Tutorial for highschool students
174 subscribers
24 photos
25 videos
13 files
98 links
Educational channel
You can dm me at:
t.me/Abboud1088
Download Telegram
ውድ ደንበኛችን

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን የሚያዘጋጅ ከዚህ ቀደም የተሰጡ ፈተናዎችን መልስ ከማብራሪያ ጋር እንዲሁም ለፈተና የሚያዘጋጁ ኩዊዞችን ከኢተማሪ ያግኙ!

ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ ነፃ ይበረከትልዎታል፡፡

ለበለጠ መረጃ www.project.etemari.net ይጎብኙ!

ኢዱቴክ አይሲቲ ሶሉሽን
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጋርነት
___


የኢትዮ ቴሌኮም መልዕክት ነው። ለሚጠቅመው አጋሩ።
ሰላም ለሁላችሁም!
በዚህ ሳምንት ክላሳችንን እንጀምራለን።
ነገ ሐሙስ 4/11/2016 እ.ኢ.አ.
ከጠዋቱ 4:30 በኛ አቆጣጠር በተለመደው ቦታ እንገናኛለን።

መጥቶ የመማር ፍላጎት ላለው መልዕክቱን አድርሱ።
👍4👏3
ጥያቄዎች እየመጡ ነው።
ዝናቡ እንደዛሬው (እስካሁን እየዘነበ ነው) ካላቆመ (ካላባ'ራ) ለከሰዓት እንዲሆን እየተጠየቅኩ ነው።
ይህን poll በመምረጥ ሐሳባችሁን እስከ ዛሬ ማታ አጋሩኝ።
Anonymous Poll
89%
እስከ 4:30 ዝናቡ ካላባራ ከሰዓት 8:30 ይሁን።
11%
ጠዋት 4:30 ዝናቡ ባያባራም እንመጣለን።
Thursday 11/07/2024 G.C.

     Tag question
- A tag question is a grammatical construction where a short question is added to the end of statement, transforming it into a question.
- Tag questions are used to confirm information or seek agreement.

     Forms of tag questions
- Tag questions usually consist of an auxiliary verb (or a form of ‘to be’) followed by a subject pronoun.
-Polarity: The polarity of the tag (positive or negative) typically contrasts with the main statement.
E.g. - You are coming, aren't you?
Positive statement, negative tag
        - She is not here, is she?
Negative statement, positive tag.

- The tense and auxiliary verb in the tag must match the main verb of the statement.
E.g. - They have finished, haven't they?
        - He can swim, can't he?

- Subject Pronoun: The subject in the tag should be the pronoun form of the subject in the main statement.
E.g. - John is going, isn't he?
(Subject of the statement has changed to its pronoun form, i.e. John - he)
        - The dogs are barking, aren't they?
(The Pronoun form of DOGS is THEY.)

     Rules
A.  Positive and negative tags
- A positive statement uses a negative tag.
E.g. It is cold today, isn't it?
It is raining, isn't it?
They are happy, aren't they?
- A negative statement uses a positive tag.
E.g. - She is not reading now, is she?
        - He is not happy today, is he?
        - They are not coming with us, are they?

B. Statement with auxiliaries.
E.g. - He Cannot swim, Can he?
        - Hassen will come, won't he?

C. Statement without auxiliaris.
E.g. - Rivers flow towards sea, don't they?
        - The sun shines hot in Winter, doesn't it?
        - Abebe Bikila broke the world Marathon, didn't he?

D1. statements using auxiliaries
E.g. - It has rained recently, hasn't it?
        - The leaves have fallen down, haven't they?

D2. Statements using main verb
( has/ have/ had )
- These verbs use 'verb to do' forms in tag question. (#This_form_is_as_possession, #not_as_action.)
E.g. - A zebra has a beautiful colour, doesn't it?
        - Ethiopians have great respect for guests, don't they?

