ስለ ገንዘብ ማወቅ ያለብን 11 እውነቶች!ገንዘብ በሂደት ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ እንመልከት....
https://youtu.be/_5o8TyKu8pU?si=r1mcaDjcACvazoin

YouTube
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያለብን 11 እውነታዎች! #Money
ገንዘብ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ3000ዓመተ ዓለም ጀምሮ በሂደት አሁን የደረሰበት ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረሰ እና ወደፊት ሊሆን የሚችለውን ሁኔታ እንመልከት!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - / economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - / economistwasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha
ለእያንዳንዱ የንግድ ቅርንጫፍ እና የንግድ ዘርፍ የተለያየ ደረሰኝ መታተም አለበት! QR code ግዴታ ነው! #ገቢዎች_ሚኒስቴር
አዲስ በተሻሻለው የደረሰኝ መመሪያ በእያንዳንዱ #የንግድ_ዘርፍ እና በእያንዳንዱ #የንግድ_ቅርንጫፍ እራሱን የቻለ ደረሰኝ መታተም አለበት ተብሏል.....
በሚዘጋጁ የደረሰኝ መመሪያዎች ላይ ልዩ መለያ QR code ማሳተም ግዴታ ነው ተብሏል....
የአዲሱን የደረሰኝ መመሪያ ከነባሪ የደረሰኝ አሰራር ጋር ምክንያት፤ እድል እና ስጋቱን በንፅፅር እንመልከት....https://youtu.be/oDM7_dJYKlA

አዲስ በተሻሻለው የደረሰኝ መመሪያ በእያንዳንዱ የንግድ ዘርፍ እና በእያንዳንዱ የንግድ ቅርንጫፍ እራሱን የቻለ ደረሰኝ መታተም አለበት ተብሏል.....
በሚዘጋጁ የደረሰኝ መመሪያዎች ላይ ልዩ መለያ QR code ማሳተም ግዴታ ነው ተብሏል....
የአዲሱን የደረሰኝ መመሪያ ከነባሪ የደረሰኝ አሰራር ጋር ምክንያት፤ እድል እና ስጋቱን በንፅፅር እንመልከት..
ነባሩን እና አዲሱን የደረሰኝ መመሪያ pdf ለምትፈልጉ…

አክሲዮን ለመግዛት የነበሩ ስጋቶች ቀንሰዋል! የአዲሱ መመሪያ ጥብቅ ትዕዛዞች......!
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዲስ "አክሲዮኖችን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ" አውጥቷል!
አዲሱ መመሪያ ለሽያጭ የሚቀርቡ አክሲዮኖች ሊኖራቸው የሚገባው መሰረታዊ መስፈርቶችን አሻሽሏል! ለአክሲዮን ገዢዎች መተማመኛ የሚሆኑ ነጥቦች አሉበት....
የአክሲዮን ገበያው ሲከፈት ሊኖሩ ከሚችሉ ስጋቶች መካከል...
1. የቤተሰብ ድርጅቶች እንዴት ወደ አክሲዮን በድፍረት ሊሸጡ ይችላሉ?
2. ትንንሽ የአክሲዮን የትርፍ ክፍፍል አክሲዮን ገዢዎችን እንዴት በገበያው ለመቆየት ሊያበረታታ ይችላል?
3. ትንንሽ ድርጅቶችን በአክሲዮን ገበያው ሲወጡ ለመግዛት አሳማኝ ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?
ይህንን መረጃ ይመልከቱ...https://youtu.be/7cVRoCgbVIQ

አክሲዮን ለመግዛት የነበሩ ስጋቶች ቀንሰዋል! የአዲሱ መመሪያ ጥብቅ ትዕዛዞች......! #Capital_Market
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዲስ "አክሲዮኖችን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ" አውጥቷል!
አዲሱ መመሪያ ለሽያጭ የሚቀርቡ አክሲዮኖች ሊኖራቸው የሚገባው መሰረታዊ መስፈርቶችን አሻሽሏል! ለአክሲዮን ገዢዎች መተማመኛ የሚሆኑ ነጥቦች አሉበት....
የአክሲዮን ገበያው ሲከፈት ሊኖሩ ከሚችሉ ስጋቶች መካከል...
1. የቤተሰብ ድርጅቶች እንዴት ወደ አክሲዮን በድፍረት ሊሸጡ ይችላሉ?
…

