ዋሴ ሪከርድስ / Wase Records
1.47K subscribers
1 photo
2 links
Download Telegram
Forwarded from ㅤㅤㅤ🇪🇹 Mohammed
📺እንደምን አላቹ የዋሴ ሪከርድስ ቤተሰቦች!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

💻እስከዛሬ ስታበረታቱን ስትነቅፉንም ለነበራቹ ሁላችሁንም እያመሰገንን አንድ ነገር ላበስራቹ እሻለው!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
💻 ከተቀበልናቸው አስተያየቶች ግምገማ ተነስተን የትርጉም ፊልም አፕሊኬሽን ልንሰራላቹ እየተዘጋጀን ነው!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በመሆኑም አፕሊኬሽኑን የምናስተዋውቅበትና የምንወያይበት አዲስ ቻናል/ግሩፕ ከፍተናል እስከዛ ተቀላቅላቹ ጠብቁን!

☄️አፕሊኬሽኑ 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ይለቀቃል!
https://t.me/+AzoQRUyiiMJjOTBk 💠
https://t.me/+AzoQRUyiiMJjOTBk 💠
https://t.me/+AzoQRUyiiMJjOTBk 💠
🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM