጎት ይመነጫል
ያለህበት ካላስደሰተህ ና የተለየ ነገር ማግኘት ከፈለክ .....የተለየ ነገር አድርግ
እስከዛሬ ያላረከውን አዲስ ነገር ሞክር
ተመሳሳይ ነገር እያረክ የተለየ ነገር ከጠበክ ሞኝ ነህ !!
ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ሁን
ስኬትም ምቾትም ተፈልጎ አይሆንም
"Success happens outside your comfort zone"
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere

Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
በራሳችሁ ብርታት ብዙም አትደገፉ
የደከማችሁ ቀን ተስፋ ስለምትቆርጡ
ፈጣሪን አስቡት እሱ ከእናንተ ይበረታል
ተስፋ አትቁረጡ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እንዲፈጠር ሲፈቅድ በምክንያት ነው
ትግስታችሁን እየፈተነ ነው
ታገሱ ሁሉም ነገር ሲያልፍ በራሳችሁ ትረካላችሁ
የምትጠብቁበት መንገድም ወሳኝ ነው
1 ጓደኛችሁ ስትቆዩበት እያመነጫጨቀ እየተቆጣ ቢጠብቃችሁ ወይስ ተረድቶ በደስታ ቢጠብቃችሁ ማስጠበቅ ከሚገባችሁ በላይ አስጠብቃችሁት መጥታችሁ ይቅርታ ስትሉት ምንም የተሰላቸ ፊት ሳያሳይ ኧረ ችግር የለውም ብሎ ቢመልስላችሁ
ምን ይሰማችኋል ??
አምላክም በእናንተ የጥበቃ ሁኔታ እንደዚህ ነው የሚሰማው
ደግሞ የምትፈልጉት በቶሎ ስላልመጣ አልከሰራችሁም አምላክ ሁሉንም ነገር ለመልካም አጋጣሚ ይጠቀምበታል
እውነተኛ ና መልካም ሰዎች ሁኑ ለአምላክ ለራሳችሁ ና ለሌሎች ታማኝ ሁኑ
አሸናፊ ትሆናላችሁ
አቋራጭ አትጠቀሙ ህሊናችሁንና ማንነታችሁን በምንም አታቆሽሽ
ከምንም በላይ ህይወት እዚህ ምድር ላይ እንደማታልቅ ተረድታችሁ ለሌላው ደስታ ለመፍጠር ትጉ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ

ሁኔታው ባይለወጥ እንኳን እናንተ መለወጥ አለባችሁ
ተደጋጋሚ አንድ አይነት የሆነ ህይወት ሲያጋጥማችሁ እንዴት መታገል እንዳለባችሁ መማር ግድ ነው
የናንተን አለመለወጥ በሁኔታዎች ና በሰዎች ማሳበብ የለባችሁም ማድረግ የምትፈልጉትን በሙሉ ለማድረግ ሁሉም በእጃችሁ ነው
አንዳንድ ነገር ለማድረግ አቅም ብታጡ እንኳን ማድረግ የምትችሉትን ከማድረግ ወደኃላ አትበሉ
አቅማችሁን ለመገንባት እራሳችሁ ላይ መልፋታችሁን ቀጥሉ
ለራሳችሁ ዋጋ ክፈሉ
ቀጥ ብላችሁ ለመሄድ የሚያስችል አቅም እስኪኖራችሁ ድረስ መትጋታችሁን ቀጥሉ
ከሁኔታዎች በላይ ሁኑ ለመውደቃችሁ ምንም ነገር ምክንያት መሆን አይችልም !!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊

👍1
ውጥረት ውስጥ ሆናችሁ በጣም ህይወት ከብዷችሁ እያለ ድንገት በዳመነው ፊታችሁ ላይ የብርሃን ስንጣሪ የሚመስል ፈገግታ 🥰 የሚጭሩ ሰዎችን አትራቋቸው ህይወታችሁ ውስጥ አቆዩአቸው
እናንተም ለእነሱ ተመሳሳይ ነገር አድርጉላቸው!!
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
እናንተም ለእነሱ ተመሳሳይ ነገር አድርጉላቸው!!
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
እውነተኛ ስኬት እራስን ከመቀበል ይጀምራል
እናንተ እራሳችሁን ካልተቀበላችሁ ማን ሊቀበላችሁ ይችላል ??
ማንም ሁኑ ማን እንዳላችሁ በቂ ናችሁ
you are enough as you are!
ማንንም ለመሆን አትመኙ
በቂ ያልሆናችሁት እኮ ለሚመለከታችሁ ነው ለእናንተ ምንም ቢለወጥ የሚጨምርላችሁ ነገር የለም
እናንተነታችሁን ውደዱት ማንም ባያደርገው እንኳን እናንተ አድርጉት
#በቂ ናችሁ #ምንም አይጎድላችሁም #ካሰባችሁት ትደርሳላችሁ!!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊 @whyamhere
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere
እናንተ እራሳችሁን ካልተቀበላችሁ ማን ሊቀበላችሁ ይችላል ??
ማንም ሁኑ ማን እንዳላችሁ በቂ ናችሁ
you are enough as you are!
ማንንም ለመሆን አትመኙ
በቂ ያልሆናችሁት እኮ ለሚመለከታችሁ ነው ለእናንተ ምንም ቢለወጥ የሚጨምርላችሁ ነገር የለም
እናንተነታችሁን ውደዱት ማንም ባያደርገው እንኳን እናንተ አድርጉት
#በቂ ናችሁ #ምንም አይጎድላችሁም #ካሰባችሁት ትደርሳላችሁ!!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊 @whyamhere
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
የህይወታችሁ ባለቤት ማነው ??
ማንም ሳያውቃችሁ ያወቃችሁና የፈጠራችሁ አይደለም??
የትኛውም ነገር ያለ ባለቤቱ ፈቃድ በህይወታችሁ ውስጥ አይፈጠርም
የትኞቹም ነገሮች ሳይታቀድባቸው አይፈጠሩም
ፈጣሪ ነፃነት ሲሰጣችሁ በምክንያት ነው
ሲነፍጋችሁም በምክንያት ነው
ጤና ሲሰጣችሁ እሱንም ሲነፍጋችሁ ምክንያት አለው
የትኛውም ነገር ይኑራችሁ አይኑራችሁም በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁኑ እግዚአብሔር #ዓላማ አለው
ብዙ ነገሮች ስናጣ የምናዝነው መብታችን እንደሆነና እንደሚገባን ስለምናስብ ነው
ታዲያ ሌሎቹ በስቃይ የሚያልፉት መብታቸው ሳይሆን ቀርቶ ነው እንዴ 🤔
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ስትገቡ #"ለምን እኔ" በሚለው ጥያቄ ምትክ ለምን ይሄ ነገር እንዲሆን ተፈለገ ምን #ሊያስተምረኝ ነው ብላችሁ አስቡ
ማንዴላን ያን የመሰለ ጀግና እና ትሁት ሰው አድርጎ የሰራው ያሳለፈው መከራ ነው ሁሉም ችግር መሻገሪያ ነው ማንዴላ ማንም የማያውቀው በ1 ጨለማ ክፍል ውስጥ የተጣለ ሰው ነበር
አሁን ግን በመላው ዓለም .......
ማንም ባያውቃችሁና ባያስተውላቹም በእግዚአብሔር ዘንድ ከመፈጠራችሁ በፊት ታውቃቿል
በእናንተ ያልጨረሰው ስራ አለው !!

ዛሬ የምታደርጉት ነገር በሙሉ ነገ መኖር ከምትፈልጉት ህይወት ጋር መጣጣም አለመጣጣሙን አረጋግጡ
አሁን እንዳላችሁት በቂ ናችሁ ??
የምትኮሩበትና የምትወዱትን ማንነት ተላብሳችኃል??
እኔ ስላላችሁ የኑሮ ሁኔታ ወይም በአጠገባችሁ ስላሉ ሰዎች እያልኩ አይደለም ስለእናንተ ስለግል ማንነታችሁ ነው
የማትኮሩበት ማንነትና እርካታ የማይሰጣችሁን ህይወት እየኖራችሁ ከሆነ ቆም ብላችሁ አስቡ አስከመች እራሳችሁን እየወቀሳችሁ
ተነሱ መለወጥ ባለባችሁ አቅጣጫ ላይ ትጉ ወደ ስኬቶቻችሁ ፍጠኑ
ነገ አደርገዋለሁ እያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ
ዛሬ ያላደረጋችሁትን ነገም ጭራሽ አታደርጉትም
ዛሬ #ዕድል ናት ነገ ደግሞ #ተስፋ
ዕድላችሁን #ካልተጠቀማችሁ ተስፋ የምታደርጉት ነገር #አይኖራችሁም!!

A journey of a thousand miles begins with a single step
ሁሉም ትላልቅ ጉዙዎች የሚጀመሩት በትናንሽ እርምጃዎች ነው
ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሁሌም የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ ወሳኝ ነው
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
ሁሉም ትላልቅ ጉዙዎች የሚጀመሩት በትናንሽ እርምጃዎች ነው
ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሁሌም የመጀመሪያውን እርምጃ መውሰድ ወሳኝ ነው
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
የአይጥ ልብ (ጥንታዊ የህንድ ተረት)
አንድ አይጥ፡ አንዲት ድመትን አብዝቶ ይፈራ ነበር። ይህንን የተረዳ አንድ አስማተኛ ለአይጡ አዘነለት፤ ወደ ድመትም ቀየረው። ታዲያ ይኼኔ ድመቱ፡ ውሻን መፍራት ጀመረ። እንደገናም ወደ ውሻ ቀየረው። ይኼኔ ውሻው፡ አነር መፍራት ጀመረ። ይኼኔ ደግሞ አነሩ፡ አዳኞችን መፍራት ጀመረ።
አሁን ግን አስማተኛው ተሰላቸ፤ ተስፋም ቆረጠ፤ መልሶም መጀመሪያ ወደነበረው አይጥ ቀየረው፤ እንዲህም አለው፦
“ላደርግልህ የምችለው ማንኛውም ነገር አይጠቅምህም—ልብህ የአይጥ ነውና!”
ስለዚህ ልብሳችንን እና የውጭ ገፅታችንን ብቻ ሳይሆን ልባችንን ልንቀይር ይገባል ልባችን የአይጥ ሳይሆን የአንበሳ ማድረግ ካልቻልን የሚደረግልን ሁሉ አይጠቅመንም መልካም አጋጣሚዎቻችንን ሁሉ በድፍረት ልንጠቀምበት አንችልም።

ዛሬ ተነስ ስራ ማድረግ ያለብህን ነገር አድርግ
እስካሁን የተበላሸውን በሙሉ እርሳ አሁን ሁሉንም ነገር ለማስተካከል በቂ ጊዜ አለክ
ተስፋ በመቁረጥ ጊዜህን አታሳጥር
#የማይቻል ነገር #የለም
አይቻልም ብለህ ማመን ትችላለህ ግን ማንም አያደርግልህም አንተ ያልቻልከውን ማንም ችሎ ህይወትህን ሊያስተካክለው አይችልም
ትክክለኛውን ጊዜ አጠብቅ ትክክለኛውን ጊዜ አንተ ፍጠር
አጋጣሚ ጠባቂም አትሁን ህይወትህ በአጋጣሚ አይመራም የትኛውንም አጋጣሚ ሆነ ጥሩ ክስተቶችን የመፍጠር ሙሉ ስልጣን ተሰጥቶኃል
ለውደቀትህ ወይ ላለመቻልህ የሆነ ሰው ተጠያቂ የምታደርግ ከሆነ የምር ሞኝ ነህ
ህይወት ላይ ስትወድቅ የአንተ ብቻ ስህተት እንደሆነ ሲሳካልህ ደግሞ የብዙ ሰው ጥረት እንደሆነ ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔር አባትህ እጅ እንዳለበት አትዘንጋ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere
እስካሁን የተበላሸውን በሙሉ እርሳ አሁን ሁሉንም ነገር ለማስተካከል በቂ ጊዜ አለክ
ተስፋ በመቁረጥ ጊዜህን አታሳጥር
#የማይቻል ነገር #የለም
አይቻልም ብለህ ማመን ትችላለህ ግን ማንም አያደርግልህም አንተ ያልቻልከውን ማንም ችሎ ህይወትህን ሊያስተካክለው አይችልም
ትክክለኛውን ጊዜ አጠብቅ ትክክለኛውን ጊዜ አንተ ፍጠር
አጋጣሚ ጠባቂም አትሁን ህይወትህ በአጋጣሚ አይመራም የትኛውንም አጋጣሚ ሆነ ጥሩ ክስተቶችን የመፍጠር ሙሉ ስልጣን ተሰጥቶኃል
ለውደቀትህ ወይ ላለመቻልህ የሆነ ሰው ተጠያቂ የምታደርግ ከሆነ የምር ሞኝ ነህ
ህይወት ላይ ስትወድቅ የአንተ ብቻ ስህተት እንደሆነ ሲሳካልህ ደግሞ የብዙ ሰው ጥረት እንደሆነ ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔር አባትህ እጅ እንዳለበት አትዘንጋ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
@whyamhere
@whyamhere
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
#ያለ_ዓላማ_መኖር_የተከለከለ_ነው!!!
የተወለድከው በዓለም ውስጥ ለውጥ ለማምጣት እንጂ ዝም ብሎ ለመኖር ብቻ አይደለም፡፡ ለዓለም ታስፈልጋታለህ፡፡ ለጎረቤትህ ታስፈልገዋለህ- ለአንተም ጎረቤትህ ያስፈልግሃል። ዓላማህ ገና ምን እንደሆነ ላታውቅ ትችላለህ፤ ነገር ግን እዚያ ውስጥ አለ፡፡ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ ሊያሳይህም ይፈልጋል፡፡
የሕይወትህ ዓላማ በአሁኑ ጊዜ በዘር መልክ ያለ ይመስላል፡፡ የአንተ ዘር ልትሰራው የተወለድክለት መሆኑን ትገነዘባለህ። ልትሰራው የተወለድክለት የአንተ ዘር ነው፤ የአንተ ዘርም ልትሰራው የተወለድክለት ነው፡፡ ስጦታህን ስትተክለው ልትሰራው በተወለድክለት ተግባር ታድጋለህ፡፡ ታበዛዋለህ፡፡ አንዲት ትንሽ ዘር በውስጧ ፍሬ የሚያፈራ ዛፍ የመሆን አቅም የያዘች ናት፡፡
ፔንሲልቬንያ ውስጥ በአንድ ኮንፈረንስ ላይ ንግግር በማደርግበት ጊዜ አንዲት ሴት አገኘሁ፡፡ ይህቺ ሴት በሆቴሉ ውስጥ ሠራተኛ ብትሆንም እኔ በምናገርበት ስብሰባ ውስጥ ተቀምጣ ነበር፡፡ ስጦታን ስለማግኘትና እምቅ ችሎታን ስለመኖር ሳስተምር ተካፍላ ስለነበር በሚቀጥለው ቀን እኔን ፈልጋ አነጋገረችኝ፡፡ ከዚያ “ዛሬ ስጦታዬን ነክተኸዋል” አለችኝ፡፡
በሚቀጥለው ቀን የጋገረችውን ጥቂት ብስኩቶች ይዛልኝ መጣች፡፡ ከዚያ ሰጠችኝና “ይህ የእኔ ስጦታ ነው” አለችኝ፡፡ እኔም ብስኩቶቹን ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሉ ተመልሼ ጥቂት በላሁ፡፡ ነግሬሃለሁ ከዚህ በፊት ተሞክሮ ነበረኝ፤ ብስኩቱ ውስጥ ምን እንደከተተችበት አላውቅም፣ ግን ምንም ይሁን ምን ያ ጣዕም በምድር ላይ መኖሩን በጭራሽ አላውቅም፡፡ ከዚያ ለምሽቱ ክፍለ ጊዜ ተመልሼ ስሄድ አገኘኋት፡፡
ከዚያ “እመቤት፣ ይህ የአንቺ ስጦታ ነው፡፡ አንቺ አልጋ የምታነጥፊ የሆቴል ሰራተኛ ሳትሆኚ ብስኩት ሰሪ ነሽ። ይህንን ስጦታ መውሰድና በእርሱ መገልገል መጀመር ያስፈልግሻል” አልኳት፡፡ እነዚያን ብስኩቶች መጋገር እንድትጀምርና ለሁሉም ቤተሰቦቿና ጓደኞቿ ልክ እንደ ዕጽ በነፃ መስጠት እንድትችልና የመጀመሪያውን በነፃ ሰጥታ ቀጥሎ ምን እንደሚከሰት እንድታይ ነገርኳት፡፡
ከአንድ ዓመት በኋላ ወደዚያ ቦታ ተመልሼ በሄድኩ ጊዜ፣ እዚያ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ ከዚያ ግን አንድ የሚያምር ልብስ የለበሰች ለየት ያለች ሴት ወጣች፡፡ ማን እንደሆነች አላወቅኩም ነበር፡፡ እሷም “ታስታውሰኛለህ? ባለፈው ዓመት ያገኘኸኝ ሴት ነኝ፡፡ የብስኩቷ እመቤት ነኝ” አለችኝ፡፡
“ወይ ጉድ! ተጨማሪ ብስኩት አለሽ?” አልኳት፡፡ ከዚያ የሚያምር ስም የተጻፈበት ቆንጆ ቦርሳ ሰጠችኝ፤ በውስጡም እነዚያ ብስኩቶች በደንብ ታሽገውና በላያቸው ቆንጆ መለያ ተጽፎባቸው ነበር፡፡ ታሪኳን ነገረችኝ፡፡
“አንተ ከሄድክ በኋላ፣ ብስኩቶች መጋገርና በነፃ መስጠት ጀመርኩ፡፡ ከዚያ ብስኩቶቹ ተፈላጊ መሆን በመጀመራቸው፣ ቤተሰቦቼ ለድግሶቻቸው ብዙ ብስኩቶች ማዘዝ ጀመሩ፡፡ በሆቴሉ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎችም እንዲሁ፡፡ ከዚያማ በየሳምንቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ብስኩቶች ማዘጋጀት ጀመርኩ፡፡"
"አሁን እኔ የብስኩት ፋብሪካ አለኝ፡፡ ከመቶ በላይ ሰዎችን ቀጥሬያለሁ፡፡ በከተማ ውስጥ ያሉ መደብሮች ብስኩቶቹን መግዛት ጀምረዋል፡፡ የመጽሐፍት መደብሮች እንኳ መግዛት ጀምረዋል፡፡ ከአሁን በኋላ የሆቴል አልጋ አንጣፊ አይደለሁም፡፡”
ሳምኳት፤ ከዚያ የሰጠችኝን ቦርሳ ይዤ ወደ ሆቴል ክፍሌ ተመለስኩ፡፡ ብስኩቶቹን ለመብላት ቸኩያለሁ፡፡ ቦርሳውን ስከፍት ግን የታሸገ ነጭ ፖስታ አገኘሁ፡፡ ከፍቼ አየሁት፡፡ ከትንሽ የምስጋና ማስታወሻ ጋር 10,000 ዶላር ነበረበት፡፡ ማስታወሻውም “በብስኩቴ ስጦታ ላይ ስለተሳተፍክ አመሰግናለሁ” ይል ነበር፡፡
የበለጠ “የብስኩት እመቤቶች” ያስፈልጉናል ብዬ አስባለሁ። ወደ ስጦታ ስለመግባት ኃይል የሚናገር ጥሩ ምስክርነት ነው።
#አስቸጋሪ_ሁኔታዎችን_ማሸነፍ መጽሐፍ

የሌሎችን ሰዎች ስሜት አክብሩ ማክበራችሁ ወይም አለማክበራችሁ ለእናንተ ምንም ማለት ሊሆን ይችላል ለእነሱ ግን ሁልነገራቸው ነው!!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
@whyamhere
#የኅሊና መንገድ
"ምግብ ቀረበ ተብሎ ያለ አሳብ አይበላም ፤ አልጋ ተመቸ ተብሎ ያለ አሳብ አይተኛም፡፡ ጨዋታ ደራ ተብሎ ያለ ልክ አይወራም ፤ ገንዘብ አለ ተብሎ ያለ መጠን አይወጣም፤ እግር አለ ተብሎ ያለ ምዕራፍ አይኬድም፡፡ ይህ ኅሊናን ማቦዘን ነው፡፡
ዝግ ኅሊና እንጂ ዝግ መንገድ የለም፡፡ መንገድ የሚከፈተው ኅሊናህ ውስጥ ነው፡፡ አስቀድመው በኅሊና መንገድ ወደ ጨረቃ የሄዱ ሰዎች በኋላ በመንኮራኩር መንገድ ለመሄድ አልቸገራቸውም፡፡ የኅሊናቸው መንገድ ዝግ የሆነባቸው ግን ይኼው አሁንም «ጨረቃ ድንቡል ቦቃ ዐጤ ቤት ገባች ዐውቃ» እያሉ በመዝፈን ላይ ናቸው፡፡" በል የኅሊናህን መንገድ ከፍተህ ከፍ ከፍ በል።

በምድር ላይ አርአያ አድርገን የወሰድናቸውና ለመሆን የተመኘናቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ
መች ነው እኔ እንደሱ የምሆነው ያልነው ሰው ሁሌም የምንቀናበትና የደረሰበት ለመድረስ የምናስበው ሰው ይኖራል ይሄ ምንም ችግር የለውም ግን እነሱን እያየን እራሳችንን መጥላት የለብንም አለመቻላችንን ብቻ ደጋግመን ለእራሳችን መንገር የለብንም እራሳችንን መርዛማ እና ገዳይ በሆነ ሀሳብ መሙላት የለብንም
የእኛን ዋጋና አስፈላጊነት ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነፃፀር የለብንም
እንዳለን በቂ ነን ወደ ማንም ማየት አያስፈልግም!
የሌሎች ሰዎች መሳካት እኛን የበታች እንደሆን እንዲሰማን ካደረገ ውድቀታቸውን መመኘት እንጀምራለን ቀስ በቀስ ማንነታችንን እናጣለን
ለእኛ ከፍ ማለት የግድ የሆነ ሰው ዝቅ ማለት የለበትም‼
የእነሱም ከፍ ማለት እኛ ዝቅ እንድንል አያደርገንም
ህይወት በጣም በብዙ ክፍት በሮችና ዕድሎች የተሞላች ናት
የአይምሯችንን ትኩረት አንድ ነገር ላይ ብቻ አድርገን ዕድላችንን ማጥበብ የለብንም::
ደግሞ ማለት ምርጥ የምትሏቸው ሰዎች ሁሉንም ነገር ማድረግ አይችሉማ?? ይችላሉ ብለን እራሱ ብናስብ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማድረግ አይችሉም!
የማይችሉት ነገር ምን ይመስላችኋል 😉
.
.
.
.
.
እናንተን መሆን😊
አንተን/አንቺን ማንም ነው መሆን የማይችለው
ምርጦቹ ሰዎች እራሱ ሊያገኙት የማይችሉት ነገር በእጃችሁ ላይ አለ
ማንነታችሁ ሀብታችሁ ነው ያውም ማንም የማይወስድባችሁ
አንተነትህን ተቀበል
አንቺነትሽን ተቀበይ
ከዛ በአዲስ ተስፋ ቀንን መጀመር !!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
https://t.me/Whyamhere
https://t.me/Whyamhere
መች ነው እኔ እንደሱ የምሆነው ያልነው ሰው ሁሌም የምንቀናበትና የደረሰበት ለመድረስ የምናስበው ሰው ይኖራል ይሄ ምንም ችግር የለውም ግን እነሱን እያየን እራሳችንን መጥላት የለብንም አለመቻላችንን ብቻ ደጋግመን ለእራሳችን መንገር የለብንም እራሳችንን መርዛማ እና ገዳይ በሆነ ሀሳብ መሙላት የለብንም
የእኛን ዋጋና አስፈላጊነት ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነፃፀር የለብንም
እንዳለን በቂ ነን ወደ ማንም ማየት አያስፈልግም!
የሌሎች ሰዎች መሳካት እኛን የበታች እንደሆን እንዲሰማን ካደረገ ውድቀታቸውን መመኘት እንጀምራለን ቀስ በቀስ ማንነታችንን እናጣለን
ለእኛ ከፍ ማለት የግድ የሆነ ሰው ዝቅ ማለት የለበትም‼
የእነሱም ከፍ ማለት እኛ ዝቅ እንድንል አያደርገንም
ህይወት በጣም በብዙ ክፍት በሮችና ዕድሎች የተሞላች ናት
የአይምሯችንን ትኩረት አንድ ነገር ላይ ብቻ አድርገን ዕድላችንን ማጥበብ የለብንም::
ደግሞ ማለት ምርጥ የምትሏቸው ሰዎች ሁሉንም ነገር ማድረግ አይችሉማ?? ይችላሉ ብለን እራሱ ብናስብ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማድረግ አይችሉም!
የማይችሉት ነገር ምን ይመስላችኋል 😉
.
.
.
.
.
እናንተን መሆን😊
አንተን/አንቺን ማንም ነው መሆን የማይችለው
ምርጦቹ ሰዎች እራሱ ሊያገኙት የማይችሉት ነገር በእጃችሁ ላይ አለ
ማንነታችሁ ሀብታችሁ ነው ያውም ማንም የማይወስድባችሁ
አንተነትህን ተቀበል
አንቺነትሽን ተቀበይ
ከዛ በአዲስ ተስፋ ቀንን መጀመር !!
መልካሙን ሁሉ ለናንተ😊
https://t.me/Whyamhere
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ምላሾችህን ቀይር!!
በሕይወትህ ልትቆጣጠራቸው የምትችላቸው ሶስት ነገሮች ብቻ አሉ::
1- የምታስባቸውን ሃሳቦች፣
2- በአእምሮህ የምትስላቸውን ምስሎች፣
3- የምትወስዳቸውን እርምጃዎች (ባህሪህን)።
እነዚህን ሶስት ነገሮች የምትጠቀምበት ሁኔታ የምታልፍባቸውን ነገሮችና ሁኔታዎች ሁሉ ይወስናል። የምታገኘውን ውጤት ወይም ልምምድህን ካልወደድከው ምላሽህን መለወጥ ግድ ነው።
አሉታዊ አስተሳሰቦችህን ወደ አወንታዊ ቀይር። የምትመኘውን ቀይር። ልማዶችህን ቀይር። የምታነበውን ቀይር። ጓደኞችህን ቀይር። የምትናገርበትን መንገድ ቀይር።
ሁልጊዜ የምትሰራውን መስራት ከቀጠልክ፣ ሁልጊዜ የምታገኘውን ማግኘትህን ትቀጥላለህ፤ በተለመደ ባህርይ በመቀጠል የተለየ ውጤት ማግኘት የማይታሰብ ነው። የአልኮል ሱሰኛ ከሆንክና መጠጣት ከቀጠልክ፣ ሕይወትህ በምንም መንገድ አይሻሻልም። ልክ እንደዚያው አሁን ባለህ ባህሪይ ከቀጠልክ፣ ሕይወትህ በምንም መንገድ አይሻሻልም።
ምላሾችህን የቀየርክ ቀን ሕይወትህ የተሻለ ሊሆን የሚጀምርበት ቀን ነው!
ስለዚህ ዛሬውኑ ለነገሮችና ለሁኔታዎች ያሉህን የተሳሳቱ #ምላሾችህ_ቀይር!
ልክ ምላሾችህን መቀየር ስትጀምር ሕይወትህ መቀየር ይጀምራል፡፡

❤3
ሁሉም ሰው ሊወድክ አይችልም
ለሁሉም ሰው የተመቸሽ መሆን አትችይም
ያልወደዱህን ሺህ ትተክ ከወደዱህ ጥቂቶች ጋር ተራመድ
አንቺም የጠሉሽን በርካቶች እረስተሽ የወደዱሽ ጥቂቶች ላይ አተኩሪ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
ለሁሉም ሰው የተመቸሽ መሆን አትችይም
ያልወደዱህን ሺህ ትተክ ከወደዱህ ጥቂቶች ጋር ተራመድ
አንቺም የጠሉሽን በርካቶች እረስተሽ የወደዱሽ ጥቂቶች ላይ አተኩሪ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
@whyamhere
. ምን አይነት ዕድለኛ ነህ?!
እሳትን የሚያበርደው #ውሀ_ነው፣
አልጫን የሚያጣፍጠው ጨው ነው፣
ያንተን ህይወት ጣዕም የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ።
ደስታን ለማግኘት ማንኛውንም ዋጋ ልትከፍል ትችላለህ፤ ብዙ ነገር አሳክተው ደስታን የጨበጡ የመሰላቸው ሰዎች ዘግይተውም ቢሆን ንፋስ እንደዘገኑ አውቀዋል።
እውነተኛ ደስታ ከፈለክ ፈጣሪ እስከዛሬ ባደረገልህ፣ አሁን ባለህ ነገር አመስግን፤ "ምን አይነት ዕድለኛ ነኝ?" በል፤ ገና በሚመጣው ሳይሆን አሁን ህይወትህ ላይ ያለውን እይና ተደሰት

Forwarded from አዶናይ (꧁Ermias✞︎🔥꧂)
"ለዕባራው ሰይ
ፍቺ የሌለው ቃል ይመስላል አይደል ነገር ግን ፊደሎቹ ተዘበራርቀው ተፃፉ እንጂ አንድ ፍቺ ያለው ቃል መስጠት ይችሉ ነበር ፤ ህይወትም ልክ እንዲሁ ናት ብልሆች ለሰዎች የሚተርፍ አድርገው ለህይወታቸው በተግባራቸው ትርጉም ይሰጧታል ሰነፎች ግን ትርጉም እንዲኖረው የተሰጣቸውን ህይወት በገዛ ፍቃዳቹውና ስሜታቸው ለትውልድ እንዳይሆን አድርገው ያዘበራርቋታል ፤
ከላይ ያያቿቸው እነኛ ፊደላት በስነ ስርዓት ሲቀናጁ "ባለ ራዕይ ሰው" የሚል ትርጉም ያለውን ቃል ይሰጡናል፤ ዋናው ነገር ያለው የፊደላቱ ብዛትና ውበት ላይ ሳይሆን ትርጉም ያለው ቃል መስጠቱ ላይ ነው፤ የተወደዳቹ ትርጉም ኖሮት የተሰጣቹን ውድ ህይወት በስንፍና ብዛት ትርጉም የሌለው አታድርጉት
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
" 👈 ምን ይላል ?ፍቺ የሌለው ቃል ይመስላል አይደል ነገር ግን ፊደሎቹ ተዘበራርቀው ተፃፉ እንጂ አንድ ፍቺ ያለው ቃል መስጠት ይችሉ ነበር ፤ ህይወትም ልክ እንዲሁ ናት ብልሆች ለሰዎች የሚተርፍ አድርገው ለህይወታቸው በተግባራቸው ትርጉም ይሰጧታል ሰነፎች ግን ትርጉም እንዲኖረው የተሰጣቸውን ህይወት በገዛ ፍቃዳቹውና ስሜታቸው ለትውልድ እንዳይሆን አድርገው ያዘበራርቋታል ፤
ከላይ ያያቿቸው እነኛ ፊደላት በስነ ስርዓት ሲቀናጁ "ባለ ራዕይ ሰው" የሚል ትርጉም ያለውን ቃል ይሰጡናል፤ ዋናው ነገር ያለው የፊደላቱ ብዛትና ውበት ላይ ሳይሆን ትርጉም ያለው ቃል መስጠቱ ላይ ነው፤ የተወደዳቹ ትርጉም ኖሮት የተሰጣቹን ውድ ህይወት በስንፍና ብዛት ትርጉም የሌለው አታድርጉት
ይልቁኑስ በትጋታቹና በጥረታቹ ለትውልድ ሁሉ የሚታይ ድንቅ ስራን ስሩበት።@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
Everything is perfect when it happens in the right time
Being the same with others or the thing that the people around u doing can't prove u that u are in the right place
wait for ur perfect time, without considering the time of others !
ሁሉም ነገር ምርጥ የሚሆነው በትክክለኛው ሰዓት ሲሆን ነው
ከሌሎች ጋር መመሳሰል ወይም በአጠገባችሁ ያሉ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር የናንተን ልክ መሆን አያረጋግጥላቹም
የራሳችሁን ምርጥ ሰዓት ጠብቁ ፤የሌሎችን ጊዜ ከግምት ውስጥ ሳታስገቡ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Being the same with others or the thing that the people around u doing can't prove u that u are in the right place
wait for ur perfect time, without considering the time of others !
ሁሉም ነገር ምርጥ የሚሆነው በትክክለኛው ሰዓት ሲሆን ነው
ከሌሎች ጋር መመሳሰል ወይም በአጠገባችሁ ያሉ ሰዎች የሚያደርጉት ነገር የናንተን ልክ መሆን አያረጋግጥላቹም
የራሳችሁን ምርጥ ሰዓት ጠብቁ ፤የሌሎችን ጊዜ ከግምት ውስጥ ሳታስገቡ
መልካሙን ሁሉ ለናንተ 😊
https://t.me/Whyamhere
Telegram
The Reason Why We are Existing
ሀገራችንን ጨምሮ በአለማችን ላይ በበርካታ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይኖራሉ ቁምነገሩ ግን ምን ያህል ሰው ለምን እንደተፈጠረና ለምን እንደሚኖር ያውቃል 🤔ይህ ቻናል እንዴት የተሻልን ሰዎች እንደምንሆንና ድርጊቶቻችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስተምረናል የህይወታችንን ትክክለኛ ግብና እውነተኛ ስኬት የምናውቅበት ትክክለኛ ቦታ ነው
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
ለምን እንደተፈጠራችሁ ማወቅትፈለጋላችሁ??
@whyamhere join
👍1
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈
ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡
የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡
አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው
"እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡
👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ
👉ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ!
👉ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ"
ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ
"ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡
ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡
የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡
በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር)
ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡
#ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት
ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው
ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ

€ #shady