I appreciate all instructors and department heads for their comic and laughable departments orientations.
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች (2014 ባች), የምርጫ ምልክቷ ስለመጣች ካሁን ጀምራችሁ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት መምረጥ ትችላላችሁ። ድፓርትመንት ስትመርጡ ውጤታችሁንና ፍላጎታችሁን የማከለ መሆን አለበት።
ቀን 15/06/2015ዓ.ም
ለአንደኛ ዓመት የደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬ ረብዕ15/06/2015ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድታደርጉ በተገለጸላችሁ መሰረት እስከ ነገ ሃሙስ 16/06/2015ዓ.ም እስከ 6፡00 ድረስ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
ለአንደኛ ዓመት የደሴ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬ ረብዕ15/06/2015ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድታደርጉ በተገለጸላችሁ መሰረት እስከ ነገ ሃሙስ 16/06/2015ዓ.ም እስከ 6፡00 ድረስ የትምህርት ክፍል ምርጫ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡
The following Social Science Freshman students need to report to freshman coordinator office as soon as possible.
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
1. Nasir Ahmednur WOUR/1077/14
2. Shega Dessie WOUR/1222/14
3. Yosuf Mola Dase WOUR/1403/14
የተከበራችሁ የአንደኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፦
ባለፈው የትምህርት ክፍል ትውውቅ ሲደረግ የማህበራዊ እና ሰበዓዊ ኮሌጅ ስር ያሉ ትምህርት ክፍሎች በቦታው ተገኝተው ትምህርት ክፍላቸውን አላስተዋወቁም። በመሆኑም በተማሪዎችና ትምህርት ክፍሎች ጥያቄ መሰረት ትምህርት ክፍሎቹ መልሰው መተዋወቅ እንዳለባቸው ተስማምተናል።
በመሆኑም ነገ አርብ ከጣቱ 3:00 DSTv አዳራሽ ተገኝታችሁ የትምህርት ክፍል መረጣ ቅስቀሳ እንድትከታተሉ።