ሰላም
ዛሬ ማክሰኞ ከ9ኞች ጋር ከቀኑ 8:30 የቲቶሪያል ክላስ ይኖረናል።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
ዛሬ ማክሰኞ ከ9ኞች ጋር ከቀኑ 8:30 የቲቶሪያል ክላስ ይኖረናል።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም
ነገ ረቡዕ ከ10ኞች ጋር ከቀኑ 8:30 የቲቶሪያል ክላስ ይኖረናል።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
ነገ ረቡዕ ከ10ኞች ጋር ከቀኑ 8:30 የቲቶሪያል ክላስ ይኖረናል።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Definition: Used for comparison.
Example: She is taller than her sister.
(Used when comparing two things.)
Definition: Refers to time or sequence.
Example: Finish your work, then rest.
(After that.)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Definition: A polite expression of praise.
Example: He gave her a nice compliment.
(Praise.)
Definition: Something that completes or improves another thing.
Example: Rice complements the curry.
(Goes well with it.)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from STEM with Murad 🇪🇹
ጎግል በAI መተግበሪያው Gemini ላይ ሰዎች በነፃ የስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ ፈተናን መለማመድ እንደሚችሉ አስታወቀ።
ጎግል ፕሪስተን ሪቪው ከተሰኘ የትምህርት ተቋም ጋር በመተባበር ሰዎች በGemini የስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ ፈተናን (SAT) በነፃ እንዲለማመዱ ማስቻሉን ገልጿል።
በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከሚወስዷቸው ፈተናዎች አንዱ የሆነው የአፕቲቲዩድ ፈተና፣ በርካታ የውጪ ሃገር ኮሌጆችም ተማሪዎችን ለመቀበል የሚሰጡት ፈተና ነው።
ጎግል በAI መተግበሪያው የመለማመጃ ፈተናን ይፋ ያደረገ ሲሆን ተጠቃሚዎች " I want to take a practice SAT test” የሚለውን "prompt" በመጠቀም የመለማመጃ ፈተናውን ማግኘት ይችላሉ።
የመለማመጃ ፈተናውን ከጨረሱ በኋላም Gemini ተፈታኞች የቱ ጋር ጥሩ እንደሆኑና የቱ ጋር በይበልጥ ማጥናት እንዳለባቸው ግብረ መልስ ይሰጣቸዋል ሲባል፣ ትክክለኛ ምላሾች በሚጠይቁበት ወቅትም ከማብራሪያ ጋር ምላሽ ይሰጣል።
ጎግል ለጊዜው የአፕቲቲዩድ ፈተናን ይጀምር እንጂ ተጨማሪ ፈተናዎችን ወደፊት እንደሚያካትት ገልጿል።
©: ቲክቫህ ማጋዚን

Forwarded from Muhammed Teshome
የ ሆነ የ ድሮ መፅሃፍ እያነበብኩ ብዙ የዚህ ዘመን ያልሆኑ አዳድሲ ቃላቶች አሉት። እና ንባብ ያዘገያል ብቻ ሳይሆን ያስቆማል 😊... በ ቀላሉ የምናውቃት "You" እንኳ የተለያየ ፎርም እንደንበራት እያየሁ ነበር። ንባባችሁን አስቸጋር ነው ሚያደርገው። You በሁሉም ቦታ ያለች እንደሆነች አስቡት!
እና በድሮ ጊዜ "You" የሚለው ቃል ለብዙ ቁጥር ወይም ለታላላቅ ሰዎች ብቻ ነበር የሚያገለግለው ይባላል። ለጓደኛ ወይም ለአንድ ሰው ለሊች ቃላትን ይጠቀሙ ነበር፦
ለ ምሳሌ ፡
- Thou: "You" (አንተ/አንቺ) ማለት ነው። እንደ ባለቤት (Subject) ያገለግላል።
- Thee: "You" (አንተን/አንቺን) ማለት ነው። እንደ ተሳቢ (Object) ያገለግላል።
- Thy: "Your" (የአንተ/የአንቺ) ማለት ነው።
- Thine: "Yours" (የአንተ/የአንቺ) ማለት ነው። እንዲሁም ቀጥሎ የሚመጣው ቃል በአናባቢ (A, E, I, O, U) የሚጀምር ከሆነ "Thy" በሚለው ፋንታ ይገባል።
- Ye: "You" (እናንተ) ማለት ነው። ለብዙ ቁጥር ያገለግላል።
ከዚያ በተጨማሪም ሌሎችም ብዙ አሉ።
wilt, hast, dost, naught, mayest....እነዚህ ሁሉ አሁን በ will, has , have , may....በሚሉት ተቀይረዋል።
Know Thyself! ✌️

❤2
Forwarded from Werabe Comprehensive Secondary School (ㅤ)
እንኳን ለአንደኛው መንፈቀ-ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሰላም አደረሳችሁ።
ለማጠቃለያ ፈተና እንደደረሳችሁ ፈተናውን በሰላም አስጨርሶ ለመልካም ውጤት ያብቃችሁ።
በፈተና ወቅት የፈተና ደንብ ከማያሟላ ተግባር ተቆጥባችሁ ፈተናችሁን እንድትጨርሱ እመኛለሁ።
ለሁላችሁም መልካም ፈተና!
ለማጠቃለያ ፈተና እንደደረሳችሁ ፈተናውን በሰላም አስጨርሶ ለመልካም ውጤት ያብቃችሁ።
በፈተና ወቅት የፈተና ደንብ ከማያሟላ ተግባር ተቆጥባችሁ ፈተናችሁን እንድትጨርሱ እመኛለሁ።
ለሁላችሁም መልካም ፈተና!
🙏3❤2
A letter ... .... by a secretary every day.
Anonymous Quiz
56%
Is written
24%
Was written
9%
Write
12%
Writes
❤1
Tom, look! The mail ______________ (to deliver).
Anonymous Quiz
52%
Is delivered
10%
Delivers
6%
Delivered
32%
Is delivering
❤1
The book "Pickwick Papers" _____________ (to write) by Charles Dickens in 1836.
Anonymous Quiz
14%
Was write
11%
Wrote
14%
Is written
61%
Was written
Winston Churchill _____________ (to capture) during the Boer war in South Africa in 1899.
Anonymous Quiz
7%
Is captured
86%
Was captured
3%
Captured
3%
Captures
❤1
Cookies ______________ (to make) from milk, eggs and flour.
Anonymous Quiz
68%
Are made
7%
Make
0%
Made
25%
Are make
Napoleon __________________ (to defeat) in 1815.
Anonymous Quiz
0%
Is defeated
96%
Was defeated
4%
Defeated
0%
Will be defeated
Many buildings _____________ (to destroy) by the Great Fire in London in 1666.
Anonymous Quiz
30%
Had been destroyed
19%
Are destroyed
7%
Destroyed
44%
Were destroyed
The fire ___________ (to bring) under control at 6 p.m. yesterday.
Anonymous Quiz
22%
Was been brought
11%
Had brought
0%
Brought
67%
Was brought
The Beatles _____________ (to know) all over the world.
Anonymous Quiz
13%
Are being knowing
57%
Are known
4%
Known
26%
Have been known
The poem "My Heart's in the Highlands" _______________ (to write) by Robert Burns.
Anonymous Quiz
15%
Was wrote
8%
Wrote
73%
Was written
4%
Will be written
Quebec ____________ (to capture) by the British in the 18th century.
Anonymous Quiz
77%
Was captured
8%
Captured
12%
Is captured
4%
Captures