Web Development
190 subscribers
147 photos
2 files
17 links
Learn Web Development From Scratch

0️⃣ HTML / CSS
1️⃣ JavaScript
2️⃣ React / Vue / Angular
3️⃣ Node.js / Express
4️⃣ REST API
5️⃣ SQL / NoSQL Databases
6️⃣ UI / UX Design
7️⃣ Git / GitHub
Download Telegram
📌የDV ሎተሪ ምዝገባ (ከDV 2027 ጀምሮ) ለመጀመሪያ ጊዜ $1 የአንድ ዶላር ክፍያ እንዲከፈል ይደረጋል የሚለው አዲስ ሕግ ሥራ ላይ ውሏል።

በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ይህን $1 ክፍያ ለመክፈል ሊጠቀሙባቸው የሚገቡ እና ሊያደርጓቸው የሚገቡ ዝግጅቶች በሰፊው ቀጥሎ ቀርበዋል፡

1️⃣ ክፍያ የሚፈጸምበት ጊዜና ቦታ የ$1 ክፍያው የሚፈጸመው ምዝገባው በሚካሄድበት ጊዜ፣ በይፋዊው የDV ሎተሪ ድረ-ገጽ ላይ ብቻ ነው።

ጊዜ: የDV ምዝገባ ቅጹን (DS-5501) ሞልተው መጨረሻ ላይ Submit ሲያደርጉ ወዲያውኑ ወደ ክፍያ ገጽ ይመራሉ።

ቦታ: ክፍያው የሚካሄደው በሌላ ድረ-ገጽ ሳይሆን በይፋዊው የአሜሪካ መንግስት መግቢያ (Authorized U.S. government portal) በኩል ብቻ ነው።

2️⃣ ክፍያ ለመፈጸም የሚያስፈልጉ የክፍያ መንገዶች
አሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎችን ይቀበላል። በኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ለመክፈል ዋናው እና ቀላሉ መንገድ አለምአቀፍ ክፍያዎችን የሚያስተናግድ ካርድ (International Payment Card) መጠቀም ነው።

1️⃣ ቪዛ (Visa) ወይም ማስተር ካርድ (Mastercard)
ክፍያውን ለመፈጸም በስምዎ የተመዘገበ እና ዓለም አቀፍ ግብይት የሚፈቅድ የዴቢት (Debit) ወይም የክሬዲት (Credit) ካርድ ያስፈልጋል። በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከተሉት ባንኮች ማግኘት ይችላሉ፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (Commercial Bank of Ethiopia - CBE):
CBE Birr International Card: ዓለም አቀፍ ግብይቶችን ለመፈጸም የሚጠቅም ቪዛ ካርድ ይሰጣሉ።
አቢሲኒያ ባንክ (Bank of Abyssinia - BoA):
Abyssinia VISA Card: ዓለም አቀፍ ግብይቶችን ለመፈጸም የሚያስችል የቪዛ ካርድ ያዘጋጃሉ።

ሌሎች ባንኮች: የዓለም አቀፍ ግብይት የሚያስችሉ ካርዶችን (ለምሳሌ ፕሪሚየም ካርዶችን) የሚሰጡ ሌሎች ባንኮችም ሊኖሩ ይችላሉ።

2️⃣  ካርዱን ለማግኘት እና ለመጠቀም መዘጋጀት

ባንክዎን ይጠይቁ: ካርድዎን ከባንክ ሲያገኙ ወይም ሲያነቃቁ፣ ዓለም አቀፍ ግብይቶችን (Online International Transactions) መፈጸም የሚያስችል መሆኑን እና የገንዘብ ገደቡ (limit) ክፍያውን ለመፈጸም የሚያስችል መሆኑን ያረጋግጡ።

የዶላር ሂሳብ (Forex Account): በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ዓለም አቀፍ ግብይቶችን ለመፈጸም የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ (Forex Account) ሊያስፈልግዎ ይችላል። ይህንን አስቀድመው ባንክዎ ጋር በማጣራት የ$1 ክፍያውን የሚያክል ገንዘብ በሂሳብዎ ላይ በዶላር ወይም በሚፈለገው ምንዛሬ ማስቀመጥ ይኖርብዎታል።

