VIP SPORT ⚽️ [ቀመር]
3.86K subscribers
295 photos
13 videos
9 files
252 links
Download Telegram
ምሽት እና ሌሊት ላይ የተደረጉ አለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታዎች ውጤት !

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1
🚨 EXCLUSIVE :-

ጄሬሚ ዶኩ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2031 ለማራዘም የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል።

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1🔥1
🚨የ EA ስፖርት ሲሙሌሽን ስፔን የ2026 የአለም ዋንጫን እንደምታሸንፍ ግምቱን አስቀምጧል።

በተከታታይ ያለፉትን #አራት የአለም ዋንጫ አሸናፊዎች በትክክል ተንብየዋል።

🏆 2022: አርጀንቲና
🏆 2018: ፈረንሳይ
🏆 2014: ጀርመን
🏆 2010: ስፔን

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT

#FIFAWorldCup | #WorldCup2026
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የግል ምልከታ !

➪ በዘንድሮው ዓለም ዋንጫው የወርቅ ጫማ   (Golden Boot) አሸናፊ ምናልባት በሃሪ ኬን እና በኪሊያን ምባፔ መካከል ሊሆን ይችላል

➪ ሃሪ ኬን በዚህ ሲዝን በ51 ጨዋታዎች 61 ጎሎችን በሁሉም ውድድሮች ማስቆጠር ችሏል !

➪ በተመሳሳይም ምባፔ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የላሊጋው ከፍተኛ ግብ አግቢ ሆኖ ማጠናቀቁን አይዘነጋም !

➪ ምባፔ ደግሞ በአለም ዋንጫው የራሱን ምረጥ ብቃት ያሳያል ተቦሎ ይጠበቃል በ2022 የወርቅ ጫማ አሸናፊ ከመሆኑም አንፃር ።

የናንተስ ግምት ማን ከፍተኛ ግብ አግቢ ሆኖ ሚጨርስ ይመስላችኋል በአለም ዋንጫው!


➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
🚨 ቤን ጃኮብስ በ Talkport እንደተናገረው አርሰናል በዚህ ክረምት ስራ እንደሚበዛበት ይጠበቃል።

ክለቡ 6&8 ቁጥር ቦታ እና  የግራ ክንፍ ተጫዋች እንዲሁም ቤንች ተጫዋች እና አጥቂ ይፈልጋል።ነገር ግን  እነዚህን ፊርማዎች ለማድረግ  እንደ ትሮሳርድ ፣ ማርቲኔሊ እና ገብርኤል ጄሱስ ያሉትን አርሰናል በመሸጥ ላይ ይወሰናል። 

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📣 ቤተሰብ አሁን ብዙ ጨዋታዎች ባይኖሩም በ✅️✅️✅️✅️ የተለያዩ VIRTUAL ጨዋታዎችን ማግኝት ትችላላችሁ 🔝

በኔ promocode ተመዝግባችሁ እስከ 195000 ብር bonus እና 150 spin ማግኝት ትችላላቹ💰💰💰

💛💚🩵💙💜🖤🩶➡️ KOMASUN

መመዝገቢያ ሊንክ
⬇️

LINK
👉 https://cropped.link/komasun
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
▫️ ዛሬውኑ በ 1X Bet ማሸነፍ ይጀምሩ! 💰

የስፖርት እውቀትዎን ወደ ገንዘብ ለመቀየር ተዘጋጅተዋል?🔝 የአለምን ቀዳሚ የውርርድ መድረክ ይቀላቀሉ! 💰

✅ DEPOSIT ስታረጉም ምንም FEE የለውም
✅ LIVE CASHOUT መብት ነው
✅ በኢትዮጵያ ፈጣን የገንዘብ ክፍያ።
✅ በሁሉም የ እግር ኳስ ሊጎች ከፍተኛ ዕድሎች (Odds)።

⛓በዚህ link ይመዝገቡ: https://cropped.link/komasun
🎁 የፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ:
KOMASUN

✔️በኔ PROMOCODE ስለተመዘገባቹ ብቻ ደግሞ FIRST DEPOSIT 300% እስከ 80,000 ETB BONUS ታገኛላቹ 😇

✔️አንደ ሌሎች ቤቶች ትኬት ስቶርጡ ምንም አይነት TAX አይቆርጥም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💰 1XBET ላይ እንዴት Code እናስገባ ?💰

➕1x አካውንታችሁ ግቡ
➕ ካሉት አማራጭ ውስጥ "go to bet slip" ሚለውን ተጫኑ
➕ በመቀጠል 2 አማራጭ ያመጣል "Save/load bet slip" ሚለውን ንኩት
➕በመጨረሻም ኮድ አስገቡ ሲል ኮድ አስገብታችሁ Load ማድረግ ብቻ!

😊 በዚህ link ይመዝገቡ: https://cropped.link/komasun
🎁 ፕሮሞ ኮድ ላይ ይሄን ማስገባት አይዘንጉ 👉 KOMASUN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
🎁የ መጀመርያችንን Free ticket let's Go💰

💰 Today 5 Odd 💰

📈Code :- L1H4F

- Bet Slip Code አጠቃቀም

🚀 Bet
በቀላሉ deposit የሚያደርጉባቸው መንገዶች፦
Telebirr፣ CBE Birr፣ Bank of Abyssinia እና Awash Bank በመጠቀም ፈጣን deposit እና withdraw ያግኙ!