E. Statements with negative words use positive tags.
- (no, none, never, not, neither...)
E.g. My uncle never smokes, does he?
- (hardly, scarcely, little, few, rarely...)
E.g. Lemma speaks little English, does he?
(= He doesn't speak English, does he?)

F. Statements having a few, a little are positive. Therefore, they use negative tags.
E.g. She did a little shopping, didn't she?
ሰላም!
ነገ ረቡዕ ከሰዓት 8:30 'ክላስ' ይኖረናል።
👍4🤯1
ዛሬ ከሰዓት 8:30 'ክላስ' አለን።
ከሰዓት ዝናብ ኖሮ እስከ 8:00 ዝናቡ ካልቆመ 'ክላስ' አይኖረንም።
👍5
ሰላም!
ነገ ከሰዓት 8:30 ክላስ ይኖረናል።
👍4😁1
ሰላም!
በዚህ ሳምንት ክላስ አይኖረንም።
🤷‍♂3👍1
ባላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
በዚህ ክረምት የእንማማር ፕሮግራማችንን ለመጀመር አቅደናል።
የክረምቱ እረፍት አይበቃም? 🙂
ለቀጣይ የትምህርት አመት ማሟሟቅ ስለሚኖርባችሁ ከወዲሁ ብንጀምር ሳይሻል አይቀርም።

በፕሮግራሙ ከእንግሊዘኛ ትምህርት በተጨማሪ ሌሎች ወሳኝ የትምህርት አይነቶችን የማካተት እቅዱ ስላለን መካተት ያለባቸውን የትምህርት አይነቶች (ከ9-12) እና ፕሮግራሙ መቼ መጀመር እንደለበት ሐሳባችሁን እንድትሰጡ ትፈለጋላችሁ።
ሐሳብ ለመስጠትና ጥያቄ ለመጠየቅ በሚከተለው ሊንክ ልታገኙን ትችላላችሁ። t.me//wcsshelp

መልዕክቱን ላላነበቡና ስልክ ለሌላቸው  በማድረስ ተባበሩን።
👍4
ሰላም!
ነገ ሐሙስ ከሰዓት 8:30 ክላስ አለን።
ሰላም!
ነገ ረቡዕ ከጠዋቱ 4:30 ክላስ ይኖረናል።
👍4
ሰላም!
ነገ ሐሙስ ከጠዋቱ 2:30 ክላስ ይኖረናል።
🤔1
እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ።

ረጅምና በዝናብ የተሞላ ጥሩ የክረምት ጊዜ እንዳሳለፋችሁ አልጠራጠርም።

አዲሱን የትምህርት ዘመን በአዲስ አእምሮ፣ በአዲስ መንፈስ እና በአዲስ ጉልበት የምትጀምሩበት፣ ለዚህም አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት እንዳደረጋችሁ ሙሉ እምነት አለኝ።

በስኬትና በመልካም ውጤት የተሞላ የትምህርት ዘመን ተመኘሁላችሁ።
👍4🎉4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ የነርሱን ቋንቋ ለማወቅና ለመማር እድሜያችንን እያባከንን እነርሱ የራሳቸው የሆነ ተራ የቋንቋ ክፍል ጥያቄ መመለስ አይችሉም።😑
😁4❤1
ሰላም ለሁላችሁም
ነገ ረቡዕ (29/01/2017 አ.ል.) ከጠዋቱ 4:30 ሀይስኩል ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ክላስ ቱቶሪያል እንጀምራለን።
English
Maths የ9 ወይስ የ10
Biology የ9 ወይስ የ10
ከሶስቱ አንዱን መርጣችሁ በሚከተለው የውስጥ መስመር አሳውቁኝ።
https://t.me//itutor_w

መምጣት ለሚፈልግና ለሚመቸው ተማሪ አሳውቁ።
ሰላም
ዛሬ 5:30 ፈተና እንዳለ እና እንደማይመቻችሁ ስላሳወቃችሁን የዛሬው ፕሮግራም ለነገ ተዛውሯል።