የካርድ መረጃዎች: ክፍያውን በሚፈጽሙበት ጊዜ የሚከተሉትን መረጃዎች በትክክል ማዘጋጀት አለብዎት፡

   ⏺️ የካርድ ቁጥር (Card Number - 16 አሃዞች)
   ⏺️ የሚያበቃበት ቀን (Expiration Date)
   ⏺️ የደህንነት ኮድ (CVV/CVC - በካርዱ ጀርባ ያለው 3 አሃዝ)
   ⏺️ በካርዱ ላይ የተመዘገበው ትክክለኛ ስም

3️⃣ ክፍያውን መፈጸም ካልቻልኩ ምን ማድረግ አለብኝ?
በኢትዮጵያ ውስጥ ዓለም አቀፍ ግብይቶችን የሚፈቅድ ካርድ ማግኘት ወይም መጠቀም ካልቻሉ፣ አማራጮች ሊኖሩ ይችላሉ።

በታመነ ሰው በኩል መክፈል (Trusted Third Party)
በውጭ አገር ያለ ወዳጅ: በውጭ ሀገር (ለምሳሌ በአሜሪካ ወይም አውሮፓ) የሚኖር ወዳጅ ወይም ዘመድ ካለዎት፣ የሎተሪ ቅጹን ሞልተው ከጨረሱ በኋላ ክፍያውን በሱ የክሬዲት/ዴቢት ካርድ እንዲፈጽምልዎ መጠየቅ ይችላሉ።

⚠️ ማስጠንቀቂያ: የDV ሎተሪ ቅጹን የሚሞሉት እና የማረጋገጫ ቁጥሩን የሚይዙት እርስዎ መሆን አለብዎት። ክፍያውን የፈጸመው ሰው የሎተሪው አካል አይደለም።

በኤጀንሲዎች በኩል መፈጸም (አደጋዎቹን ይወቁ!)
ኤጀንሲዎች: አንዳንድ የኢንተርኔት ካፌዎች ወይም የቪዛ አማካሪዎች ክፍያውን በነሱ ካርድ ለመፈጸም ተጨማሪ ክፍያ በመጠየቅ ሊያግዙ ይችላሉ።
ጥንቃቄ: ይህን መንገድ ከተጠቀሙ፣ የDV ማመልከቻ ቅጽዎ ላይ ያለውን መረጃ በትክክል መሙላታቸውን እና ክፍያው ከተፈጸመ በኋላ የማረጋገጫ ቁጥሩን (Confirmation Number) ወዲያውኑ መቀበልዎን ማረጋገጥ አለብዎት። መረጃዎ እንዳይቀየር ወይም በስምዎ ሌላ ምዝገባ እንዳይደረግ መጠንቀቅ አለብዎት።

⚠️ወሳኝ ማሳሰቢያ

የማረጋገጫ ቁጥር: ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ የማረጋገጫ ቁጥሩን ካልተቀበሉ፣ ምዝገባዎ አልተሳካም ማለት ነው። ክፍያው ከተሳካ በኋላ የማረጋገጫ ገጽ መጥቶ ቁጥሩን ማየት አለብዎት።

ክፍያውን ሳይከፍሉ መላክ: የ$1 ክፍያውን ሳይከፍሉ የDV ሎተሪ ቅጹን ለመላክ ቢሞክሩ፣ ማመልከቻዎ ተቀባይነት አያገኝም እና አይሳተፍም።

ተመላሽ የማይደረግ ክፍያ: የ$1 ክፍያው ተመላሽ (Non-refundable) አይደለም። በሎተሪው ባያሸንፉም ወይም በስህተት ሁለት ጊዜ ቢመዘግቡም ገንዘብዎ አይመለስም‼️
2
MERN Stack Developer Roadmap 2025

Step 1: 🌐 Master Web Basics
Step 2: 🖥️ HTML/CSS Proficiency
Step 3: Deep Dive into JavaScript
Step 4: 🗂️ Version Control with Git
Step 5: 🐍 Node.js for Server-Side
Step 6: 🗃️ Express.js for Routing
Step 7: 📦 NPM for Package Management
Step 8: 📚 MongoDB for Databases
Step 9: 🌟 React.js for Frontend
Step 10: 🔐 Implement Security (JWT)
Step 11: 🚀 App Deployment (Heroku, Netlify)
Step 12: 🐳 Docker Basics
Step 13: ☁️ Explore Cloud Services
Step 14: 🔄 CI/CD with GitHub Actions
Step 15: 🧪 Testing with Jest
Step 16: 📜 API Documentation
Step 17: 📢 Build a Portfolio
Step 18: 💼 Resume Crafting
Step 19: 🛑 Interview Preparation
Step 20: 🔍 Job Hunting Strategy

