Vector Tutor - አስጠኝ አገናኝ ኤጀንሲ
917 subscribers
29 photos
6 files
34 links
በዚህ ቻናል አስጠኝ የምትፈልጉ ሰዎች በፈለጉት መስፈርት ለልጆችዎ ጎበዝ አስጠኝ እናገናኘወታለን ። በየትኛውም ደረጃ ላይ ያላችሁ አስጠኝ የምትፈልጉ ተማሪወች እዚህ ላይ አናግሩን ።
Download Telegram
Forwarded from Vector Online Jobs
እግረኛ መልዕክተኛ/ፖስተኛ
#ahununu_trading_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
10/11/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ተግባራት፡
- ታክሲ ወይንም የህዝብ ትራንስፖርት በመጠቀም ጥቅሎችን በድርጅቶች፣ መኖሪያ ቤቶች ወይም ሌሎች ቦታዎች ላይ ማድረስና መቀበል
- ለሚመጡት የመልእክት መላኪያዎች የመላኪያ መርሃ ግብሮችን ለደንበኞች ማሳወቅ
- የመልዕክት ዕደላና ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ የመልዕክቱን ደህንነትና ማሸጊያዉ እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ
- የመልዕክት ቅበላ በሚሰሩበት ጊዜ መልዕክቱን በአግባቡ ፈትሸዉና ቆጥረዉ መረከብ
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Deadline: August 14, 2024
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁን በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ፡ Ahununuhrgstigist@gmail.com በመላክ ወይም በቴሌግራም አድራሻችን ከታች አመልክት/ቺ የሚለውን በመጫን/ 22 ድንበሯ ሆስፒታል ዘዉዴ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/habesha_online_jobs
https://t.me/habesha_online_jobs
👍31
Forwarded from Vector Online Jobs
Sales and Customer Service Specialist
#drongo_technology_plc
#business
#Addis_Ababa
Bachelor’s Degree in Marketing, Computer Science, Business Administration, or a related field with relevant work experience in sales and customer service.
Duties & Responsibilities:
- Develop and execute sales strategies to achieve company sales targets and revenue goals.
-  Provide exceptional customer service by addressing customer inquiries, resolving issues, and ensuring customer satisfaction.
Minimum Years Of xperience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: August 7, 2024
How To Apply: Submit your application via email: anwar@drongo.vip


For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/habesha_online_jobs
https://t.me/habesha_online_jobs
👍41
Vector Tutor - አስጠኝ አገናኝ ኤጀንሲ
Photo
Job Title: ለኦንላይን ኮርስ አስተማሪ (instructor) teachers / trainer

Job Type: On-site - Part-time

Job Sector:
#Teaching_and_Tutor

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Intermediate

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: August 10th, 2024

Description:
ድርጅታችን SuperBoostUp E-lerning የምንሰጥ ሲሆን ለዚሁ የሚረዳ LMS (Learning Management System) ፕሮፌሽናል የሆነ ፕላትፎም አዘጋጅተናል፡፡
በኦንላይን(online) ስልጠናዎችን ለመስጠት ለዚህም ይረዳን ዘንድ የተለያዩ ስልጠና መስጠት የሚችሉ አሰልጣኞችን አወዳድረን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
ማንኛው ሰልጣኝ(ተማሪ) ያለበት ትምህርት ደረጃ፣ ቦታ ሳይገድበው በእራሱ ላይ ክህሎት በመጨመር
የተሻለ እውቀት፣ የገቢ ምንጭ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር ሲሆን ለዚህ ራእይ/ተልኮ በቂ የሆን የማሰልጠን ልምድ ያላቸው ፕሮፌሽናሎችን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
በመሆኑም በቂ የሆነ ግብኣት(ኮርስ) እና ልምድ ያለው አመልካች ከታች በቀረቡት ሃሳቦች አብሮ ለመስራት አማራጮች ቀርበዋል
1. ከዚህ በፊት የስልጠና ማንዋል እና በየትኛውም ፕላትፎም ላይ በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ያለው ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡
2. የስልጠና ማንዋል ያለው ግን አሁንም ላይ በእራሱ ቦታ ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲት) መስራት የሚችል
3. ሌላው እኛው ጋር ባዘጋጀነው ፕሮዳክሽን(ቀረፃና ኢዲት) ቦታ ላይ የራሱን ማንዋል(ኮርሶችን) ይዞ በመምጣት ለኦንላይን ስልጠና የሚሆን ቪዲዮ መስራት የሚችል ሲሆን፡-
ያዘጋጀነው ፕላትፎርም ሰፊ በመሆኑ ከታች የተዘረዘሩ ወይም ሌላ … ለሰልጣኞች/ተማሪዎች ፍላጎታቸውን እንዲመረምሩ፣ ብቃት በመጨመር አዳዲስ ክህሎቶችን እንዲያገኙ እና ስራቸውን እንዲያሳድጉ ወይም ገቢ ማስገኘት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ለአስልጣኞችም passive income የሚፈጥር ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡ ለክረምት ትምህርት ለመስጠት ሁሉን ዝግጅት የጨረሰን በመሆኑና በከአስቸኳይነቱ አኳያ፤ የስልጠና ማንዋል እና በቪዲዮ ፎርማት የተዘጋጀ ቅድሚያ የምንሰጥ ሲሆን በእኛ ቀረፃ ለሚያደርጉ ደግሞ አሁን ላይ ዝግጁ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

