WU Freshman program
2.77K subscribers
565 photos
29 videos
186 files
21 links
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Download Telegram
I appreciate all instructors and department heads for their comic and laughable departments orientations.
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች (2014 ባች), የምርጫ ምልክቷ ስለመጣች ካሁን ጀምራችሁ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት መምረጥ ትችላላችሁ። ድፓርትመንት ስትመርጡ ውጤታችሁንና ፍላጎታችሁን የማከለ መሆን አለበት።
ቀን 15/06/2015ዓ.ም
ለአንደኛ ዓመት የደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬ ረብዕ15/06/2015ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድታደርጉ በተገለጸላችሁ መሰረት እስከ ነገ ሃሙስ 16/06/2015ዓ.ም እስከ 6፡00 ድረስ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
The following Social Science Freshman students need to report to freshman coordinator office as soon as possible.
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፦

ባለፈው የትምህርት ክፍል ትውውቅ ሲደረግ የማህበራዊ እና ሰበዓዊ ኮሌጅ ስር ያሉ ትምህርት ክፍሎች በቦታው ተገኝተው ትምህርት ክፍላቸውን አላስተዋወቁም። በመሆኑም በተማሪዎችና ትምህርት ክፍሎች ጥያቄ መሰረት ትምህርት ክፍሎቹ መልሰው መተዋወቅ እንዳለባቸው ተስማምተናል።

በመሆኑም ነገ አርብ ከጣቱ 3:00 DSTv አዳራሽ ተገኝታችሁ የትምህርት ክፍል መረጣ ቅስቀሳ እንድትከታተሉ።
Forwarded from Gezahegn Desalegn
ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምደባ ለማድረግ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ A+ ላይ ተሞልቶ ያልተገኘ ስለሆነ ምደባ ለመስራት ተቸግረናል። ስለሆነም ባስቸዃይ ሬጅስትራር ቢሮ ብሎክ 20 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ውጤታችሁን በመያዝ ቀርባችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን። ይህን በማያደርግ ተማሪ ላይ የሚደርስን ችግር ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from Birhan Asmame Miheretu
Forwarded from Birhan Asmame Miheretu
ውድ ተማሪዎች ነገ ትምህርት ስለሚጀመር በተመደባችሁበት ትምህርት ክፍል ገብታችሁ ትምህርት እንደጀምሩ።