🚀 Launch Your MERN Journey.
HTML ማለት ምህጻረ ቃሉ ሲተነተን Hyper Text Markup Language ማለት ነው ።

አሁን ላይ በአለማችን በብዛት ዌሳይትና ዌብ ቴክኖሎጂ ለመስራት በስራ ላይ ይውላል።


HTML በ1991 በBerners-Lee ተፈጠረ።

በ1995 HTML version 2.0 ስራ ላይ የዋለ ሲሆን አሁን ላይ HTML Version 5 የደረሰ ሲሆን በ2012 ላይ ስራ ላይ ውሏል።

አንድ የዌብሳይት ዲዛይነር ወይም ዴቨሎፐር ለመባል ወይንም የዌብሳይት ዲዛይነር ለመሆን የግድ የHTML መሰረታዊ እውቀት እንዲሁም ወደፊት አቀርበዋለሁ እንጅ CSS, JAVASCRIPT እና ሌሎች የዌብ ቴክኖሎጂ ቋንቋዎችን ማወቅ ይኖርበታል።



HTML የራሱ የሆነ tag ሰዎችና ኮምፒውተሩ እንዲግባቡ የሚያደርግ ታግ ይባላል። ለምሳሌ <h1>A+ Ethiopia </h1>
ታግ ማለት ከላይ እንዳያችሁት <> በሁለቱ መካከል የሚቀምጥ ጽሁፍ ነው። ስለዚህ ከላይ ያለውን በብራውዘር ብንከፍተው A+ Ethiopia የሚለው ጽሁፍ ብቻ በHTML የጽሁፍ ህግ መሰረት በጣም በትልቁ ተጽፎ ይወጣል ማለት ነው።
የHTML TAG በትክክል ከተጻፈ ትክክልኛ ውጤት ይሰጠናል።



የHTML ፔጅ ሴቭ ስናደርግ .html ብለን ማስቀመጥ ይኖርብናል።
ለምሳሌ Fitsum.html


የHTML tag በ<html> በ</html> ያልቃል።
ማንኛው የHTML tag ወደ ኮምፕዩተር ብራውዘራችን እንዲታክይ ከተፈለገ በ<body>ታግና በ</body> መካከል መጻፍ ይኖርብናል።


በHTML የታግ ህግ በፈለግነው የጽሁፍ አይነት ማለትም በ Capital letter ወይም በ Small letter ከዛውጭ በማቀላቀል መጻፍ ይቻላል።


ይቀጥላል 👇👇👇
ለምሳሌ
<H1>A+ Ethiopia </h1>
<h1>A+ Ethiopia </h1>
<H1>A+ Ethiopia </H1>
የHTML በጣም የበዛ የምንጠቀም ከሆነ መዘበራረቅ የለበትም።
ለምሳሌ የሁለት የቀኝና የግራ እጃችሁን የትንሽ እጣታችሁን ከትንሽ እጣታችሁ በማግናኘት እንይ Order ሁነዋል ያ ማለት የመጀመሪያ የግራ እጅ አውራ እጣት የቀኝ እጅ የመጨረሻ ይሆናል። የግራ እጅ ትንሽ እጣት የቀኝ እጅ ተንሽ እጣት ጋር ይቀራረባሉ ታግም ልክ እንደዚህ ነው ዝብርቅርቅ ማለት የለበትም።
ለምሳሌ ትክክለኛ ታግ
✔️ <h1><b> Ethiopia </b></h1>
የተሳሳተ ታግ አደራረግ
<h1><b>Ethiopia </h1></b> እንዳያችሁት <h1> ታግ በግራ መጀመሪያ ነው ያለው ግን በቀኝ በኩል ደግሞ </h1> በቀኝ በኩል መጀመሪያ ነው ያለው መሆን የነበረበት መጨረሻ ላይ ነው።
CSS ምንድን ነው?

