2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....
1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......
2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......
2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል ነበር......
የኢትዮጵያ በጀት በ3 ዓመት ውስጥ (ከ2014 እስከ 2016 ዓ/ም) የሚፈጥረው ለውጥ ምንን አመላካች ነው? ንፅፅሩን ተመልከቱ።
https://youtu.be/3LOzqZ42ymA

YouTube
የ2016 ዓ/ም የ801.6 ቢሊየን ብር በጀት ልዩ ባህሪያት!| በጀቱ ስጋትም እድልም አለው! ዋጋ ንረትን ለምን ከግምት አልከተተም?
2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....
1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......
2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......
2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል…

የ2016 በጀት ከ2015 በጀት አንጻር
ለመደበኛ ወጪ ከብር 347.12 ቢሊየን ወደ 369.6 ቢሊዮን (6.47% ጭማሪ)
ለካፒታል ወጪ ከብር 218.11 ቢሊየን ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ)
ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ከብር 209.38 ቢሊየን ወደ 214.07 ቢሊዮን (2.23% ጭማሪ)
ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ከብር 12 ቢሊዮን ወደ 14 ቢሊዮን (16.66% ጭማሪ)
የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከባለፈው ዓመት (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ፡፡
የ2015 በጀት ከ2014 በጀት አንጻር
ለመደበኛ ወጪዎች ከብር 162 ቢሊየን ወደ 347.12 ቢሊየን (114% ጭማሪ)
ለካፒታል ወጪዎች ከብር 183.5 ቢሊዮን ወደ 218.11 ቢሊየን (18.8% ጭማሪ)
ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ ከብር 203.95 ቢሊዮን ወደ 209.38 ቢሊየን (2.66% ጭማሪ)
ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ ከብር 12 ቢሊዮን 12 ቢሊዮን (0% ጭማሪ)
የ2016 በጀት ታሳቢዎች
የልማት እቅድ ግቦች ለማሳካት፣
የሀገር ደህንነት ለማስጠበቅ፣
በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጐችን ለመርዳት፣
በህግ ማስከበር ዘመቻው የወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ለማቋቋም፣
ለቀጣይ የማህበራዊና የኢኮኖሚ ሽግግር ለማድረግ፤
የ2016 በጀት ልዩ ባህሪያት.....
1. የ2016 በጀት 801.6 ቢሊየን ብር ከ2015 (786.6 ቢሊየን ብር) አንጻር የ1.9 ከመቶ ብቻ ጭማሪ ያለው በጀት መሆኑ.......
2. በ2016 የካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊየን ከ2015 አንፃር ወደ 203.9 ቢሊዮን (6.51% ቅናሽ) ማድረጉ......
2. የ2016 በጀት 27% የዋጋ ንረትን ከግምት ቢከት ወደ 1 ትሪሊየን ብር ሊደርስ ይችል ነበር......
የ2016 በጀት ስጋት
የፕሮጀክቶች መታጠፍ፤
የግል ሴክተሩ የካፒታል ፈሰስ መቀነስ፤
የመንግስት ድጎማዎች መቀነስ፤
ክልሎች እና ፌደራል መንግስት የገቢ መጠን ለመጨመር ሲባል ጫና መፈጠር፤
የ2016 በጀት እድል
የበጀት ጉድለት መቀነስ (የግብር ማዕቀፍ እየጨመረ መሆኑ)፤
ከገንዘብ አቅርቦት የሚነሳ የዋጋ ንረት መቀነስ፤
ክልሎች የገቢ መጠናቸውን ለማሳደግ ለአዳዲስ አሰራሮች መዘጋጀት፤

የበጀት ጉድለት (Budget Deficit) ምንነት፤ ምክንያት፤ እድል እና ስጋት!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc

የበጀት ጉድለት ምክንያት እና ስጋት! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 የበጀት ጉድለት መጠን! የበጀት ጉድለት እያለ በጀት ለምን ይጨምራል?
2016 Budget Speech.pdf
664.9 KB
የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር (አህመድ ሺዴ) የ2016 በጀትን አስመልክቶ ለምክር ቤት ያቀረቡትን ፅሁፍ ሙሉ ሃሳብ Budget Speech ማንበብ ለምትፈልጉ አስቀምጫለሁ።
የበጀት ጉድለት (Budget Deficit) ምንነት፤ ምክንያት፤ እድል እና ስጋት!
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 ምን ያህል የበጀት ክፍተት አለበት? በምን ዘዴ ሊሞላ ይችላል?
የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት (GDP) አንፃር ምን ያህል ደርሷል? ስጋቱስ?
https://youtu.be/NJbdQh96_gc
YouTube
የበጀት ጉድለት ምክንያት እና ስጋት! የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 የበጀት ጉድለት መጠን! የበጀት ጉድለት እያለ በጀት ለምን ይጨምራል?
ገንዘብ ሚኒስተር በአዲሱ አመት ቅጥር አግዷል! ለምን?| ሰፊ የቅጥር ማስታወቂያ በተዘዋዋሪ ስራ አጥነትን አይጨምርም?|በኢትዮጵያ ሁኔታ መንግስት የስራ አጥነትን ቀጥሮ ማቃለል ይችላል? በ2016 የቅጥር መታገድ እድል እና ስጋት!
ይህን በተመለከተ የሚከተለውን የኢኮኖሚ ትንታኔ ይመልከቱ https://youtu.be/3T9kat7lQ1k

ገንዘብ ሚኒስተር በአዲሱ አመት ቅጥር አግዷል! ለምን?| የቅጥር ማስታወቂያ መኖር በተዘዋዋሪ ስራ አጥነትን አይጨምርም?|ስራ አጥነትን ቀጥሮ ማቃለል ይችላል?
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
#የበጀት_ጉድለት
የበጀት ጉድለት ስሌት = የመንግስት ጠቅላላ ወጪ − የመንግስት ጠቅላላ ገቢ
801.6 ቢሊየን በጀት - 520.6 ገቢ = 281 ቢሊየን (53.7 ቢሊየን የሚሆነው ተመልሶ ሀገር ውስጥና ለውጭ ዋና ብድር ክፍያ የሚውል በመሆኑ የተጣራ የበጀት ጉድለቱ (Net Budget Deficit) መጠኑ ብር 227 ቢሊዮን ይሆናል)
#የመንግስት_የገቢ_ምንጮች
440.8 ቢሉዮን ከታክስ፣
38.7 ቢሉዮን ታክስ ካሌሆኑ ምንጮች፣
6.3 ቢሉዮን ከቀጥታ የበጀት ድጋፍ እና
34.8 ቢሊዮን ከፕሮጀክቶች ዕርዳታ እንሚገኝ የተገመተ ነው፡፡
#የበጀት_ጉድለት_ምክንያቶች
ገቢ የመሰብሰብ አቅም ሲዳከም፤
ወጪን የማስተዳደር አቅም ሲዳከም፤
ኢኮኖሚው (ፍላጎት እና አቅርቦት) እንዳይቀዛቀዝ ሲታሰብ (ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ የተለመደ ነው) የተዳከመ ኢኮኖሚ ገንዘብ ስለሚፈልግ የገንዘብ ፈሰስን በማሳደግ ሸመታ እና ኢንቨስትመንት እንዲያድግ ለማድረግ፡፡
#የበጀት_ጉድለት_መሙያ_ዘዴዎች
የመንግስት የሃገር ውስጥ ብድር (ቀጥታ እና የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ)
የውጪ ብድር እና እርዳታ፤
የገንዘብ ህትመት፤
#ስጋት
የግል ብድርን ማጨናነቅ፤
የካፒታል አወቃቀሮችን እና የወለድ መጠኖችን ማዛባት፤
የኤክስፖርት መጠን መቀነስ፤
ከፍተኛ ግብር መጣል፤
ከፍተኛ የዋጋ ንረት (የበጀት ጉድለቱን ለመሙላት ብር ማተም ይኖራል)።
የበጀት ጉድለት ከGDP አንፃር ቀመር
801.6 ቢሊየን ብር
ጠቅላላ ሀገራዊ ምርት 156 ቢሊየን ዶላር (Nominal) ዋጋ ንረትን ከግምት ያልከተተ።
የቢሆን ግምት ዋጋ ንረት ቢታከልበት 130 ቢሊየን ዶላር ሊደርስ ይችላል፡፡
156 ቢሊየን ዶላር*54.37ብር = 8.48 ትሪሊየን ብር (227 ብር የበጀት ጉድለት/8.48 ትሪሊዮን ብር GDP= 2.67ከመቶ)
130 ቢሊየን ዶላር*54.37ብር = 7.06 ትሪሊየን ብር (227ብሮ የበጀት ጉድለት /7.06 ትሪሊዮን ብር GDP= 3.21ከመቶ)

