WU Freshman program
2.77K subscribers
565 photos
29 videos
186 files
21 links
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Download Telegram
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ ስለሆነ ዛሬ ማክሰኞ 28/06/2015ዓ.ም ከ 3፡00 እስከ 5፡00 ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
Students whose ID number is mentioned above have been given the opportunity to be re-admitted, so we urge you to come to the Freshman Program Office on Tuesday 28/06/2015 from 3:00 to 5:00 only and fill out the form.
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንዳልሆን መገንዘብ ችለናል፤ በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ በመማሪያ ክፍላችሁ ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን፤ ተጨማሪ እገዛ የሚያስፈልጋችሁ ከሆን በየትምህርት ክፍሉ እየሄዳችሁ መምህራኖቻችሁን ማናገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
Forwarded from Gezahegn Desalegn
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች እና ውጤታችሁ 1.74 እና በላይ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ ስለሆነ ዛሬ ረብዕ 29/06/2015ዓ.ም ከ 4፡30 እስከ 7፡30 ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/4278/14
WOUR/4295/14
WOUR/3111/14
WOUR/4042/14
WOUR/4328/14
WOUR/0212/14
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች ሰኞ 04/07/2015ዓ.ም በ 2፡30 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/3984/14
WOUR/3983/14
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች መረጃችሁ እየተጣራ በመሆኑ በትእግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
WOUR/2534/14
WOUR/1625/14
WOUR/0794/14
WOUR/0597/14
ከ አርብ 30/06/2015ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውንም የትምህርት ክፍል ምደባ ጥያቄ የማንቀበል በመሆኑ ሁላችሁም ተማሪዎች በየተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
እስካሁን ኦን ላየን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ የማጠናቀቄያው ስዓት በመሆኑ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
ማስታወቂያ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፈርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፈርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
ዛሬ ሰኞ 10/07/2015ዓ.ም ከ 5፡00 እስከ 10፡45 ድረስ ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እያሳሰብን ከዚህ ቀን ውጪ የማናስናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
10/07/2015ዓ.ም
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች የተመደባችሁበት የትምህርት ክፍል ግዕዝ ስለሆነ ግዕዝ ትምህርት ክፍል በመሄድ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/3984/14
WOUR/3983/14
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች ማክሰኞ 04/07/2015ዓ.ም ከ 5፡30-8፤30 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/4278/14
WOUR/0701/14
ማስታወቂያ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፎርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል ለተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ እና ፎርም ሞልታችሁ ትምህርት ክፍል የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ከዛሬ አርብ 14/07/2015ዓ.ም እስከ ነገ አርብ 15/07/2015ዓ.ም 10፡45 ድረስ ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ የሞላችሁትን ፎርም ለተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል እንድትስጡ እያሳሰብን ከዚህ ቀን ውጪ የማናስናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
Forwarded from KIFLE/Tatek
On line Student Probation Request Step