Tutorial for highschool students
174 subscribers
24 photos
25 videos
13 files
98 links
Educational channel
You can dm me at:
t.me/Abboud1088
Download Telegram
ሰላም!
ነገ ረቡዕ ከሰዓት 8:30 'ክላስ' ይኖረናል።
👍4🤯1
ዛሬ ከሰዓት 8:30 'ክላስ' አለን።
ከሰዓት ዝናብ ኖሮ እስከ 8:00 ዝናቡ ካልቆመ 'ክላስ' አይኖረንም።
👍5
ሰላም!
ነገ ከሰዓት 8:30 ክላስ ይኖረናል።
👍4😁1
ሰላም!
በዚህ ሳምንት ክላስ አይኖረንም።
🤷‍♂3👍1
ባላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
በዚህ ክረምት የእንማማር ፕሮግራማችንን ለመጀመር አቅደናል።
የክረምቱ እረፍት አይበቃም? 🙂
ለቀጣይ የትምህርት አመት ማሟሟቅ ስለሚኖርባችሁ ከወዲሁ ብንጀምር ሳይሻል አይቀርም።

በፕሮግራሙ ከእንግሊዘኛ ትምህርት በተጨማሪ ሌሎች ወሳኝ የትምህርት አይነቶችን የማካተት እቅዱ ስላለን መካተት ያለባቸውን የትምህርት አይነቶች (ከ9-12) እና ፕሮግራሙ መቼ መጀመር እንደለበት ሐሳባችሁን እንድትሰጡ ትፈለጋላችሁ።
ሐሳብ ለመስጠትና ጥያቄ ለመጠየቅ በሚከተለው ሊንክ ልታገኙን ትችላላችሁ። t.me//wcsshelp

መልዕክቱን ላላነበቡና ስልክ ለሌላቸው  በማድረስ ተባበሩን።
👍4
ሰላም!
ነገ ሐሙስ ከሰዓት 8:30 ክላስ አለን።
ሰላም!
ነገ ረቡዕ ከጠዋቱ 4:30 ክላስ ይኖረናል።
👍4
ሰላም!
ነገ ሐሙስ ከጠዋቱ 2:30 ክላስ ይኖረናል።
🤔1
እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ።

ረጅምና በዝናብ የተሞላ ጥሩ የክረምት ጊዜ እንዳሳለፋችሁ አልጠራጠርም።

አዲሱን የትምህርት ዘመን በአዲስ አእምሮ፣ በአዲስ መንፈስ እና በአዲስ ጉልበት የምትጀምሩበት፣ ለዚህም አካላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት እንዳደረጋችሁ ሙሉ እምነት አለኝ።

በስኬትና በመልካም ውጤት የተሞላ የትምህርት ዘመን ተመኘሁላችሁ።
👍4🎉4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ የነርሱን ቋንቋ ለማወቅና ለመማር እድሜያችንን እያባከንን እነርሱ የራሳቸው የሆነ ተራ የቋንቋ ክፍል ጥያቄ መመለስ አይችሉም።😑
😁4❤1
ሰላም ለሁላችሁም
ነገ ረቡዕ (29/01/2017 አ.ል.) ከጠዋቱ 4:30 ሀይስኩል ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ክላስ ቱቶሪያል እንጀምራለን።
English
Maths የ9 ወይስ የ10
Biology የ9 ወይስ የ10
ከሶስቱ አንዱን መርጣችሁ በሚከተለው የውስጥ መስመር አሳውቁኝ።
https://t.me//itutor_w

መምጣት ለሚፈልግና ለሚመቸው ተማሪ አሳውቁ።
ሰላም
ዛሬ 5:30 ፈተና እንዳለ እና እንደማይመቻችሁ ስላሳወቃችሁን የዛሬው ፕሮግራም ለነገ ተዛውሯል።
Werabe Comprehensive Secondary School
ሰላም ዛሬ 5:30 ፈተና እንዳለ እና እንደማይመቻችሁ ስላሳወቃችሁን የዛሬው ፕሮግራም ለነገ ተዛውሯል።
ሰላም

   ትናንት መጥታችሁ ያላገኛችሁኝን ተማሪዎች ይቅርታ ለመጠየቅ የተጻፈ

   ትናንት ዕለተ ረቡዕ በተባባልነው ሰዓት መሠረት ተገናኝተን ክላስ መማር ሲገባችሁ እኔ አልመጣሁም። በዚህም መጥታችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ቅር እንደተሰኛችሁብኝ መረጃ ደርሶኛል።

   ዕለተ ረቡዕ ከቀኑ 5:30 ፈተና እንዳለባችሁና መምጣት እንደማይመቻችሁ ከተወሰኑ ተማሪዎች የተነገረኝ በመሆኑ ነበር ክላሱን የሰረዝኩት።

   ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እጠይቃለሁ።
   እንዲህ አይነት ስህተት እንዳይደገመኝ የተቻለኝን አደርጋለሁ።
ሰላም ለሁላችሁም

ነገ ረቡዕ ከሰዓት 8:30 10 ክፍሎች ክላስ አለን።
👍3👏1
ሰላም
ዛሬ ረቡዕ ከሰዓት 8:30 ክላስ አለን።
Grade 9 Maths

መልዕክቱን መምጣት ለሚፈልግና ለሚመቸው አድርሱ።
🔥2
ሰላም
ዛሬ ሐሙስ ከሰዓት 8:30 ክላስ አለን።
ለ10ኛ ክፍሎች የዘጠንኛ ክፍል Maths

መልዕክቱን መምጣት ለሚፈልግና ለሚመቸው አድርሱ።
ሰላም
ነገ ረቡዕ ከጠዋቱ 4:30 ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን መምጣት ለሚፈልግና ለሚመቸው አድርሱ።
👍2🔥1