ደብረብርሀን ለሚኖረው ጀለስህ ሽምግልና ሄደህ " ምን አለው " ስትባል
5 ብርድ ልብስ 7 ጋቢ እና 25 ሌትር አስቤዛ አረቄ አለው🤣
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
5 ብርድ ልብስ 7 ጋቢ እና 25 ሌትር አስቤዛ አረቄ አለው🤣
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
አስማት ምናምን አልልህም ግን ሁልሽም ቤት ለበዓል የገዛሽዉ በግ
Dear customer, you have used 75% of your sheep plan ብሏል።😃
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
Dear customer, you have used 75% of your sheep plan ብሏል።😃
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
እኔምለው አንድ አንድ Facebook Profile ላይ Living in New York and Working in Addis Ababa ይላል።
#እኔ_ውሸታም_ናቹ_እያልኩ_አይደለም
እኔን ያስጨነቀኝ የትራንስፖርት ወጪውን እንዴት ችላቹ ነው...😁
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
#እኔ_ውሸታም_ናቹ_እያልኩ_አይደለም
እኔን ያስጨነቀኝ የትራንስፖርት ወጪውን እንዴት ችላቹ ነው...😁
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
እናት ልጇን:- እኔና አባትሽ ከተለያየን ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ብላ ብጠይቃት...
#ልጅ :-ዋይፋው ከማን ጋር ነው የሚሆነው😂
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
#ልጅ :-ዋይፋው ከማን ጋር ነው የሚሆነው😂
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
#የአማርኛ_ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው😏
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha
😂😆🤣
Share👉 @weg_bicha