1. Graphic Design
2. programming
3. digital marketing
4. social media marketing
5. photography
6. Sound design
7. Video editing
8. Cinematography
9. Interior design.
10. Web development
11. 3D animation and VFX
12. Trades, like Forex Trading, Stock Trading Cryptocurrency
13. Businesses strategies
14. personnel development
15. Basic computer and advance skill
16. Languages
17. accounting firms
18. Peachtree
19. elementary and high school tutor
20. Music ……

Qualifications
ቢያንስ 2 ዓመት የተለያዩ ስልጠናዎችን የማሰልጠን ልምድ ያለው
በጣም ጥሩ የግንኙነት እና የአቀራረብ ችሎታ ያለው/ያላት
የተለያዩ የመማሪያ ዘይቤዎችን ለማስተናገድ የማስተማሪያ ስልቶችን መቅረፅ የሚችል/ምትችል
የፈጠራ አስተሳሰብ፣ ጠንካራ ቴክኒካል ክህሎቶች እና እውቀትዎን ለሌሎች ለማካፈል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ያላት
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምድ እና ማንኛውም ተዛማጅ ደጋፊ ሰነዶችን በቴሌግራም
@Beleqet ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር 0963 555553 ወይም 0908 222223

__________________

Super boostup
[Verified Company ]

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍83🙏1
Forwarded from Vector Online Jobs
መልካም ዜና !
43,500 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች.

በውስጥ አቅም ለምቶ ተግባራዊ በተደረገው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) አማካይነት ከ43,500 በላይ በየትኛውም የሞያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው ሥራ ፈላጊ ዜጎችን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀጥሮ ለማሰራት የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርመዋል።

ለሙሉ መረጃ እና ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ 👇👇👇
https://lmis.gov.et/
:


For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/habesha_online_jobs
https://t.me/habesha_online_jobs
👍21🙏1
ተመዝግበዋል?

አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል።

ከክፍያ ነፃ የሚሰጠውን ስልጠና ለመከታተል ይመዝገቡ 👇
www.ethiocoders.et/

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍3🥰21🔥1👏1
🎴🚩43,500 ሠራተኛ ለሥራ ይፈለጋል!                                                                                                                                       የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ የግብርና ናሙና ቆጠራ ያከናውናል፡

፡ስለሆነም በቀበሌው የሚሰማሩ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል  በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ሌበር ማርኬት ፖርታል- E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 43,500 ሰራተኛ ይፈለጋል።

ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ አንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ 1
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም  
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ:
https://lmis.gov.et