የኢትዮጵያ_ካፒታል_ገበያ_ባለስልጣን_አዲስ_አክሲዮኖችን_ለህዝብ_የማቅረብ_እና_የግብይት_መመሪያ.pdf
6 MB
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዲስ "ሰነደ ሙዓለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ"
የዶላር እንቆቅልሽ! የዶላር ዋጋ እምነት ብቻ ነው! አሜሪካ ዶላርን ብትለውጥ በዓለም ላይ ምን ይፈጠራል?
የዓለም ሀገራት ዶላርን በእምነት ነው የሚጠቀሙት (Fiat Money) ወረቀቱ ላይ ከተፃፈው ዋጋ በላይ መተማመኛ የለንም!
የዓለም ሀገራት የአሜሪካ ኢኮኖሚ (የዶላር ዋጋ) እንዳይወድቅ የሚፈልጉት ለዘመናት በእምነት በብሄራዊ ባንኮቻቸው ያከማቹት ዶላር ገደል እንዳይከታቸው ነው!
ይህንን የዶላር እንቆቅልሽ ለመረዳት...https://youtu.be/rI6HCv4ZrI4

አሜሪካ ዶላርን ብትለውጥ በዓለም ላይ ምን ይፈጠራል? #Dollar
የዓለም ሀገራት ዶላርን በእምነት ነው የሚጠቀሙት (Fiat Money) ወረቀቱ ላይ ከተፃፈው ዋጋ በላይ መተማመኛ የለንም!
የዓለም ሀገራት የአሜሪካ ኢኮኖሚ (የዶላር ዋጋ) እንዳይወድቅ የሚፈልጉት ለዘመናት በእምነት በብሄራዊ ባንኮቻቸው ያከማቹት ዶላር ገደል እንዳይከታቸው ነው!
የዚህን እንቆቅልሽ መልስ ይከታተሉ....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…

የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ ገብተው እንዲሰሩ መፈቀዱ ለጥቂት ባንኮች እድል ለብዙ ባንኮች ስጋት አለው....
የኢትዮጵያ ባንኮች አመሰራረት፤ በመጪው ጊዜ የካፒታል ገበያው የሚፈጥረው ነፃነት እና የባንክ ደንበኞች ምክንያታዊነት መለወጥ የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ ዘመን ስጋት እና እድልን ይወስናል....
ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች ጠለቅ አድርገን እንመለከታለን....https://youtu.be/qT-WjSe78hg

የውጪ ባንኮች መግባት እድል እና ስጋት የሚሆንባቸው ባንኮች! የባንኮቹ አመሰራረት፤ የካፒታል ገበያ መከፈት፤ የደንበኞች ምክንያታዊነት.....(ክፍል 1)
የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ ገብተው እንዲሰሩ መፈቀዱ ለጥቂት ባንኮች እድል ለብዙ ባንኮች ስጋት አለው....
የኢትዮጵያ ባንኮች አመሰራረት፤ በመጪው ጊዜ የካፒታል ገበያው የሚፈጥረው ነፃነት እና የባንክ ደንበኞች ምክንያታዊነት መለወጥ የሀገር ውስጥ ባንኮች የቀጣይ ዘመን ስጋት እና እድልን ይወስናሉ....
ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች ጠለቅ አድርገን እንመለከታለን....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...…

የውጪ ባንኮች ወደሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ እና የፋይናንስ ሴክተሩ ለፉክክር ዝግጁ እንዲሆን በባንኮች መካከል ውህደት (Merger) እና መጠቃለል (Acquisition) እየተመከረ ነው....
ነገርግን ኢትዮጵያ ውስጥ የተወሰኑ ባንኮች ሲቋቋሙ የነበረበት አመክንዮ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ምክንያት ብቻ ይዘው ባለመሆኑ ውህደት ግዴታ ቢሆንም ቀላል አይሆንም.....
ኢትዮጵያ ውስጥ ለውህደት የሚቸገሩ ባንኮች ባህሪ፤ ምክንያት እና መፍትሄ ዙሪያ የሚከተለውን ትንተና እንመልከት....https://youtu.be/FN6U9sTNPV4