😊 በዚህ link ይመዝገቡ: https://cropped.link/komasun
🎁 ፕሮሞ ኮድ ላይ ይሄን ማስገባት አይዘንጉ 👉 KOMASUN

Good Luck 😏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በካሊፎርኒያ የሚገኘው የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን ካምፕ በገዳይ መርዛማ #እባቦች ጥቃት እንደደረሰበት እና የካምፕ ቦታውን ለመቀየር እንዳቀደ አስታውቋል !

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯2❤1😁1
🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫

#አርሰናል የህክምና ቡድን ሃላፊ የሆነውን ዛፋር ኢቅባልን ከስራው ማሰናበቱን አስታውቋል !

ለስንብቱ ዋና ምክንያትም የተጫዋቾች ተደጋጋሚ ጉዳት እና በቶሎ ያለማገገም ችግር እንደሆነ ተያይዞ ተገልጿል።

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1
🏆 የአለም ዋንጫ ቁጥራዊ መረጃዎች

➪ በአለም ዋንጫዉ ታሪክ ብዙ ግቦች የተቆጠረባቸዉ ጨዋታዎች

1. ኦስትሪያ 7-5 ስዊዘርላንድ [12 ግቦች - በ1954 ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ]

2. ብራዚል 6-5 ፖላንድ [11 ግቦች - በ1938 የ16 ጥሎ ማለፍ ጨዋታ]

3. ሀንጋሪ 8-3 ምዕራብ ጀርመን [11 ግቦች - በ1954 የምድብ ጨዋታ]

4. ሀንጋሪ 10-1 ኤልሳቫዶር [11 ግቦች - በ1982 የምድብ ጨዋታ]

5. ፈረንሳይ 7-3 ፓራጓይ [10 ግቦች - በ1958 የምድብ ጨዋታ]

➪ በብዙ የግብ ልዩነት የተጠናቀቁ ጨዋታዎች

1. ሀንጋሪ 9-0 ደቡብ ኮሪያ [በ1954 የምድብ ጨዋታ]

2. ዩጎስላቪያ 9-0 ዛየር [በ1974 የምድብ ጨዋታ]

3. ሀንጋሪ 10-1 ኤልሳቫዶር [በ1982 የምድብ ጨዋታ]

4. ስዊድን 8-0 ኩባ [በ1938 ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ]

5. ኡራጋይ 8-0 ቦሊቪያ [በ1950 የምድብ ጨዋታ]

6. ጀርመን 8-0 ሳዉዲ አረቢያ [በ2002 የምድብ ጨዋታ ]

#World_cup_2026
#Ante_Z_reds ✍

➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
➡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @VVIP_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1
Forwarded from KOMASUN DIGITAL MARKET
http injector free🥰.ehi
13.7 KB
🆓ነፃ internet #በ 0 ብር 🌐

🔻𝐈𝐩 ይመርጣል በ 𝐀𝐜𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐨𝐫 𝐢p ምትጠቀሙት ,    

🔻ፋይሉን በHttp injector ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው

👉10.85      👉10.205   
👉10.129    👉10.234
👉10.45      👉10.130    
👉10.46      👉10.57
👉10.47      👉10.49&others
🔱 ACTIVATOR IP

🔱 UNLIMITED SERVER

🔱 ETHIO TELECOM SIM

📣 Join Telegram channel 👇
https://t.me/KomasunDigitalMarket
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰2❤1👏1
🎁 Free internet እንዲሆም social media ባጠቃላይ ያማከሉ service ለማግኘት post እማናደርገበትን channel ይቀላቀሉ

Link 👉 https://t.me/KomasunDigitalMarket
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2❤1
🇪🇹ETHIOPIAN 🆚 MALAWI 🇲🇼

▫️ ዛሬውኑ በ 1X Bet ማሸነፍ ይጀምሩ! 💰

የስፖርት እውቀትዎን ወደ ገንዘብ ለመቀየር ተዘጋጅተዋል?🔝 የአለምን ቀዳሚ የውርርድ መድረክ ይቀላቀሉ! 💰

✅ DEPOSIT ስታረጉም ምንም FEE የለውም
✅ LIVE CASHOUT መብት ነው
✅ በኢትዮጵያ ፈጣን የገንዘብ ክፍያ።
✅ በሁሉም የ እግር ኳስ ሊጎች ከፍተኛ ዕድሎች (Odds)።

⛓በዚህ link ይመዝገቡ: https://cropped.link/komasun
🎁 የፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ:
KOMASUN

✔️በኔ PROMOCODE ስለተመዘገባቹ ብቻ ደግሞ FIRST DEPOSIT 300% እስከ 80,000 ETB BONUS ታገኛላቹ 😇

✔️አንደ ሌሎች ቤቶች ትኬት ስቶርጡ ምንም አይነት TAX አይቆርጥም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4