CSS ከቃሉ እንደምንረዳው ምህጻረ ቃል ነው ተመጣጣኝ ወይም አቻ ፍች የለውም በአማርኛ ፤ ቃሉ ስተነተን Cascading Style Sheets በቀላል የጻፍነውን html code ቅርጽ ውበት እና ማራኪነት እንዲኖረው የምንጠቀምበት የቋንቋ አይነት ነው (Design Language)።

CSSን በመጠቀም እያንዳንዱ እንዲሁም አጠቃላይ ደህረ ገጽ ቀለሙን(Color), ጽሁፎችን(Text), የፊደል አይነቶችን(Fonts), በአንቀጾች መካከል ሊኖር የሚገባውን ክፍተት (Space), ምን አይነት የዋላ /የጀርባ/ ፎቶ-ምስል ወይም ቀለም መጠቀም እንዳለበት፣ የድህረ ገጽ ቅርጽ Layout Design ፤ በተላያዩ ሞባይል ስክሪን መጠን እንዲታ ለማስቻል ሌሎችም ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል።

በሰፊው እንማራለን😍

በርቱልን😍😍😍
🌐 Top Websites to practice coding skills
ChatGPT ጃሂል ነው ወይንስ አዋቂ⁉️
===========================
(መልሱ ያለው በእናንተ እጅ ነው
!
AI መጠቀም እና AIን መቻል የተለያዩ ናቸው!)
||
✍️ ብዙ ሰዎች እንደ ChatGPT ያሉ የኤአይ ቴክኖሎጂዎችን ሲጠቀሙ፤ ዝም ብሎ «ሃይ፣ እንዴት ነህ? ይህን ስራልኝ፣ ይህን ጻፍልኝ…» ብሎ ቻት ማድረግ ብቻ ይመስላቸዋል።

የኤአይ ቻትቦቶች (እንደ ChatGPT, Gemini, Claude) ውጤት ጥራት የሚወሰነው በጠያቂው የጥያቄ ጥራት ልክ ነው። የምትሰጡት መመሪያ (Prompt) ልልና ደካማ እንዲሁም በደፈናው ብቻ ከሆነ፣ ምላሹም ልል ይሆናል። መመሪያችሁ የጠራ፣ ኮንቴክስት ያለው፣ የሰላ እና ፕሮፌሽናል ከሆነ ደግሞ፤ ውጤቱ የምርታማነታችሁን ጣራ ይነካል።

በቴክኖሎጂው ዓለም «Garbage in, Garbage out» (ቆሻሻ ያስገባ፣ ቆሻሻ ያወጣል) የሚባል ህግ አለ። ገራሚ መልስ ለማግኘት፣ ገራሚ ጥያቄ መጠየቅን መቻል አለብን።

የምጠቁማችሁ ነገር ቢኖር፦
🙁  ለሶፍትዌር እና አይቲ ቅርብ የሆናችሁ: 
ቴክኖሎጂው እንዴት እንደሚሰራ አጥንታችሁ ወደ ቴክኒካል ነገሩ ግቡ፣ ዓለሙ ወደዚያ እየሄደ ነው።

☹️ ለሌላ ሙያ ባለቤቶች: 
የትኛውም ሙያ ላይ ሁኑ (ማርኬተር፣ ዶክተር፣ ጸሐፊ፣ አካውንታንት፣ ሎውየር...)፤ እነዚህን ቱሎች ለዕለት ተዕለት ሥራችሁ "በአግባቡ" ማዘዝን ተማሩ። Prompt Engineering (ፕሮምፕት ኢንጂነሪንግ) የዚህ ዘመን የውድድር መሣሪያ ነው።


ብዙዎች እንደሚያስቡት ከChatGPT ጋር ማውራት የዕድል ጉዳይ አይደለም። ሳይንስ ነው።
ለምሳሌ፦ ሁለት ማርኬተሮች ለተመሳሳይ ካምፔይን፣ ተመሳሳይ አላማ ይዘው፣ ያንኑ አንድ ቻትቦት ቢጠይቁ፤ ውጤታቸው ግን ሰማይና ምድር ሊሆን ይችላል።

የጠየቁት ኤአይ ለሁለቱም የሰጣቸው ምላሽ በEvaluation Metrics (እንደ Accuracy, Relevance, እና Creativity) ቢመዘኑ፤ የሞዴሉን Prompting Guide ጠንቅቆ የተከተለውና Context የሰጠው ባለሙያ እጅግ የላቀ ውጤት ያመጣል።

ሌላኛው ግን የተለመደና አሰልቺ (Hallucinated or Generic) ውጤት ያገኛል።
ከዚህም ባሻገር ኤአይ ማለት ቻትጂፒቲ ብቻ አይደለም!

➡️ የሞዴል ምርጫ: አሁን ላይ በArena Leaderboard የዓለምን የቴክኖሎጂ ቁንጮ እየመሩ ያሉ፣ ነገር ግን በክፍያ ብቻ የሚገኙ ሞዴሎች አሉ። እነዚህን ሞዴሎች በነጻ እና ያለ ገደብ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ማወቅ አንዱ ጥበብ ነው።

➡️ General vs Specialized Tools: ለሁሉም ነገር ጥቅል (General Purpose LLMs) መጠቀም ሁሌም አዋጭ አይደለም። ለህግ፣ ለኮዲንግ፣ ለዳታ ትንታኔ፣ ለዲዛይን ወይም ለሪሰርች ተብለው በልዩ ሁኔታ የሰለጠኑና Fine-tune የተደረጉ፣ ወይም በልዩ RAG (Retrieval-Augmented Generation) የሚሰሩ Specialized AI ቱሎች አሉ። እነሱን ማወቅ ከመደበኛው ኤአይ ተጠቀሚ ህዝብ በላይ ያደርጋል።

በዚህ ረገድ Mizan Institute of Technology - MiT ያዘጋጀው ስልጠና ይህንን የቴክኒካል ክፍተት የሚሞላ ነው። እንደምታዩት ለሁሉም ሰው የጅምላ ስልጠና ሳይሆን፤ ለእያንዳንዱ የሙያ ዘርፍ (Domain Specific) ተለይቶ የተዘጋጀ ካሪኩለም አላቸው።

ሶፍትዌር ኢንጂነር ከሆንክ፤ ስለ Code generation እና Debugging ልዩ ቱሎች ትማራለህ።
ማርኬተር ወይም ቢዝነስ ሰው ከሆንክ፤ ለስትራቴጂና ለይዘት ፈጠራ የሚሆኑ የላቁ ቴክኒኮችን ትጨብጣለህ። …ወዘተ

ይህንን Technical Edge ማግኘት ለምትፈልጉ፤ የሙያ ዘርፋችሁን መርጣችሁ ተመዝገቡ።

🔗 የመመዝገቢያ ሊንክ: https://mizantechinstitute.com/trainings

📞 ለበለጠ መረጃ: +251 987 14 3030
ወይም በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio አግኟቸው።
30-Day GitHub Roadmap for Beginners 🧑‍💻🐙

📅 Week 1: Git Basics
🔹 Day 1: What is Git GitHub?
🔹 Day 2: Install Git set up GitHub account
🔹 Day 3: Initialize a repo (git init)
🔹 Day 4: Add commit files (git add, git commit)
🔹 Day 5: Connect to GitHub (git remote add, git push)
🔹 Day 6: Clone a repo (git clone)
🔹 Day 7: Review practice

📅 Week 2: Core Git Commands
🔹 Day 8: Check status logs (git status, git log)
🔹 Day 9: Branching basics (git branch, git checkout)
🔹 Day 10: Merge branches (git merge)
🔹 Day 11: Conflict resolution
🔹 Day 12: Pull changes (git pull)
🔹 Day 13: Stash changes (git stash)
🔹 Day 14: Weekly recap with mini project

📅 Week 3: GitHub Collaboration
🔹 Day 15: Fork vs Clone
🔹 Day 16: Making Pull Requests (PRs)
🔹 Day 17: Review PRs request changes
🔹 Day 18: Using Issues Discussions
🔹 Day 19: GitHub Projects Kanban board
🔹 Day 20: GitHub Actions (basic automation)
🔹 Day 21: Contribute to an open-source repo

