WU Freshman program
2.77K subscribers
565 photos
29 videos
186 files
21 links
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Download Telegram
Forwarded from Birhan Asmame Miheretu
ውድ ተማሪዎች ነገ ትምህርት ስለሚጀመር በተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ገብታችሁ ትምህርት እንደጀምሩ።
የትምህርት ክፍል ምደባ ቅሪታ አቅርባችሁ ውጤታችሁ ከ2.00 በታች ያላችሁ የ ደሴ ግቢ ተማሪዎች ውሳኔ እስከሚሰጣችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
We urge you to wait patiently until we give you a decision for the students of Dese Campus who have submitted an application of the department assignment, and your score is below 2.00.
Freshman Program Office
26/06/2015ዓ.ም
ለደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ገብተን ትምህርት ካልተማርን በማለት ያመለከታችሁ ቁጥራችሁ ትንሽ የሆናችሁ ተማሪዎች ብትኖሩም፤ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኙ ትምህርት ክፍሎች ዝቅተኛው የመግቢያ ውጤት ሲሆን ይህም የተማሪዎች አንደኛ ምርጫ መሆኑን እየገለጽን፤ የሁለተኛ ምርጫችንና ቀጥሎ ያሉት ምርጫዎቻችን ይታይልን ብላችሁ ያመለከታችሁ ተማሪዎች፤ በአንደኛ ምርጫችሁ የምትፈልጉትን ትምህርት ክፍል ካላገኛችሁ፤ ሌላ ምርጫ የማይጠበቅላችሁ በመሆኑ፤ ከነገ ሰኞ 27/06/2015ዓ.ም ጀምሮ፤ በየተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ፤ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
S/N Department Gender Minimum Requirement
1 Community & Mental Health Nursing Male 41.04
Female 44.08
2 Emergency & Critical Care Nursing Male 44.35
Female 39.95
3 Environmental Health Science
Male 38.48
Female 40.66
4 Health Informatics
Male 39.34
Female 40.54
5 Medical laboratory
Male 55.93
Female 49.01
6 Midwifery
Male 46.92
Female 44.19
7 Occupational Health & Safety Male 41.33
Female 40.66
8 Pediatrics & Child Health Nursing
Male 47.29
Female 40.27
9 Public Health Male 50.23
Female 42.47
10 Surgical Nursing Male 47.67
Female 41.93
ለደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ በመሆኑ ከ ነገ ሰኞ 27/06/2015ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የትምህርት ክፍል ምደባ ቅሪታ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
Assigned Room.pdf
1.5 MB
ለደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንዳልሆን መገንዘብ ችለናል፤ በመሆኑም ከዛሬ ማክሰኞ 28/06/2015ዓ.ም ጀምሮ በመማሪያ ክፍላችሁ ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን፤ ተጨማሪ እገዛ የሚያስፈልጋችሁ ከሆን በየትምህርት ክፍሉ እየሄዳችሁ መምህራኖቻችሁን ማናገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ ስለሆነ ዛሬ ማክሰኞ 28/06/2015ዓ.ም ከ 3፡00 እስከ 5፡00 ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
Students whose ID number is mentioned above have been given the opportunity to be re-admitted, so we urge you to come to the Freshman Program Office on Tuesday 28/06/2015 from 3:00 to 5:00 only and fill out the form.
በሁሉም ኮሌጆች የተማሪዎች ምደባ ተደርጎ ትምህርት የተጀመረ ቢሆንም አንዳንድ ተማሪዎች ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንዳልሆን መገንዘብ ችለናል፤ በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ በመማሪያ ክፍላችሁ ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን፤ ተጨማሪ እገዛ የሚያስፈልጋችሁ ከሆን በየትምህርት ክፍሉ እየሄዳችሁ መምህራኖቻችሁን ማናገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
Forwarded from Gezahegn Desalegn
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች እና ውጤታችሁ 1.74 እና በላይ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ እድል የተሰጣችሁ ስለሆነ ዛሬ ረብዕ 29/06/2015ዓ.ም ከ 4፡30 እስከ 7፡30 ብቻ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት እየመጣችሁ ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/4278/14
WOUR/4295/14
WOUR/3111/14
WOUR/4042/14
WOUR/4328/14
WOUR/0212/14
ከዚህ በታች የመታወቂያ ቁጥራችሁ የተጠቀሰው ተማሪዎች ሰኞ 04/07/2015ዓ.ም በ 2፡30 አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
WOUR/3984/14
WOUR/3983/14