ለመዋሃድ የሚቸገሩት የኢትዮጵያ ባንኮች! ኢትዮጵያ ውስጥ ባንኮች ከፋይናንስ ውጪ የሆነ አመክንዮ አላቸው! መጪው ጊዜ ለባንኮች ምህረት የለውም......ክፍል 2
የውጪ ባንኮች ወደሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ እና የፋይናንስ ሴክተሩ ለፉክክር ዝግጁ እንዲሆን በባንኮች መካከል ውህደት (Merger) እና መጠቃለል (Acquisition) እየተመከረ ነው....
ነገርግን ኢትዮጵያ ውስጥ የተወሰኑ ባንኮች ሲቋቋሙ የነበረበት አመክንዮ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ምክንያት ብቻ ይዘው ባለመሆኑ ውህደት ግዴታ ቢሆንም እንኳን ቀላል አይሆንላቸውም.....
ኢትዮጵያ ውስጥ ለውህደት…

ቁጠባ ወይስ ኢንቨስት ማድረግ?
1. ሰዎች ካላቸው ገቢ ላይ መቆጠብ አለባቸው ወይስ ካላቸው ገቢ እና ቁጠባ ላይ የቻሉትን ያህል ኢንቨስት ማድረግ አለባቸው?
2. ሰዎች መቼ ነው መቆጠብ እና ኢንቨስት ማድረግ ያለባቸው?
3. ሰዎች ለምን ኢንቨስት ከማድረግ በላይ ቁጠባን ይመርጣሉ?
ወሳኝ እና በተግባር የተረጋገጠ መረጃ በዚህ ትንተና አቀርባለሁ ተጠቀሙበት....https://youtu.be/O0uxBLh-7DM

ቁጠባ ወይስ ኢንቨስት ማድረግ? መቼ መቆጠብ? መቼ ኢንቨስት ይደረግ? ለምን ሰዎች ከኢንቨስትመንት በላይ ቁጠባ ይመርጣሉ?....
1. ሰዎች ካላቸው ገቢ ላይ መቆጠብ አለባቸው ወይስ ካላቸው ገቢ እና ቁጠባ ላይ የቻሉትን ያህል ኢንቨስት ማድረግ አለባቸው?
2. ሰዎች መቼ ነው መቆጠብ እና ኢንቨስት ማድረግ ያለባቸው?
3. ሰዎች ለምን ኢንቨስት ከማድረግ በላይ ቁጠባን ይመርጣሉ?
ወሳኝ እና በተግባር የተረጋገጠ መረጃ በዚህ ትንተና አቀርባለሁ ተጠቀሙበት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 1.55 ትሪሊዮን ብር በጀት ይሸከማል?
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ከፍተኛ የበጀት ጭማሪ መጠየቁ የሚጠበቅ በመሆነ ዛሬ ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር አፅድቆ የ2017 ጠቅላላ በጀት 1.55 ትሪሊዮን ብር ደርሷል...
ተደራራቢ ጫናዎችን እያስተናገደ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 1.55 ትሪሊዮን ብር መሸከም የሚቸገርባቸው ስጋቶች አሉ....
በጀቱ የወጪ ጫናውን የሚሸፍንበት ዘዴ ቀጣይ ስጋት እና ሊኖረው ስለሚችለው እድል እንመልከት... https://youtu.be/j1szppBmC_c?si=eg2dl0G3JocedBml

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 1.55 ትሪሊዮን ብር በጀት ይሸከማል? የ2017 በጀት ኢኮኖሚው ላይ የሚኖረው እድል እና ስጋት....
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ከፍተኛ የበጀት ጭማሪ መጠየቁ የሚጠበቅ በመሆነ ዛሬ ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር አፅድቆ የ2017 ጠቅላላ በጀት 1.55 ትሪሊዮን ብር ደርሷል...
ተደራራቢ ጫናዎችን እያስተናገደ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 1.55 ትሪሊዮን ብር መሸከም የሚቸገርባቸው ስጋቶች አሉ....
በጀቱ የወጪ ጫናውን የሚሸፍንበት ዘዴ ቀጣይ ስጋት እና ሊኖረው ስለሚችለው እድል እንመልከት...
ለማንኛውም…

መቆጠብ ወይስ ኢንቨስት ማድረግ
በመቆጠብ እና ኢንቨስት በማድረግ መካከል ያለውን ልዩነት መረዳት! የገንዘብ ነጻነት እና የቀጣይ ህይወት መሰረት ላይ ወሳኝ ነው!
አንዳንዴ ተለዋዋጭ ተደርገው ይወሰዳሉ! ከተቆጠበ ኢንቨስት ይደረጋል! ኢንቨስት ተደርጎ ከተገኘው ይቆጠባል! (ፍጹም የተለያዩ መሆናቸው ማወቅ ግድ ነው!)
በግለሰብ ደረጃ ቁጠባ ምንድን ነው? ኢንቨስትመንት ምንድን ነው? የሁለቱም እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
ቁጠባ ምንድን ነው?
ሰዎች ለ2 ምክንያት ገንዘብ ያስቀምጣሉ (የሆነ ነገር ለመግዛት ወይም ለማይታወቅ የአደጋ ጊዜ) ቁጠባ በቤት፤ በባንክ (በወለድ)፤
ቁጠባ ለአጭር ጊዜ ሸመታ ፍላጎት ጥሩ ነው (አልጋ ለመግዛት 4 መቆጠብ! እስከ 1 ዓመት)
ቁጠባ አደጋው ጠባብ! በቤት ከሆነ የወለድ ግኝት የለውም (የዋጋ ንረት ይንደዋል)
ለምሳሌ፡- የ10ሺ ብር አልጋ ለመግዛት ለ10 ወር በየወሩ 1ሺ ብር መቆጠብ! ወይም 10ሺ ብር ተበድሮ በየወሩ ለአበዳሪ 1ሺ ብር መክፈል (ከዘመድ፤ ከጓደኛ፤ ከቤተሰብ….ብድር)
የቁጠባ ጥቅም
በገቢ በአንዴ ለማይገዛ መግዣ ይሆናል
ድንገት ለሚስፈልግ ወጪ መሸፈኛ ይሆናል (ድንገት ሰው ቢታመም፤ ሞባይል ቢጠፋ….)
ከኪሳራ ለመዳን (ቁጠባው በባንክ ከሆነ ወለድ ካለው! ከኢንቨስትመንት አንጻር)
የቁጠባ አደጋ
አነስተኛ ትርፍ ያስገኛል (በባንክ ከሆነ ወለድ! መባዛት አይችልም!
በዋጋ ንረት ይበላል (በቤት ከተቆጠበ፤ በአነስተኛ ወለድ ከተቆጠበ!
ገንዘቡን ኢንቨስት ባለማድረጋችን የምናጣው ነገር (Opportunity costs)
ኢንቨስትመንት ምንድን ነው?
ያለንን ገንዘብ ወደ ሌላ ብር ወደሚመጣ ነገር የመለወጥ ሂደት (መነገድ፤ አክሲዮን፤ ገዝቶ መሸጥ (ወርቅ)፤ ትምህርት መማሪያ፤ የኪራይ ቅድመ ክፍያ መፈጸም፤ ….
ኢንቨስትመንት አደጋ ያለው ቢሆን የረጅም ጊዜ ትርፍ አለው (ለምሳሌ አክሲዮን የገዛ ሰው ድርጅቱ ሲከስር ይቀንሳል (መሸጥ) ሲጨምር ይጨምራል…..(ያልተጠና ቦታ እና አንድ/ ተመሳሳይ ቦታ ኢንቨስት ማድረግ ዋጋ ቢስ ነው!)
የኢንቨስትመንት እድል?
ከቁጠባ በላይ አትራፊ ነው!
የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ምንጭ/መተማመኛ ይፈጥራል!
አሰባጥሮ እንቨስት ማድርግ አደጋን ይቀንሳል!
የኢንቨስትመንት አደጋ?
በተለይ ለአጭር ጊዜ የኪሳራ አደጋ (ስራ እስኪጀመር! ቁጠባ ቢሆን ወለድ)
ከፍተኛ ትጋት የሚፈልግ ተግባር መሆኑ (ጸጉር ቤት የከፈተ ተግቶ መስራት አለበት!)
ረጅም ጊዜ ሊያስጠብቅ ይችላል (አክሲዮን ቢሆን ዓመት ሙሉ ተጠብቆ ትርፍ)
መቼ መቆጠብ መቼ ኢንቨስት ማድረግ?
የዚህ ጥያቄ መልስ ከሰውየው የገንዘብ አቅም፤ ካስቀመጠው ዓላማ እና አደጋ ለመጋፈጥ ያለው አቅም ላይ ይመሰረታል!
ምን አልባት መጣት የሆነ ሰው፡ ትንሽ ገቢ እና ትንሽ ወጪ ስለሚኖረው ቁጠባ ላያሳስበው ይችላል (ወጣት አደጋ የመጋፈጥ እድል እና ጊዜ ስላለው ኢንቨስትመንት (መማር፤ መሰልጠን፤ መሞከር፤…
ምን አልባት ትልቅ የሆነ ሰው፡ አጭር ቀሪ ጊዜ ያለው (አደጋ ካለው ኢንቨስትመንት መካከል አክሲዮን ሊመከር ይችላል! ገንዘቡን በካሽ መያዝ ሊሆን ይችላል)፤
ኢንቨስት ከማድረግ በፊት በቂ መጠባበቂያ ቁጠባ (ቢያንስ ከ3-6 ወር ፍጆታ የሚበቃ) መኖሩን ማረጋገጥ ግድ ነው (ለቤት ኪራይ፤ ለወራዊ አስቤዛ፤ !
ለምን ብዙ ሰዎች ኢንቨስት ከማድረግ በላይ ቁጠባ ይመርጣሉ!
አደጋ ይኖራል የሚል ስጋት መኖር (በመጠባበቂያ መተማመን)
ብዙ የወጪ ምክንያቶች መኖር!
ቁጠባ ትጋት ስለማይጠይቅ!
ኢንቨስት በማድግ አስፈላጊነት በቂ ግንዛቤ አለመኖር (ምን ልስራ!)! በምን ያህል!
ኢንቨስት በማድረግ ወስጥ የሚኖርን አደጋ የመቋቋም አቅም አለመኖር (መፍራት!)
ቁጠባው ለየትኛውም ኢንቨስትመንት የማይበቃ ሲሆን (የቀጣይ ገቢ አነስተኛ መሆን!
ከቪዲዮው ላይ የተጻፈ (@MesBe)

ቆጥቦ በመግዛት እና ተበድሮ በመግዛት መካከል ያለ ልዩነት! ከማን መበደር ያዋጣል?
ማንኛውም ሰው መግዛት የሚፈልገውን ከቁጠባው አልያም ተበድሮ ሊገዛው ይችላል...
ከተለያየ ምንጭ ተበድሮ መግዛት በጣም የሚያዋጣበት ጊዜ እና ቆጥቦ መግዛት የሚያዋጣበት የሸመታ እና የቢዝነስ ውሳኔዎች....
ሰዎች የመበደር እድሉ ካላቸው መበደር የሚኖርባቸው ምንጮች ከዜሮ ወለድ እስከ ዋጋ ንረት ጣሪያ ድረስ በምሳሌ እንመልከት....https://youtu.be/1A7AGcuKyYk

ሰዎች የመበደር እድሉ ካላቸው መበደር የሚኖርባቸው ምንጮች ከዜሮ ወለድ እስከ ዋጋ ንረት ጣሪያ ድረስ በምሳሌ እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24…

IMF ለኢትዮጵያ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ ነው!
IMF ለኢትዮጵያ በ4 ዓመታት ውስጥ ሊሰጥ ካሰበው ብድር ውስጥ በ1ኛ ዙር ከለቀቀው 345 ሚሊየን ዶላር በኋላ የ2ኛ ዙር ግምገማ (በ3 ወር ውስጥ) በማድረግ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ መሆኑን ገልጿል።
እንደ IMF ግምገማ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ጥሩ መሆኑን ገልጿል!
IMF ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የተመለከተው ጥሩ ጎኖች ምንድን ናቸው?
የ3ኛ ዙር የIMF ግምገማ ከ6 ወር በኋላ ይደረጋል የተባለው ለምንድን ነው?
የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ...https://youtu.be/ZsahDfvh1aI

IMF ለኢትዮጵያ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ ነው! #IMF
IMF ለኢትዮጵያ በ4 ዓመታት ውስጥ ሊሰጥ ካሰበው ብድር ውስጥ በ1ኛ ዙር ከለቀቀው 345 ሚሊየን ዶላር በኋላ የ2ኛ ዙር ግምገማ (በ3 ወር ውስጥ) በማድረግ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ መሆኑን ገልጿል።
እንደ IMF ግምገማ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ጥሩ መሆኑን ገልጿል!
IMF ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የተመለከተው ጥሩ ጎኖች ምንድን ናቸው?
የ3ኛ ዙር ግምገማ ከ6 ወር በኋላ ይደረጋል…

የIMF_የ2ኛ_ዙር_የባለሙያ_ግምገማ_ሪፖርት.pdf
144.5 KB
IMF በ2ኛ ዙር በኢትዮጲያ ያደረገው የባለሙያ ግምገማ ውጤት መግለጫ!
በ100% ዋጋ ጭማሪ Survive ያደርጋል?
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ላይ 100% ጭማሪ አደረገ። አሁን አገልግሎት እየተሰጠበት ያለው 10 ብር ሲሆን ወደ 20 ብር ጭማሪ ተደርጓል።

እንደ ኢኮኖሚስት አስቡ (Think Like an Economist)!
እመኑኝ እንደ ኢኮኖሚስት ማሰብ ስትጀምሩ በስራ ቦታዎ፣ በቤትዎ እና በማህበረሰብ ውስጥ የተሻሉ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የሚያስችልዎትን አቅም በማግኘት የተለየ ዓለምን በግልፅ ያያሉ!
እንደ ኢኮኖሚስት የማሰብን መሰረታዊ ነጥቦች ላጋራችሁ! እይታዎ ላይ ለውጥ ያመጣሉ!
ለእይታው...https://youtu.be/HKkEZcw0gjU

እንደ ኢኮኖሚስት አስቡ (Think Like an Economist)! አመለካከት የሚለውጥ ሃሳብ!
እመኑኝ እንደ ኢኮኖሚስት ማሰብ ስትጀምሩ በስራ ቦታዎ፣ በቤትዎ እና በማህበረሰብ ውስጥ የተሻሉ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ የሚያስችልዎትን አቅም በማግኘት የተለየ ዓለምን በግልፅ ያያሉ!
እንደ ኢኮኖሚስት የማሰብን መሰረታዊ ነጥቦች ላጋራችሁ! እይታዎ ላይ ለውጥ ያመጣሉ!
ለእይታው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com…

ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል (Minimum Wage)! በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል! ለኑሮ በቂ የሆነ ዝቅተኛ ክፍያ በሰዓት ስንት ነው?
ለሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ይቀመጣል! (Minimum Wage)....
በዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ላይ ከፍተኛ ክርክር አለ! ዝቅተኛ የክፍያ ወለል በመንግስት እና በግል ሰራተኞች ላይ ከፍ እንዲል መደረጉ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ሊያባብስ ወይም የደሞዝተኞች ገቢ ማደጉ ኢኮኖሚን ሊያነቃቃ ይችላል...
በኢትዮጵያ አሳማኝ ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመወሰን ተፅዕኖ ያላቸው ጉዳዮች....
እነዚህ ወሳኝ ነጥቦች በምሳሌ ተመልከቱ....https://youtu.be/Sglp7fXTBmk

በዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ላይ ከፍተኛ ክርክር አለ!
ዝቅተኛ የክፍያ ወለል በመንግስት እና በግል ሰራተኞች ላይ ከፍ እንዲል መደረጉ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ሊያባብስ ወይም የደሞዝተኞች ገቢ ማደጉ ኢኮኖሚን ሊያነቃቃ ይችላል...

እነዚህ ወሳኝ…

ትራምፕ ለብሪክስ አባል ሀገራት #ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሰጡ!
የብሪክስ አባል ሀገራት ከአሜሪካ ዶላር ውጪ ለመገበያየት የራሳቸውን ገንዘብ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው!
የብሪክስ አባል ሀገራት አዲስ መገበያያው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) መጠቀም የሚጀምሩ ከሆነ በአሜሪካ ገበያ ካለመግባት እስከ 100% ታሪፍ እንዲጣልባቸው ይደረጋል (ዶናልድ ትራምፕ)!
የብሪክስ አባል ሀገራት ማስተካካያ የማያደርጉ ከሆነ እና የትራምፕ ውሳኔ የሚተገበር ከሆነ ኢትዮጵያ የሚደርስ ተፅኖ አለው!
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ተመልከቱ...https://youtu.be/ZYcn7D644ZQ

ትራምፕ ለብሪክስ አባል ሀገራት ማስጠንቀቂያ ሰጡ! አዲስ መገበያያ ገንዘብ የሚፈጠር ከሆነ አሜሪካ 100% ታሪፍ ትጥላለች!
የብሪክስ አባል ሀገራት ከአሜሪካ ዶላር ውጪ ለመገበያየት የራሳቸውን ገንዘብ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው!
የብሪክስ አባል ሀገራት አዲስ መገበያያው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) መጠቀም የሚጀምሩ ከሆነ በአሜሪካ ገበያ ካለመግባት እስከ 100% ታሪፍ እንዲጣልባቸው ይደረጋል (ዶናልድ ትራምፕ)!
የብሪክስ አባል ሀገራት ማስተካካያ የማያደርጉ ከሆነ እና የትራምፕ ውሳኔ የሚተገበር ከሆነ ኢትዮጵያ የሚደርስ ተፅኖ አለው!…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ #የፋይናንስ_መረጋጋት ሪፖርት ይፋ አደረገ!
ሪፖርቱ የኢኮኖሚ እድገት ማሳያዎችን፤ የዋጋ ንረት ሁኔታን፤ የባንክ ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ፤ በዋናነት የተተገበሩ የፖለሲ አማራጮችን፤…. የ5 ዓመት በንጽጽር አቅርቧል (ከሃምሌ 2016 እስከ ህዳር 2017 እንዲሁም የቀጣይ ዓመት ትንበያን ጨምሮ በትኩረት አቅርቧል)....
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ የገጠሙትን 3 ዋና ዋና አደጋዎች እና ስጋቶች (Risks) አምኖ አቅርቧል!
ይህንን የሪፖርት ትንተና ይመልከቱ...https://youtu.be/Z2lQT6tUmZc

የኢትዮጵያ የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት ወጣ! በፋይናንስ ዘርፉ ጥሩ ውጤቶችም ግልፅ የሆኑ ስጋቶችም አሉ....
የኢትዮጵያ የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት የኢኮኖሚ እድገት ማሳያዎችን፤ የዋጋ ንረት ሁኔታን፤ የባንክ ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ፤ በዋናነት የተተገበሩ የፖለሲ አማራጮችን፤…. የ5 ዓመት በንጽጽር አቅርቧል (ከሃምሌ 2016 እስከ ህዳር 2017 እንዲሁም የቀጣይ ዓመት ትንበያን ጨምሮ በትኩረት አቅርቧል)....
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ የገጠሙትን 3 ዋና ዋና አደጋዎች እና ስጋቶች (Risks) አምኖ አቅርቧል!
የሪፖርቱን…