The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
718 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ አድርጓል!

በህጋዊ መንገድ እስከ 3,000 ዶላር ወደ ውጭ ሃገር ለመላክ የሚፈቅድ ክፍል ተካቶበታል!
👍15🔥6
የውጭ ምንዛሬ በእጃችሁ ላላቹ ታላቅ የምስራች!

እንደ ሮሃ ባሉ የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ገንዘብዎን ለመሸጥ ከእንግዲህ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ማቅረብ አይጠበቅባችሁም።

አዎ !

የውጭ አገር ጥሬ ገንዘብ በእጃችሁ ካለ፣ ወደ ተፈቀደላቸው የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች በመሄድ ያለምንም የጉምሩክ ማስረጃ ምንዛሬ ማከናወን ትችላላችሁ።

ይህ ማለት፦ ቀላል፣ ፈጣን እና ቀልጣፋ አሰራር ለእናንት ለዉድ ደምበኞቻችን ማለት ነው።

እኛ በሮሃ ከምንግዜዉም በበለጠ ዝግጁ ነን!

- የውጭ ምንዛሬ እንገዛለን 
- የውጭ አገር ጥሬ ገንዘብዎን ይሸጡልን 

- በጥሬ ገንዘብ ብቻ 
- ሙሉ በሙሉ ህጋዊ

የውጭ ምንዛሬ ይዘው እየጠበቁ ከነበረ፣ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው።

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት
እና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ
አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ
- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍4
- ለቪዛ ክፍያዎች
- ለኢሚግሬሽን ክፍያዎች
- ለፈቃድ (License) ክፍያዎች

የክፍያ ማረጋገጫ እስከያዛችሁ ድረስ ብቻ።

ምንም አይነት ውዝግብ የለም። አላስፈላጊ ገደቦችም ቀርተዋል።
ስርዓቱ ይበልጥ ክፍት እየሆነ ነው ሮሃ (Rooha) ደግሞ ከአዲሶቹ መመሪያዎች ጋር ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው።

ለመንግስታዊ/ኦፊሴላዊ ክፍያዎች የውጭ ምንዛሬ ከፈለጉ………

የዛሬው የምንዛሬ ተመን ከላይ ተለጥፏል

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በዚህ ወር በአፍሪካ በዝቅተኛ ዋጋ ነዳጅ የሚሸጡ ሃገራት ዝርዝር!

ከኢትዮጲያ በላይ ያሉ ሀገራት በሙሉ ነዳጅ አምራች ሀገራት ናቸው!

የቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ መረጃ!
🤔8😱1
#ለመረጃ: የጥር ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 9.8 በመቶ ደርሷል...

👉 የምግብ ነክ የዋጋ ንረት 10.4 በመቶ!

👉 ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ንረት 9 በመቶ!

መረጃው የኢትዮጵያ እስታቲክስ አገልግሎት ነው!
🔥4👍3🤔2
የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ናቸው!

በተጨማሪ ቅዳሜ የገበያ እና የውጭ ጉዞ ቀን ነው!

ታዲያ በዚህ ቀን የምንዛሬ ፍላጎት ከፍተኛ!

ምንዛሬ በነፃነት የመሸጥ እና የመግዛት ስርዓቱ ይበልጥ ክፍት እየሆነ ነው ሮሃ የግል  የውጭ የምንዛሬ ቢሮ (Rooha Forex Bureau) ደግሞ ዝግጁ ነው።

የዛሬው የምንዛሬ ተመን ከላይ ተለጥፏል

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1
ኢትዮጵያ በፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ናት።

የእርስዎ የውጭ ምንዛሬ ዝግጁ ነውን?

- ወደ አገር ቤት እየገቡ፣
- አልያም እየወጡ
- ወይም የንግድ ሥራ እያከናወኑ

የውጭ ምንዛሬ እጥረት ሊያደናቅፍዎ አይገባም።

በሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች (Rooha Forex) የምንዛሬ አገልግሎታችን፦

- በፍጥነት
- በጥሬ ገንዘብ
- ሙሉ በሙሉ የብሔራዊ ባንክን ህግ የተከተለ
- በየቀኑ የሚታደሱ አዋጭ ተመኖች

የውጭ ምንዛሬ መግዛትም ሆነ መሸጥ ካስፈለገዎት በግምት አይመሩ

በትክክለኛው መንገድ አሁኑኑ ይትመሙ።

የዛሬው የካቲት 9 የገበያ ተመን እንሆ ወጥቷል።

ወደ ሮሃ ብቅ ይበሉና በልበ ሙሉነት ይመንዝሩ።

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: ገንዘብ ሚኒስቴር ጀኔሬተር እና ትራንስፎርመር ለኢንቨስትመንት በካፒታል ዕቃነት ከቀረጥ ነፃ ከሚገቡት መካከል እንዲሆን ፈቅዷል!

ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ቅድሚያ የተፈቀዱ ካፒታል እቃዎች ዝርዝር ከመመሪያ ቁጥር 1064/2017 (የኢንቨስትመንት ማበረታቻን ለማስፈጸም የወጣ መመሪያ) ሙሉ ሰነዱን ላይ ማንበብ ትችላላች።
👏2
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለ18ኛ ጊዜ ነገ በጨረታ ያቀርባል!
ዛሬ ወደ ገበያ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይለቀቃል!

የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት በገበያ መንፀባረቁ አይቀርም! ጉልህ የማይሆንበት ብዙ ምክንያቶች አሉ!

የዛሬን የግል የምንዛሬ ዕለታዊ ዋጋ ተመን መረጃ ተመልከቱ!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...