ፋብሪካ በሚከፍት ካፒታል መሬት እና ቤት ገዝቶ መሸጥ የሚያስወስነው Rational Expectation| ኢኮኖሚያዊ ፖለቲክስ ምንድን ነው? ስጋቱስ?
#ለምሳሌ፦ የ2008 የዓለም የፋይናንስ ቀውስ መነሻ የሪል እስቴት ገበያ ላይ ከባንኮች የተነሳው ቀውስ (Real Estate Bubbles) እንዴት የዓለምን ኢኮኖሚ ሰበረው?
በኢትዮጵያ ስላለው አዝማሚያ እና ማስተካከያ ስለሚሆኑ ምክረ ሃሳቦች የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/7EJsLoDdaIc ይመልከቱ!

የኖቤል ተሸላሚው ኢኮኖሚስት መሃመድ የኑስ በንግግር የሚያቀርባቸው የኢኮኖሚ አመክንዮዎች ከድህነት እንደማያወጡ በመረዳቱ በባንጊላዲሽ ጎዳናዎች ላይ ላሉ ሴቶች ጥቃቅን ብድር በማቅረብ ህይወታቸው እንዲለወጥ የማድረግ ስራ በመጀመር አሁን ላይ በዓለም ላይ ከ100 ሀገራት በላይ እየተሰራበት ያለውን ማይክሮ-ፋይናንስ ተቋም አቋቋመ (በዩኒቨርሲቲ የማስተምራቸው ምርጥ ምርጥ የኢኮኖሚ ሎጂኮች ቢኖሩም በተግባር ለመውረድ የከበዱ ናቸው ይላል)።
በኑሮ ስለመለወጥ አነቃቂ ንግግር የሚያደርጉ ሰዎችን ስመለከት ምክሮቻቸው ከአማካይ በታች ያሉ ሰዎችን የመወከል አቅም የሚያንሰው እና የይሆናል እንጂ የቢሆነኝ Assumptions (በኢኮኖሚክስ ስለ ለውጥ እና እድገት ወሬ ሲጀመር Let assume ተብሎ እንደሚጀመረው አይነት) አለመሆኑ ትንሽ ግር ይለኛል።
ለምሳሌ፦ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ (Economic Feasible) እና በማህበራዊ ሁኔታ (Social Feasible) ያተረፈ ስራ አዋጪ ነው (ህልምህ ሆነም አልሆነም!) ህልምህ ወይም Passion ላልሆነ ነገር ጊዜህን አታጥፋ አይነት ምክር በኢኮኖሚክስ ደካማ ነው።
ለምሳሌ፦ ማህበራዊ ስሪቱ ለተለያየ ሰው (ገቢ ያለውም ገቢ የሌለውም) ተመሳሳይ የቆጥብ ምክር በመድረክ ሲቀርብ አማካይ ላይሆን ይችላል።
ለምሳሌ፦ ስራ እንዴት ላግኝ ደረጃ ላይ ላለ ሰው አይናችሁን ሳታሹ ሪል እስቴት ገዝቶ መሸጥ አያከስርም አይነት ምክር አማካይ ላይሆን ይችላል።
አንዳንዴ አዳራሽ ሙሉ ወጣት ለአነቃቂ ንግግሮች ተቀምጦ ስመለከት ባላቸው ተነሳሽነት ጥሩ ስሜት ይሰማኛል! በተመሳሳይ በአዳራሹ በወጣቶች ምትክ ፖሊሲ አውጪዎች እና መሪዎች ተተክተው ሀገሪቷ ያላትን የመጨረሻ አቅም አውጥታ በመጠቀም ለዜጎች የሚበቃ ስራም ገቢም መፍጠር የሚቻልበት አቅም እንዳለ በማሳየት ለማንቃት ቢሞከር አቋራጭም ተደራሽም እንደሆነም ይሰማኛል።
በኑሮ ስለመለወጥ አነቃቂ ንግግር የሚያደርጉ ሰዎችን ስመለከት ምክሮቻቸው ከአማካይ በታች ያሉ ሰዎችን የመወከል አቅም የሚያንሰው እና የይሆናል እንጂ የቢሆነኝ Assumptions (በኢኮኖሚክስ ስለ ለውጥ እና እድገት ወሬ ሲጀመር Let assume ተብሎ እንደሚጀመረው አይነት) አለመሆኑ ትንሽ ግር ይለኛል።
ለምሳሌ፦ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ (Economic Feasible) እና በማህበራዊ ሁኔታ (Social Feasible) ያተረፈ ስራ አዋጪ ነው (ህልምህ ሆነም አልሆነም!) ህልምህ ወይም Passion ላልሆነ ነገር ጊዜህን አታጥፋ አይነት ምክር በኢኮኖሚክስ ደካማ ነው።
ለምሳሌ፦ ማህበራዊ ስሪቱ ለተለያየ ሰው (ገቢ ያለውም ገቢ የሌለውም) ተመሳሳይ የቆጥብ ምክር በመድረክ ሲቀርብ አማካይ ላይሆን ይችላል።
ለምሳሌ፦ ስራ እንዴት ላግኝ ደረጃ ላይ ላለ ሰው አይናችሁን ሳታሹ ሪል እስቴት ገዝቶ መሸጥ አያከስርም አይነት ምክር አማካይ ላይሆን ይችላል።
አንዳንዴ አዳራሽ ሙሉ ወጣት ለአነቃቂ ንግግሮች ተቀምጦ ስመለከት ባላቸው ተነሳሽነት ጥሩ ስሜት ይሰማኛል! በተመሳሳይ በአዳራሹ በወጣቶች ምትክ ፖሊሲ አውጪዎች እና መሪዎች ተተክተው ሀገሪቷ ያላትን የመጨረሻ አቅም አውጥታ በመጠቀም ለዜጎች የሚበቃ ስራም ገቢም መፍጠር የሚቻልበት አቅም እንዳለ በማሳየት ለማንቃት ቢሞከር አቋራጭም ተደራሽም እንደሆነም ይሰማኛል።
ፋብሪካ በሚከፍት ካፒታል መሬት እና ቤት ገዝቶ መሸጥ የሚያስወስነው Rational Expectation| ኢኮኖሚያዊ ፖለቲክስ ምንድን ነው? ስጋቱስ?
#ለምሳሌ፦ የ2008 የዓለም የፋይናንስ ቀውስ መነሻ የሪል እስቴት ገበያ ላይ ከባንኮች የተነሳው ቀውስ (Real Estate Bubbles) እንዴት የዓለምን ኢኮኖሚ ሰበረው?
በኢትዮጵያ ስላለው አዝማሚያ እና ማስተካከያ ስለሚሆኑ ምክረ ሃሳቦች የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/7EJsLoDdaIc ይመልከቱ!
#ለምሳሌ፦ የ2008 የዓለም የፋይናንስ ቀውስ መነሻ የሪል እስቴት ገበያ ላይ ከባንኮች የተነሳው ቀውስ (Real Estate Bubbles) እንዴት የዓለምን ኢኮኖሚ ሰበረው?
በኢትዮጵያ ስላለው አዝማሚያ እና ማስተካከያ ስለሚሆኑ ምክረ ሃሳቦች የሚከተለውን ትንታኔ https://youtu.be/7EJsLoDdaIc ይመልከቱ!
YouTube
ፋብሪካ በሚከፍት ካፒታል መሬት እና ቤት ገዝቶ መሸጥ የሚያስወስነው Rational Expectation| ኢኮኖሚያዊ ፖለቲክስ ምንድን ነው? ስጋቱስ?
ገንዘብን በየቀኑ በሽርፍራፊ ሳንቲሞች እያዳከሙ መሄድ (Currency Depreciation) እና የገንዘብን የመግዛት አቅም በውሳኔ በአንዴ በከፍተኛ መጠን ማዳከም (Currency Devaluation) መካከል ልዩነት ቢኖርም በሀገራችን አንድ አድርጎ መጥራት የተለመደ ነው። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሁለቱንም ስልቶች እያፈራረቀ የሚጠቀመው ለምንድን ነው?
https://youtu.be/xml3ecoKwzA
https://youtu.be/xml3ecoKwzA
YouTube
በ Currency Depreciation እና በ Currency Devaluation መካከል ያለ ልዩነት!
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha

ዋስይሁን፡- "የዓለም ዋና ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት (OPEC) በተለያዩ ጊዚያት የዓለምን የነዳጅ ገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ሲባል ምርቴን ቀነስኩ ይላል! ምን ማለቱ ነው?" ጠያቂ…..
ነዳጅ አቅራቢ ሃገራት (13 ዋና ነዳጅ አምራቾች ከአፍሪካ ሀገራት እስከ ሳውዲ OPEC በሚለው የጋራ ማህበራቸው) የዓለም የነዳጅ ገበያ ሁኔታ በነዳጅ አቅርቦት መጠን እና ኢኮኖሚው ነዳጅን በሚፈልግበት ልክ እንደሚመራ ያውቃሉ! ስለዚህ ብዙ ነዳጅ ማቅረብ በቀጠሉ ቁጥር ዋጋ እየቀነሰ እና በቀነሰ ዋጋ ገዝቶ ማከማቸት እንደሚኖር ያውቃሉ! የምርት መጠናቸውን ሲቀንሱ ከአቅርቦት መቀነስ የተነሳ ዋጋ እንደሚጨምር እና ያከማቹ ሃገራት ከክምችት እንደሚያወጡ ስለሚረዱ ነው (በወቅቱ ምርት በመቀነስ የተጎዱ ቢመስልም በዘላቂነት ዋጋን አረጋግቶ ለማቆየት የሚወስዱት ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ስልት ነው)፡፡

"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት!
1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል
2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ
3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት
የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል! ሁላችሁም ይህንን https://www.youtube.com/watch?v=UL3DwaYwkes&feature=youtu.be ማወቅ አለባችሁ!

"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት! ግዴታ ማወቅ ያለብን እውነት!

የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ…

ላለፉት 250 ዓመታት የዓለም የኢኮኖሚ ቅርጽ አፈጣጠር (ይህንን ማወቅ ጠቃሚ ነው!) በአለም ታሪክ ውስጥ በጣም ተደማጭነት የነበራቸው የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት "The Big Three in Economics" ። አዳም ስሚዝ (ነጻ ገበያ ሲወክል)፤ ካርል ማርክስ፤ (አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን ያንጸባርቃል እንዲሁም ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (በገበያ የመንግስት ሚናን ያመለክታል፡፡ የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል፡፡
#አዳም_ስሚዝ (ከ1723-1790)
አዳም ስሚዝ በ1776 የኢኮኖሚ አብዮት አወጀ! አዳም ስሚዝ አጠቃላይ መርሆዎች፡ የኢኮኖሚክስ ክላሲካል ሞዴል ሆነው ያገለግላሉ እነሱም….
ነፃነት፡- ግለሰቦች እንደፈለጉት ምርት፣ ጉልበት እና ካፒታል የማምረት እና የመለዋወጥ መብት አላቸው።
ውድድር፡- ግለሰቦች በሸቀጦችና አገልግሎቶች ምርትና ልውውጥ ላይ የመወዳደር መብት አላቸው።
ፍትህ፡ የግለሰቦች ተግባር በህብረተሰቡ ህግ መሰረት ፍትሃዊ እና ታማኝ መሆን አለበት።
ቆጣቢነት፣ ጠንክሮ መሥራት፣ የግል ጥቅምን ማጎልበት እና ለዜጎች ቸርነት በጎነት ናቸው እናም ሊበረታቱ ይገባል።
መንግሥት በኢኮኖሚው ሊኖረው የሚገባው ሚና ፍትህን ማስፈን፣ የግል ንብረት መብቶችን ማስከበር፣ በአንዳንድ ህዝባዊ ሥራዎች ላይ መሰማራት እና ሀገርን ከጥቃት መከላከል መሆን አለበት (ነፃ ንግድ፣ ዝቅተኛ ግብር፣ አነስተኛ ቢሮክራሲ፣ ወዘተ)።
የወርቅ/ብር ክምችት ስታንዳርድ መንግስት የመገበያያ ገንዘቡን እንዳይቀንስ ያግዘዋል።
#ካርል_ማርክስ (ከ1818-1883)
ካርል ሄንሪች ማርክስ ጀርመናዊ ፈላስፋ፣ ኢኮኖሚስት፣ የታሪክ ምሁር፣ ሶሺዮሎጂስት፣ የፖለቲካ ቲዎሪስት፣ ጋዜጠኛ፣ የፖለቲካ ኢኮኖሚ ተቺ እና የሶሻሊስት አብዮተኛ ነበር። በጣም የታወቀው በ1848ቱ የኮሚኒስት ማኒፌስቶ ነው። ነጻ ገበያ ላይ አቢዮት ያስነሳ ነው፡፡
በስሚዝ እና በማርክስ መካከል ያለው “ዋና ልዩነት” የሚከተለው ነው።
ስሚዝ የግለሰቡ የግል ጥቅምን ማሳደድ ለሁሉም የሚጠቅም ውጤት እንደሚያስገኝ ተከራክሯል፣ ማርክስ ግን የራስን ጥቅም ማሳደድ ወደ አለመረጋጋት፣ ቀውስ እና የግል ንብረት መበተን ያስከትላል ሲል ተከራክሯል። ካርል በካፒታሊዝም ስርዓት ላይ አብዮት ነው ያስነሳው።
ማርክስ የራሱን የአስተሳሰብ ትምህርት ቤት፣ በራሱ ዘዴ እና ልዩ ቋንቋ ያቋቋመ የመጀመሪያው ኢኮኖሚስት ሳይሆን አይቀርም። ከማርክስ ጀምሮ ኢኮኖሚክስ አንድ አይነት ሆኖ አያውቅም።
ማርክስ ሲከራከር የካፒታሊዝም ቀውስ ወጭ መቀነስ፣ የትርፍ ማሽቆልቆል፣ የብቸኝነት ሃይል (Monopolistic Power)፣ የፍጆታ መቀነስ (Under-Consumption)፣ ከፍተኛ ስራ አጥነት፤ ወዘተ ሲሆን እነዚህ ሁሉ ሁኔታዎች የመንፈስ ጭንቀት ያስከትላሉ ይላል፡፡
ማርክስ እና ኢንግልስ ባለ አስር ነጥብ የኮሚኒስት ማኒፌስቶ አውጥተዋል እነሱም…