For more jobs👇🏿👇🏿
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍21🙏1
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያካሂደው የ2ኛው ዙር የግብር ቆጠራ 43,500 የመስክ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ለሥራው ማመልከት የሚፈልግ ማንኛው ዜጋ በአካል መገኘት ሳይጠበቅበት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የለማውን የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የሌበር ማርኬት ፖርታል በመጠቀም የሚከተሉትን ደረጃዎች ጠብቆ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

#መስፈርት

🏷 የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ሆኖ ፖርታል ላይ በተገላጸ
መሠረት

🏷 ቋንቋ- ለሥራ የሚመዘገቡበትን አካባቢ ቋንቋ የሚችል

🏷 ፆታ፡ አይለይም

🏷 የጤና ሁኔታ ፡- በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች ተዘዋውሮ መስራት የሚችልና
ለዚህም ፍቃደኛ የሆነ

#ለመመዝገብ_መከተል_የሚገባዎ_ደረጃ

🌐 በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሌበር ማርኬት ፖርታል ላይ
የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (
lmis.gov.et ) በመጠቀምም መረጃውን
መሙላት፣

🌐 ምዝገባውን ካጠናቀቁ በኋላ በስልካችሁ የሰራተኛነት መለያ ቁጥር
ይደርሶታል፣

🌐 የደረሰዎትን የሰራተኛነት መለያ ቁጥር በመያዝና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ
የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ አሻራ መስጠትና
ምዝገባውን ማጠናቀቅ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት

ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍41🔥1
AWASH_BANK_EXAM_QUESTION_በEndre_jobs_info_center_የተቀነባበረ.pdf
1.3 MB
👏ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ 🙌

📚AWASH BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS

🕵️‍♀️አዋሽ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

#SHARE ይቀጥላል .......

♨️
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
1👍1🔥1🙏1
የሁሉም_ባንኮች_ቃለ_መጠየቅ_በENDRE_JOBS_INFO_CENTER_ተዘጋጅቶ_የቀረበ.pdf
1.4 MB
📚የሁሉም ባንኮች ቃለ-መጠየቅ

➽Commercial Bank of Ethiopia
➽Awash Bank

➽Abysyinia Bank

➽Oromia International Bank

➽Nib Bank

➽Wogagen Bank

➽Birhan Bank

➽Buna Bank

➽Zemen Bank

➽Enat Bank

➽AnbeSa Bank

እና የሌሎች ባንኮችም ጭምር የያዘ Top 60 Interview ጥያቄዎች !
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
1🔥1
Commercial Bank of Ethiopia interview Question(1).pdf
1.3 MB
👏ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ 🙌

📚Commercial Bank of Ethiopia interview Question.

📚የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃለ-መጠየቅ ጥያቄዎች ሙሉ ከዝህ ይወጣል ።

🕵️‍♀️የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

● ይቀጥላል .......

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍1🔥1🎉1
🎴Ethiopian Electric Power🎴

▪️የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሠራተኛ ማህበር የሰራተኞች ክበብ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊዎችን  አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ አዳራሽ እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
1👍1🔥1
★ one planet international school plc የስራ ማስታወቂያ

♦️ Deadline: September 2, 2024

one planet international school plc is seeking dynamic and dedicated high school instructors to join our team.

✔️ Position 1 : teachers

❇️ Subjects Available:

Math                                         
Biology                                     
Chemistry                                 
Physics                                     
ICT
History   
Geography 
Business and Economics    

✔️ Position 2: Students' Scholarship Processes Facilitator

✔️ Position 3: Extra-Curricular Coordinator Assistant

✔️ Position 4: Music Arranger

🌀 How to Apply Online ??
👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/08/03/one-planet-international-school-vacancy-2/

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍31🔥1
🎴🚩43,500 ሠራተኛ ለሥራ ይፈለጋል!                                                                                                                                       የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ውስጥ የግብርና ናሙና ቆጠራ ያከናውናል፡

፡ስለሆነም በቀበሌው የሚሰማሩ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ መረጃ ሰብሳቢዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል  በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ሌበር ማርኬት ፖርታል- E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 43,500 ሰራተኛ ይፈለጋል።

ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ አንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር ይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ 1
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም  
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et
👍51🥰1🤩1
አዲስ ምዕራፍ...

የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- ካርዲዬሎጂስት
2- የማርኬቲንግ ባለሙያ
4- ኬሚካል ኢንጅነር
5- ባስ ድራይቨር
6- አርክቴክት
7- አካውንታን
8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
10- የአይ ቲ ባለሙያ
11- የፋርማሲ ባለሙያ
12- የሽያጭ ባለሙያ
13- የሶፍትዌር ባለሙያ
14- ሜዲካል ዶክተር
15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
16- ነርስ
17- ግራፊክስ ዲዛይነር
18- የፀጉር ባለሙያ
19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ

በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆን ጥሪ እናቀርባለን።

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
👍31🔥1🤬1
We are Hiring !

Ethio telecom is seeking to hire young, energetic, and customer-focused professionals with zero years of experience for the position of Contact Center Advisor proficient in:

👉🏼 Amharic
👉🏼 Afaan Oromoo
👉🏼 Af-Somali and
👉🏼 Tigrigna

Qualified individuals who meet the requirements are encouraged to apply through the Ethio telecom website before August 11, 2024. 

Click here to apply: https://bit.ly/3AchAM4
Watch how to apply for the vacancy: youtu.be/6h-78lnmft8
👍3
በዛሬው ፈጣን አለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክሂሎት እድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊ ሆኗል።

በረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች፣ ለወጣት ባለሞያዎች፣ ራሳቸሁን በእውቀት በመገንባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር ለምትጓጉ ሁሉ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮጀክት ቀዳሚ ሊያደርጋችሁ ተሰናድቶላችኋል። የትምህርት እና የእውቀት መነሻችሁ እና ያላችሁበት ደረጃ ምንም ይሁን ያላችሁን ክሂሎት ለማሳደግም ሆነ አዲስ ነገር ለማወቅ ለምትሹ ሁሉ ሰፊ የእድል በር ተከፍቶላችኋል።

በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች፣ አሣዳጊዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ይኽንን ፕሮጀክት እና እንቅስቃሴዎቹን እንዲደግፉ ጥሪ አቀርባለሁ።

ውድ ባለተሰጥዖዎች ፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው።

ለመመዝገብ: http://www.ethiocoders.et
🔥2👍1
Forwarded from Vector Online Jobs
Vacancy Notification

Dr. Amanuel Hospital has the following vacancy announcements

1. Nurse diploma
2. Nurse BSc

◦ Qualification: Diploma and BSc degree in related fields
◦ Experience: 0 years
◦ Place of work : Bishoftu
◦ Salary: negotiable
◦ Req Number : One from BSc Nursing, three diploma

---//---

3. Nurse Anesthetist (diploma)
4. Ophthalmic Nurse 
5. Dentist / Dental Nurse

◦  Qualification - Degree in related fields
◦  Experience:- 0 year
◦ Place of work: Bishoftu
◦ Salary: negotiable
◦ Req Number : One from each

All applicants can register in the coming ten days from the day this announcement is posted or can send their CV  and scanned document via email or telegram.
dramanuelhospital@gmail.com or 0919150722, 0911750125

For more jobs👇🏿👇🏿

https://t.me/habesha_online_jobs
https://t.me/habesha_online_jobs
👍31
የአዋሽ ባንክ ጥያቄ.pdf
1 MB
የአዋሽ ባንክ ጥያቄ.pdf

👏ለተመራቂ ተማሪዎች ሼር አድርጉ 🙌

📚AWASH BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS

🕵️‍♀️አዋሽ ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

#SHARE ይቀጥላል .......
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
1👍1🙏1
የወጋገን ባንክ ጥያቄ (1).pdf
426 KB
📚WOGAGEN  BANK EXAM QUESTION WITH ANSWERS


🕵️‍♀️የወጋገን ባንክ የተመዘገባችሁ ሙሉ ይህንን ጥያቄ በልታችሁ ማነው አንብባችሁ ግቡ!!

#SHARE ይቀጥላል .......

https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
https://t.me/Habesha_Education_Consultancey
👍2🔥1🙏1