WU Freshman program
2.77K subscribers
565 photos
29 videos
186 files
21 links
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Download Telegram
The following Social Science Freshman students need to report to freshman coordinator office as soon as possible.
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፦

ባለፈው የትምህርት ክፍል ትውውቅ ሲደረግ የማህበራዊ እና ሰበዓዊ ኮሌጅ ስር ያሉ ትምህርት ክፍሎች በቦታው ተገኝተው ትምህርት ክፍላቸውን አላስተዋወቁም። በመሆኑም በተማሪዎችና ትምህርት ክፍሎች ጥያቄ መሰረት ትምህርት ክፍሎቹ መልሰው መተዋወቅ እንዳለባቸው ተስማምተናል።

በመሆኑም ነገ አርብ ከጣቱ 3:00 DSTv አዳራሽ ተገኝታችሁ የትምህርት ክፍል መረጣ ቅስቀሳ እንድትከታተሉ።
Forwarded from Gezahegn Desalegn
ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምደባ ለማድረግ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ A+ ላይ ተሞልቶ ያልተገኘ ስለሆነ ምደባ ለመስራት ተቸግረናል። ስለሆነም ባስቸዃይ ሬጅስትራር ቢሮ ብሎክ 20 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ውጤታችሁን በመያዝ ቀርባችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን። ይህን በማያደርግ ተማሪ ላይ የሚደርስን ችግር ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from Birhan Asmame Miheretu
Forwarded from Birhan Asmame Miheretu
ውድ ተማሪዎች ነገ ትምህርት ስለሚጀመር በተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ገብታችሁ ትምህርት እንደጀምሩ።
የትምህርት ክፍል ምደባ ቅሪታ አቅርባችሁ ውጤታችሁ ከ2.00 በታች ያላችሁ የ ደሴ ግቢ ተማሪዎች ውሳኔ እስከሚሰጣችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
We urge you to wait patiently until we give you a decision for the students of Dese Campus who have submitted an application of the department assignment, and your score is below 2.00.
Freshman Program Office
26/06/2015ዓ.ም
ለደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ገብተን ትምህርት ካልተማርን በማለት ያመለከታችሁ ቁጥራችሁ ትንሽ የሆናችሁ ተማሪዎች ብትኖሩም፤ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኙ ትምህርት ክፍሎች ዝቅተኛው የመግቢያ ውጤት ሲሆን ይህም የተማሪዎች አንደኛ ምርጫ መሆኑን እየገለጽን፤ የሁለተኛ ምርጫችንና ቀጥሎ ያሉት ምርጫዎቻችን ይታይልን ብላችሁ ያመለከታችሁ ተማሪዎች፤ በአንደኛ ምርጫችሁ የምትፈልጉትን ትምህርት ክፍል ካላገኛችሁ፤ ሌላ ምርጫ የማይጠበቅላችሁ በመሆኑ፤ ከነገ ሰኞ 27/06/2015ዓ.ም ጀምሮ፤ በየተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ተገኝታችሁ፤ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
አንደኛ ዓመት ተማሪዎች መርሃ ግብር ጽ/ቤት
S/N Department Gender Minimum Requirement
1 Community & Mental Health Nursing Male 41.04
Female 44.08
2 Emergency & Critical Care Nursing Male 44.35
Female 39.95
3 Environmental Health Science
Male 38.48
Female 40.66
4 Health Informatics
Male 39.34
Female 40.54
5 Medical laboratory
Male 55.93
Female 49.01
6 Midwifery
Male 46.92
Female 44.19
7 Occupational Health & Safety Male 41.33
Female 40.66
8 Pediatrics & Child Health Nursing
Male 47.29
Female 40.27
9 Public Health Male 50.23
Female 42.47
10 Surgical Nursing Male 47.67
Female 41.93