📅 Week 4: Profile Portfolio
🔹 Day 22: Create a GitHub README profile
🔹 Day 23: Host a portfolio or website with GitHub Pages
🔹 Day 24: Use GitHub Gists
🔹 Day 25: Add badges, stats, and visuals
🔹 Day 26: Link GitHub to your resume
🔹 Day 27–29: Final Project on GitHub
🔹 Day 30: Share project + reflect + next steps

💬 Tap ❤️ for more!
1
YouTube & WhatsApp Channels for Free Learning 🚀

👉 Introduction to Prog & CS:
https://youtu.be/zOjov-2OZ0E?si=gEbFC3o18x5enhWe

👉 OS:
https://youtu.be/3obEP8eLsCw?si=SSTwuiMWSc4KtGhy

👉 PowerBi:
https://youtu.be/UXhGRVTndQA?si=r9rpqRgbwy3LSxEZ

https://whatsapp.com/channel/0029Vai1xKf1dAvuk6s1v22c

👉SQL
https://youtu.be/VCZxODefTIs?si=U0rn-L8CUB6_WfVk

https://whatsapp.com/channel/0029VanC5rODzgT6TiTGoa1v

👉 Data Analytics:
https://youtu.be/PSNXoAs2FtQ?si=yTzjpW2lP3qbVy22

https://whatsapp.com/channel/0029VaGgzAk72WTmQFERKh02

👉 Python:
https://youtu.be/LHBE6Q9XlzI?si=9R_HmHaD7uGFWOvk
https://whatsapp.com/channel/0029VaiM08SDuMRaGKd9Wv0L

👉 Web Development:
https://youtube.com/playlist?list=PLu0W_9lII9agq5TrH9XLIKQvv0iaF2X3w&si=sbUzknTFsSo2RHh4

https://whatsapp.com/channel/0029VaiSdWu4NVis9yNEE72z

👉 Java:
https://youtube.com/playlist?list=PLsyeobzWxl7pe_IiTfNyr55kwJPWbgxB5&si=TUQALbuysZfeLknX

https://whatsapp.com/channel/0029VamdH5mHAdNMHMSBwg1s

👉 DBMS:
https://youtu.be/dl00fOOYLOM?si=w7THW7f8qdmztsd6

👉 DSA:
https://youtube.com/playlist?list=PLgUwDviBIf0oF6QL8m22w1hIDC1vJ_BHz&si=2zY8MHinpZN6S-Ox

https://whatsapp.com/channel/0029VammZijATRSlLxywEC3X

👉 C++:
https://youtu.be/8jLOx1hD3_o?si=kD5OHquB7uN7J2eG

👉 Ethical Hacking:
https://youtu.be/cKEf8H9cQGM?si=xzL7ogRnnJCyhZlc

https://whatsapp.com/channel/0029VancSnGG8l5KQYOOyL1T

👉 Data Science:
https://youtu.be/gDZ6czwuQ18?si=Nmj950IQBRHPVocQ

https://whatsapp.com/channel/0029Va4QUHa6rsQjhITHK82y

👉 Machine Learning:
https://youtu.be/LvC68w9JS4Y?si=rXnXfmZVg0a7Ijpz

Join for more: https://t.me/crackingthecodinginterview

ENJOY LEARNING 👍 👍
1
🌐 Web Development Tools & Their Use Cases 💻

🔹 HTML ➜ Building page structure and semantics
🔹 CSS ➜ Styling layouts, colors, and responsiveness
🔹 JavaScript ➜ Adding interactivity and dynamic content
🔹 React ➜ Creating reusable UI components for SPAs
🔹 Vue.js ➜ Developing progressive web apps quickly
🔹 Angular ➜ Building complex enterprise-level applications
🔹 Node.js ➜ Running JavaScript on the server side
🔹 Express.js ➜ Creating lightweight web servers and APIs
🔹 Webpack ➜ Bundling, minifying, and optimizing code
🔹 Git ➜ Managing code versions and team collaboration
🔹 Docker ➜ Containerizing apps for consistent deployment
🔹 MongoDB ➜ Storing flexible NoSQL data for apps
🔹 PostgreSQL ➜ Handling relational data and queries
🔹 AWS ➜ Hosting, scaling, and managing cloud resources
🔹 Figma ➜ Designing and prototyping UI/UX interfaces

💬 Tap ❤️ if this helped you!