ሁሉንም የመሬት ሃብት እና ኪራይ ለሕዝብ ጥቅም ማዋል፣ አዳጊ የገቢ ግብር መጠን መጣል፣ የውርስ መብትን በሙሉ መሰረዝ፣ የሁሉም ስደተኞች እና አመጸኞች ንብረት መውረስ፤ የብድር አቅርቦትን በመንግስት እጅ ውስጥ ማድረግ፤ የመገናኛ እና የመጓጓዣ መንገዶችን በመንግስት እጅ ማድረግ፤ በመንግስት ባለቤትነት የተያዙ ፋብሪካዎች እና የማምረቻ መሳሪያዎች ማራዘም፤ ቆሻሻ መሬቶችን ወደ ልማት ማምጣት፤ ሁሉም ላይ የመሥራት እኩል ግዴታ መጣል፤ ግብርና ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ጥምረት፤ በከተማ እና በአገር መካከል ያለውን ልዩነት ቀስ በቀስ ማጥፋት፣ በአገሪቱ ላይ የበለጠ ፍትሃዊ የህዝብ ስርጭት መፍጠ፤ በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ላሉ ልጆች ትምህርት በነጻ ማቅረብ፤ በፋብሪካ የሕፃናት የጉልበት ሥራ ማስወገድ፤ ትምህርትን ከኢንዱስትሪ ጋር ማጣመር፤ ወዘተ፡፡
የማርከስ ትንበያ ያልተሳኩ ያስመሰሉት እውነቶች!
በካፒታሊዝም ስር የትርፉ መጠን ማሽቆልቆል አልቻለም፡፡
የሰራተኛ መደብ ከበለጠ እና ከከፋ መከራ ውስጥ አልገባም፤ የደመወዝ ክፍያ ከኑሮ ደረጃው በላይ ጨምሯል፤ በኢንዱስትሪ ውስጥ ያሉ አገሮች በአማካይ ሠራተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ በሚያስደንቅ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል፤ መካከለኛው ክፍል አልጠፋም እንዲያውም ተስፋፍቷል.
የሶሻሊስት ማህበረሰቦች እንደታሰበው አላደጉም፡፡
ምንም እንኳን አልፎ አልፎ ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ቢኖርም ካፒታሊዝም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እያደገ የመጣ ይመስላል፡፡
#ጆን_ሜይንራድ_ኬይነስ (ከ1883-1946)
ኬይነስ የጀመረው አዳም ስሚዝን ስውሩ እጅ (Invisible Hand Doctrine) ከመተቸት ነው! ኬይንስ የካፒታሊዝም አዳኝ ተብሎ ተመስግኗል፡፡ ነገር ግን የእሱ ሞዴል እና የፖሊሲ ምክሮች በብዙ መልኩ በአዳም ስሚዝ ነጻ ገበያ ስርዓት ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ነበሩ። አዳም ስሚዝ “ግለሰቦች በኢኮኖሚ ተግባራቸው ውስጥ የተፈጥሮ ነፃነት (Self-Interest) አላቸው“ የሚለው ሃሳብ እውነት አይደለም ይልና ልምዱ የሚያሳየው ግለሰቦች፣ ማሕበራዊ ጥምረት ሲፈጥሩ፣ ሁልጊዜም ተለያይተው ከሚሰሩበት ጊዜ ይልቅ የማየት ችሎታቸው ያነሰ ነው” ይላል።
ኬይንስ የሚከተሉትን መርሆች አቅርቧል…..
የቁጠባ መጨመር ገቢን ሊቀንስ እና የኢኮኖሚ እድገትን ሊቀንስ ይችላል. ኢንቨስትመንትን ከማበረታታት ይልቅ ፍጆታ ከማምረት የበለጠ ጠቃሚ ነው፣ ስለዚህ የሳይ ህግን “ፍላጎት የራሱን አቅርቦት ይፈጥራል” መቀየር።
ኢኮኖሚ እየወደቀ ሲመጣ የፌደራል መንግስት በጀት ሆን ተብሎ ሚዛናዊ ባልሆነ ሁኔታ (የበጀት ጉድለት) ውስጥ መቀመጥ አለበት፤ የፊስካል እና የገንዘብ ፖሊሲ በከፍተኛ ደረጃ መስፋፋት አለበት እና የወለድ ተመኖች በቋሚነት ዝቅተኛ መሆን አለባቸው።
መንግስት የነጻ ገበያ ፖሊሲውን ትቶ በገበያው ውስጥ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ጣልቃ መግባት።
ኢኮኖሚን ለማረጋጋት የወርቅ ስታንዳርድ ጉድለት ያለበት ነው (የመለጠጥ አቅም የለውም) ስለዚህ የወረቀት ገንዘብ ይመረጣል።
ኬይንስ እንደሚለው በነጻ ገበያ ውስጥ የምንቆይ ከሆነ በረጅም ጊዜ ውስጥ ሁላችንም ሟቾች ነን ይላል “In the Long Run We Are All Dead”፡፡

Forwarded from The Ethiopian Economist View (Wasyhun Belay)
The Big three in Economics.pdf
2 MB
የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ታሪክ ለመረመረ ኢትዮጵያ ሶስቱንም የኢኮኖሚ አማራጮች (ከፊል ነፃ ገበያ፤ ኮሚኒስት እና ጣልቃ ገብ አስተዳደር) በተለያየ ጊዚያት ተጠቅማለች አሁንም እያፈራረቀች በመጠቀም ላይ ነች! ታዲያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሶስቱም ርዕዮቶች ድህነትን የሚያስተናግደው ለምን ይመስላችኋል?
የርዕዮቱን ልዩነት ትንታኔ ለማየት ለምትፈልጉ 👉https://www.youtube.com/watch?v=UL3DwaYwkes&feature=youtu.be
የርዕዮቱን ልዩነት ትንታኔ ለማየት ለምትፈልጉ 👉https://www.youtube.com/watch?v=UL3DwaYwkes&feature=youtu.be
YouTube
"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት! ግዴታ ማወቅ ያለብን እውነት!
"The Big Three in Economics" የዓለም ታሪክን የቀረጹ የሶስቱ የኢኮኖሚክስ ሊቃውንት የሃሳብ ጦርነት!
1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል
2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ
3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት
የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ…
1. አዳም ስሚዝ (1723-1790) ነጻ ገበያ የሚወክል
2. ካርል ማርክስ (1818-1883) አክራሪ ሶሻሊስት ሞዴልን የሚያንፀባርቅ
3. ጆን ሜይናርድ ኬይንስ (1883-1946) የመንግስትን የጣልቃ ገብነት ሚና የሚያመለክት
የእያንዳንዳቸው አመለካከት ዘመናዊውን ዓለም በመቅረጽ ላይ…
በዋጋ ንረት (Inflation) እና በዋጋ ዝቅጠት (Deflation) መካከል ያለ የአደጋ ልዩነት! የዓለም ልምድ እና የማቃለያ መላዎች!
የኢኮኖሚ ግንዛቤዎን ለመጨመር 👉https://youtu.be/-yDBaELMVvo