Tutorial for highschool students
174 subscribers
24 photos
25 videos
13 files
98 links
Educational channel
You can dm me at:
t.me/Abboud1088
Download Telegram
Forwarded from English For Ethiopia - በቀላሉ (Sam G)
Embarassing • የሚያሳፍር

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም
እንደምን ሰነበታችሁ?

ባለፈው የእንግሊዘኛ ቲቶሪያል ለመስጠት በተነጋገርነው መሠረት ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ትግበራ የምንገባ ይሆናል።

ፕሮግራማችን እንደሚከተለው ይሆናል፦
9ኛ ክፍል ማክሰኞ
10ኛ ክፍል ረቡዕ
11ኛ ክፍል ማክሰኞ
12ኛ ክፍል ሐሙስ

የፕሮግራም መጋጨት እንዳይመስላችሁ
9ኛ እና 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈረቃችሁ ስለሚለያይ በጠዋቱ ፈረቃ ከ9ኞች ካሳለፍን በከሰዓቱ ፈረቃ ከ11ኞች እናሳልፋለን። በተቃራኒውም እንደዚያው ይሆናል።

የተሻለ ሐሳብ ካለ፣ ት/ቤት ካለው ፕሮግራም የሚጋጭ ከሆነ፣ በክፍል ደረጃ ፕሮግራሙ ካልተመቻችሁ በዚህ (@abboud1088 ☑️) አሳውቁኝና የሚስተካከለውን እናስተካክላለን።

ቻነሎችን ተቀላቀሉ። መረጃዎችን አግኙ። እውቀታችሁን አስፉ። መረጃውን ላልደረሳቸው አድርሱ። መልካም ቀን
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088 ✅
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ሰላም

ነገ ማክሰኞ ሁለተኛው የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።

#9ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።

#11ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ጊዜ

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088 ☑️
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎2❤1
ሰላም

ከይቅርታ ጋር ነገ ማክሰኞ (04022018 ዓ.ል.) ከ9ኞች እና ከ11ኞች ጋር ክላስ አይኖረንም።
ሰላም

ነገ ረቡዕ (05022018 ዓ.ል.) ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088 ☑️
.
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" የስኮላርሺፑን የሙሉ አመት የትምህርት ወጪ የሩሲያ መንግሥት ይሸፍናል " - ሩሲያን ሃውስ

የሩሲያ መንግስት በማንኛውም የትምህርት መስክ በሩሲያ ትምህርት የመከታተል ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ስኮላርሺፕ ማመቻቸቱን አሳውቋል።

ስኮላርሺፑ የሩሲያ መንግስት ለ155 የባችለር፣ ማስተርስ እና ፒ ኤች ዲ ተማሪዎች በማንኛውም ፊልድ እንዲማሩ የፈቀደው ነው።

ባለፈው አመት ለ100 ተማሪዎች ተፈቅዶ የነበር ስኮላርሺፕ በዘንድሮ አመት ቁጥሩ ወደ 155 ተማሪዎች ከፍ የተደረገ ሲሆን እንደ አመልካቾች ብዛት የሩሲያ መንግስት ቁጥሩን ከእዚህም ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል የሩሲያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።

የሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል ወይም በአዲሱ ስያሜው ሩሲያን ሃውስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል ፤ የስኮላርሺፑ ሙሉ የትምህርት ክፍያ በሩሲያ መንግሥት የሚሸፈን መሆኑን ገልጾ የጉዞ ትኬት እና የኢንሹራንስ ወጪዎችን ብቻ በአመልካቾች የሚሸፈን ይሆናል ብሏል።

የትምህርት ሂደቱ የቆይታው ጊዜ ለባችለር አራት አመት ለማስተርስ ሁለት አመት እንዲሁም ለ ፒ ኤች ዲ አመልካቾች እንደ ትምህርቱ አይነት የቆይታ ጊዜያቸው የሚወሰን ይሆናል ተብሏል።

ስኮላርሺፑን አሸንፈው የሚሄዱ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ከመጀመራቸው በፊት ለአንድ አመት የቋንቋ ትምህርት የሚማሩ ሲሆን እንደ ሩሲያን ሃውስ መረጃ ስኮላርሺፑ የሙሉ የትምህርቱን እና የቋንቋን አንድ አመት ቆይታ ያካተተ ነው።

ተማሪዎች ካመለከቱ በኋላ ለስኮላርሺፑ ብቁ የሆኑትን የማጣራት ሂደት የመጀመሪያው ዙር በሳይንስ ማዕከሉ ከተከናወነ በኋላ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር የማጣራት ሂደቶች በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች እና በሚመለከታቸው አካላት የሚከናወን ይሆናል።

ለስኮላርሺፑ የማመልከት ሂደት ሴፕቴምበር 15 የተጀመረ ሲሆን እስከ ጃንዋሪ 15 የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል።

በሩሲያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል የስኮላርሺፑ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ናድር መሃመድ " የራሺያን ስኮላርሺፕ እንዲሳካ እናደርጋለን እያሉ ብር የሚቀበሉ ኤጀንሲዎች እያየን ነው " ያሉ ሲሆን በስኮላርሺፑ ዙሪያ ህጋዊ ሰውነት ያለው እና የሚያስተባብረው የሩሲያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ብቻ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

አተባባሪው አመልካቾች ለማማከር እና ለተጨማሪ መረጃ ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰአት ወደ ማዕከሉ በመደወል መረጃ በነጻ ማግኘት እንደሚችሉ ገልጸዋል።

ለስኮላርሺፑ ለማመልከት መሟላት ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው ?

ፓስፖርት አስፈላጊ ቢሆንም ስኮላርሺፑን ለማመልከት አስገዳጅ አይደለም።

በቀበሌ ወይም በፋይዳ መታወቂያ ማመልከት ይቻላል።

የአመልካቾች የ9 ፣ 10 ፣ 11 እና 12 የትምህርት ማስረጃቸው እንዲያስገቡ ይጠየቃል።

አሁን 12 ክፍል እየተማሩ ያሉ አመልካቾች እስካመለከቱበት ጊዜ ያለውን የትምህርት ማስረጃ አስገብተው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ደግሞ ሲደርስ መስገባት ይችላሉ።

ለማስተርስ አመልካቾች ዲግሪ እና ግሬድ ሪፖርት አስፈላጊ ነው (ዲግሪው ያልደረሰለት ቴምፖራሪውን ማስገባት ይችላል)።

ለፒ ኤች ዲ አመልካቾች የሪሰርች ፕላናቸው ምን እንደሆነ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን አስገዳጅ ባይሆንም ፕብሊሽ የተደረገ የጥናታዊ ጽሁፍ ቢኖራቸው ይመከራል።

ባለፈው አመት ስኮላርሺፑ የተሰጠው 50 በመቶ ለባችለር ዲግሪ ፣ 30 በመቶ ለማስተርስ ዲግሪ እና 20 በመቶ ለፒኤች ዲ ዲግሪ ቢሆንም ይህኛው ስኮላርሺፕ እንደ አመልካቹ ቁጥር ብዛት ፐርሰንቱን ሊሸጋሸግ ይችላል።

ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች የመመረጥ እድላቸው ሰፊ ነው በመሆኑ ቢያመለክቱ ይመረጣል።

ጥሩ ውጤት የሌላቸው ተማሪዎች የስኮላርሺፑ የውድድር ሂደት የተማሪዎችን የትምህርት መረጃ በማስተያየት የሚከናወን በመሆኑ በአንዳንድ ትምህርቶች ጥሩ ውጤት ካላቸው ተማሪዎች የተሻሉ ሆነው ቢገኙ ባላንስ ስለሚያደርግ ማመልከት ይችላሉ።

ስኮላርሺፑን https://www.education-in-russia.com ሊንክ በመጠቀም ቋንቋውን ወደ እንግሊዝኛ በመቀየር ማመልከት ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃ ወደ ሩሲያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል በEmail - ethiopia@rs.gov.ru
ወይም n.mokhammed@eth.rs.gov.ru

እንዲሁም በስልክ ቁጥር 251 11 155 1343 ማግኘት ይቻላል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
ሰላም

ነገ ማክሰኞ የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።

#9ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።

#11ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088 ⭐️
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም

ነገ ረቡዕ (12022018 ዓ.ል.) ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

እንደተለመደው መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088 ☑️
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
📝📌Sentence: Definition, Structure, and Types

✔️1. Definition of a Sentence
- A sentence is a group of words that expresses a complete thought or idea. It begins with a capital letter and ends with a full stop (.), question mark (?), or exclamation mark (!).
- Every sentence must have at least one subject and one predicate.
♤ The subject tells who or what the sentence is about.
♤ The predicate tells what the subject does, is, or has.
E.g.
> She studies hard.
● Subject: She
● Predicate: studies hard.
> The sun rises in the east.
● Subject: The sun
● Predicate: rises in the east.

- A sentence must make complete sense on its own. If it does not, it is called a phrase, not a full sentence.
For example, “Running quickly” is not a sentence because it lacks a subject and a complete idea.

✔️2. Structure of a Sentence
- The structure of a sentence refers to how words are arranged and connected to express a clear idea. A simple sentence usually has two main parts: subject and predicate.

A. Subject
- The subject is the person, place, thing, or idea performing the action or being described.
- It can be:
A single noun: Ali runs fast.
A noun phrase: The tall man runs fast.
A pronoun: He runs fast.

B. Predicate
- The predicate gives information about what the subject does, feels, or is.
- It usually contains a verb and may include objects, complements, or adverbial phrases.
E.g.
> She sings beautifully.
● Predicate: sings beautifully.
> The children are playing football in the field.
● Predicate: are playing football in the field.

✔️3. Types of Sentences
- Sentences can be classified in two main ways: according to Purpose and structure.

➡️A. According to Purpose (Function)
1. Declarative Sentence (Statement)
- Used to make a statement or express an opinion or fact.
- It ends with a full stop (.).
E.g.
> Semir is happy.
> I love my country.
> The Earth moves around the sun.

2. Interrogative Sentence (Question)
- Used to ask a question.
- It ends with a question mark (?).
E.g.
> What is your name?
> Did you finish your homework?

3. Imperative Sentence (Command or Request)
- Used to give an order, command, advice, or request.
- It usually begins with a verb and ends with a full stop or exclamation mark.
E.g.
> Close the door.
> Please help me with this task.

4. Exclamatory Sentence (Strong Feeling)
- Used to express strong emotions such as surprise, anger, happiness, or excitement.
- It ends with an exclamation mark (!).
E.g.
> What a beautiful view!
> How wonderful this day is!

➡️B. According to Structure (Form)
1. Simple Sentence
- Contains only one independent clause (a clause that can stand alone and expresses a complete idea).
- It has one subject and one predicate.
E.g.
> She writes neatly.
> The dog barked loudly.

2. Compound Sentence
- Contains two or more independent clauses joined by a coordinating conjunction such as and, but, or, so, for, nor, yet.
E.g.
> I wanted to go out, but it started to rain.
> Ali studied hard, and he passed the exam.

3. Complex Sentence
- Contains one independent clause and one or more dependent (subordinate) clauses.
- A dependent clause cannot stand alone; it depends on the main clause for meaning.
- Subordinating conjunctions such as because, although, when, since, if, unless are often used.
E.g.
> I stayed at home because I was tired.
> Although she was late, she managed to attend the meeting.

4. Compound-Complex Sentence
- Contains two or more independent clauses and at least one dependent clause.
E.g.
> When I arrived, the class had already started, and the teacher smiled at me.
> Abebe loves football, but he doesn’t play it because of his injury.

Summary of types of sentences based on structure.
Independ. Depend.
Clause Clause
1. Simple 1. -
2. Compound 2 ^ -
3. Complex 1 1 ^
4. Cpd Complex 2 ^ 1 ^
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1🤝1
ሰላም

ነገ ማክሰኞ (18022018) ከ11ኞች ጋር የቲቶሪያል ክላስ #አይኖረንም።

#9ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።

#11ኞች ከታላቅ ይቅርታ ጋር ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ክላስ #አይኖረንም።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም

ነገ ረቡዕ (19022018 ዓ.ል.) ከሰዓት 08:30 ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክብር ለመምህሮቻችን ይሁን

ከክፍያው ሳይጠቀሙ ትውልድ ለማነጽ ብለው ዕለት ተለት የሚለፉልን መምህራን ናቸው።

ሌሎች የስራ መስኮች ላይ ደሞዝ ስላልበቃቸው ስራቸውን ያቋረጡ እናውቃለን። መምህር ሆነው ግን በመሰረቱ ስለ ገንዘብ የኖሩ ሰዎችን አናውቅም።

ለሁሉም መምህራን ላኩላቸው። ማመስገን በህይወት ሳሉ አጠገባችን ሆነው ነው።

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4💯1
ሰላም

ነገ ማክሰኞ (25022018 ዓ.ል.) የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።

#9ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።

#11ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial🚀
.
DM
@Abboud1088 ☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
ሰላም

ነገ ረቡዕ (26022018 ዓ.ል.) ጠዋት 05:00 ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ወዳጆች

በዚህ አመት (2018 ዓ.ል.) ከተማሪዎች የምጠየቀው ጥያቄ አመዛኙ "እንዴት ላጥና" ነው። ከዚህ የተረዳሁት ነገር ተማሪን ትምህርት ብቻ ማስተማር ብቻ በቂ አለመሆኑን ነው።

ተማሪው ለፈተና እና ለእውቀት እንዴት ማንበብ እንዳለበት ግንዛቤ ማስጨበጡ አስፈላጊ ሆኖ አጊኝቼዋለሁ።

በዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ልሰጥ ስላሰብኩ ተማሪዎች ከንባብና ፈተና ጋር ተያይዞ ያሏችሁን ጥያቄዎች በውስጥ መስመር ላኩልኝ።

በመቀጠል ከራሴ ተሞክሮ፣ አሁንም ተማሪ ከሆኑ ልጆች ተሞክሮ፣ ከሌሎች በትምህርት ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ተሞክሮና በንባብ ዙሪያ ከተሰሩ ጥናትና ምርምሮች የተውጣጣ አሪፍ ጽሑፍ አስነብባችኋለሁ።

ይህን አንድ ሳምንት ከናንተ መረጃ የምቀበልበት ሳምንት ይሆናል። ቀጣይ ሳምንት ደግሞ ጽሑፉን አስነብባችኋለሁ።
ተስማምታችኋል። (መጠየቅ አያስፈልግም 😁)

ሐሳባችሁን ለመላክ ይህን ተጫኑ። መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።

መልካም እሁድ ምሽት
መልካም ሰኞ ሌሊት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3
ሰላም

ነገ ማክሰኞ (02032018 ዓ.ል.) የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።

#9ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።

#11ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም

ነገ ረቡዕ (04032018 ዓ.ል.) ከሰዓት 08:30 ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ቀን

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤3
ሰላም

ነገ ማክሰኞ (09032018 ዓ.ል.) ከ9ኞች ጋር ጠዋት 5:00 ሰዓት የቲቶሪያል ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም

ነገ ረቡዕ (10032018 ዓ.ል.) ከጠዋቱ 05:00 ከ10ኞች ጋር ክላስ ይኖረናል።

መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ምሽት

.
Main Channel
https://t.me/Werabesps 🚀
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial 🚀
.
DM
@Abboud1088☑
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM